ነገን ላየው እጓጓለሁ...እዮብ መኮንን...

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ነገን ላየው እጓጓለሁ...እዮብ መኮንን...

Postby ሾተል » Mon Aug 19, 2013 12:05 am

ነገን ላየው እጓጓለሁ
በል ልሂድ ዛሬ ጠግቤያለሁ
ከንግዲኽ መቼም ላትመጣ
ደህና ሁን በል ሌላ መጣ
በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ
ልጀምር የነገን መንገድ::

እዮብ መኮንን

የሚያሳዝን ዜና....

ነፍስህን ገነት መንግስተ ሰማያት ያኑርልን::

ለቤተሰቦችኽና አድናቂዎችኽ መጽናናትን ይስጥልን::

አሜን!

http://www.youtube.com/watch?v=qA1Q_eAbYmg

ሾተል ነን................R.I.P!
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Mon Aug 19, 2013 12:16 am

http://addisuwond.wordpress.com/2013/08/18/አሳዛኝ-ዜና-ድምፃዊ-ኢዮብ-መኰንን-አረፈ/

አለን ሲባል የለንም.....

ሾተል ነን....................
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ቱሉቦሎ » Mon Aug 19, 2013 5:01 pm

የእግዚአብሄር ምህረቱ
የሰይጣን ክፋቱ
አምባቸው ቁጭ ብሎ የኢዮብ መሞቱ
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ዲጎኔ » Tue Aug 20, 2013 4:53 am

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ወገን ቱሉቦሎ ግድየለም የሞቱን ምርጫና ውሳኔ ለህይወት ሰጨው ጌታ እንተውለት::እስኪ አምስተርዳም ሾተል ጋር ስትገናኙ ምን እንደተሰማህአውጋን? እዚህ አንዱን የድሮ ደርግ ጀሌ ኮሚኒት በር ላይ በሌላ ጉዳይ አስታኮ አንዱ በጥፊ ሲያጮለው ታንክ አስማራ ነበር እያለ ሲፎልል የነበረ ስው ጥፊ ተቀብሎ በመሄዱ በነዋሪ ዘንድ ዘንድ መሳቂያ ህኗል::

ቱሉቦሎ wrote:የእግዚአብሄር ምህረቱ
የሰይጣን ክፋቱ
አምባቸው ቁጭ ብሎ የኢዮብ መሞቱ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ሾተል » Tue Aug 20, 2013 8:24 am

ዲጎኔ

እስኪ አምስተርዳም ሾተል ጋር ስትገናኙ ምን እንደተሰማህአውጋን?

ምነው ከብቱ ዲጎኔ ሳያዩ የተዋሸውን ሁሉ የሰሙና ያነበቡ ከዛም ቀደዳን ያመኑ ጅሎች ናቸው ነገር ነኽ እንዴ?

የተባለውን ሁሉ ተራ ወሬና ፈጠራ ነገር ባመንክ ቁጥር የከብትነትህን ትልቅነት ስለምታስመሰክር የከብትነት ምርጫው ያንተ ነው::

ሻንታላላላ ባታራሳማ ቃላታቻባሻ...ስም

ሾተል ነን.......ከአድናቂዎቹ መሀል አንዱን አምስተርዳም አግኝቶ በሱ ምክንያት በብዙዎቹ ሲከበር ያመሸው::ገቢቶ?
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ዲጎኔ » Tue Aug 20, 2013 11:14 am

ሰላም ለሁላችን/ዳይ ቡሼ/ሀይመሌ
እኔ እንኩዋ በጨዋ አካሄድ ለከያኒው ሀዘን መግለጫ ስትከፍት ለወገን ቱሉ ቦሎ የሰሞኑ ፍጥጫችሁን ዝርዝር መጠየቄ ነበር::ድግሞ ያኔ ቺክ ፍለጋ ሀዋሳ ጸሎት ቤትና በስደት ኬንያ የሰማህው ወንጌል ነፍስ ዘራብህ ብዬ እንጂ ዛሬም ስድብ ማጥ ውስጥ ከሆንክ ይመችህ... በጥፊ የተመታ የደርግ ጀሌና የበሰበሰ እንቁላልና ቲማቲም የተለቀለቁትና በዳያስፖራ የተዋረዱ የልደቱ ክህደቱ የአዲሱ ለገሰ መሪያቸው ሟቹ መለስ ዜናዊና ሌሎችም ዜና አሉባልታ ሳይሆን ማስረጃ አለ::ለነገሩ አይኔን ግንባር ያድርገው ከሚሉ የወያኔ ቲፎዞዎች ጋር መነታረክ ምን ዋጋ አለው?

ሾተል wrote:ዲጎኔ
እስኪ አምስተርዳም ሾተል ጋር ስትገናኙ ምን እንደተሰማህአውጋን?

ምነው ከብቱ ዲጎኔ ሳያዩ የተዋሸውን ሁሉ የሰሙና ያነበቡ ከዛም ቀደዳን ያመኑ ጅሎች ናቸው ነገር ነኽ እንዴ?

የተባለውን ሁሉ ተራ ወሬና ፈጠራ ነገር ባመንክ ቁጥር የከብትነትህን ትልቅነት ስለምታስመሰክር የከብትነት ምርጫው ያንተ ነው::

ሻንታላላላ ባታራሳማ ቃላታቻባሻ...ስም

ሾተል ነን.......ከአድናቂዎቹ መሀል አንዱን አምስተርዳም አግኝቶ በሱ ምክንያት በብዙዎቹ ሲከበር ያመሸው::ገቢቶ?
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ሾተል » Tue Aug 20, 2013 5:31 pm

ዲጎኔ

ሰላም ለሁላችን/ዳይ ቡሼ/ሀይመሌ
እኔ እንኩዋ በጨዋ አካሄድ ለከያኒው ሀዘን መግለጫ ስትከፍት ለወገን ቱሉ ቦሎ የሰሞኑ ፍጥጫችሁን ዝርዝር መጠየቄ ነበር::ድግሞ ያኔ ቺክ ፍለጋ ሀዋሳ ጸሎት ቤትና በስደት ኬንያ የሰማህው ወንጌል ነፍስ ዘራብህ ብዬ እንጂ ዛሬም ስድብ ማጥ ውስጥ ከሆንክ ይመችህ... በጥፊ የተመታ የደርግ ጀሌና የበሰበሰ እንቁላልና ቲማቲም የተለቀለቁትና በዳያስፖራ የተዋረዱ የልደቱ ክህደቱ የአዲሱ ለገሰ መሪያቸው ሟቹ መለስ ዜናዊና ሌሎችም ዜና አሉባልታ ሳይሆን ማስረጃ አለ::ለነገሩ አይኔን ግንባር ያድርገው ከሚሉ የወያኔ ቲፎዞዎች ጋር መነታረክ ምን ዋጋ አለው?

ዲጎኔ ከብቱ::ሎ ኦ አንጃጄ?ኒያዬ ዳንፖ መሌስ?
አዎ በጨዋ መልክ ወጣቱና እውቁ አርቲስታችን በመሞቱ ሀዘን ተሰምቶኝ ከማንም በላይ ዜናውን ቀድሜ ሰምቼ ሳበቃ ላልሰሙ የአዳምና ህእዋን ዘር ሁላ ዜናውን ላካፍል ምንም ሳይከፈለኝ አንተም የዝንተ አለሙ ከብቴ ሳትከፍለኝ ይኼንን ቤት ከፈትኩ::ታድያ ምኑ ነው ጥፋቴ ይኼንን በማድረጌ?ወይስ ለሳይበር ዋርካ አዲስ ሆኜ ነው ሳላውቅ እንደዚህ ነገር ያደረኩት?እስቲ ትንሽ ቁጢጥ በልና ይኼንን በመጥረብያ ቢያነክቱት የማይፈለጠው መጥረብያ እያፈናጠረ የሚመልሰውን ባልጩት ጭንቅላትህን ትንሽ ከሰራልህ ነው አሰራውና ህሊና ከሌለው እንዲሁም እፍረት ቁልሉ ከሆነው ህሊናህ ጋር ተሙዋገትና ቶፒክ ልታስቀይር የጣርከው አንተ ሆነህ ስታበቃ እኔ አንጃና ግራንጃ ለጻፍከው ጽሁፍ ተገቢውን መልስ ሰጠውህ እንጂ እኔ ቶፒክ ላስቀይር ሞከርኩ?አዎ ስትል አሳምነኽ ክሰሰኝና የሚገባኝን ቅጣት ልቀጣ::ማለቴ ጥፋተኛ ሆኜ ከተገኘሁ ከከብትነት ጎራ ወደ ሰው መሰል ጎራ ላሸጋግርኽ ቃል ልግባልኽ::

በመቀጠል እኔ ካልከው ከብት ጋር ምንም ፍጥጫ አልተፋጠጥኩም::እሱ የቢሆንና የፈጠራ ቀደዳ ስለቀደደ ቁም ነገር ብዬ ላልተፈጠረ ነገር መልስ ልስጥ ወይም ስሰጠው አይተኸኛል?ያልከው ከብት ይኼኔ ምስኪን ስደተኛ እንኩዋን ካንዱ አገር አንዱ አገር ሊሄድ አይደለም ካለበት ከተማ ከ 40 በ አርባ ኪሎሜትር ውጭ መውጣት የማይፈቀድለት እግሩ ላይ ጠቁዋሚ ቺፕስ የተገጠመለት ከብት ይሆናል::እንኩዋን አምስተርዳም እንድን ዳም...እንትን አገር እንትን መንደር ሊሄድ ቀርቶ የከተማ በርካሹ አውቶቢስ ከአንድ ቀበሌ ወደ አንዱ ቀበሌ የመጉዋጉዋዣ ትኬት ከፍሎ ከሄደ ለሱ ትልቅ ነገር ነው::

ያልከው ከብት እኔን አምስተርዳም አግኝቶኝ ከነበረ ምነው ከድሮ ጀምሮ ሲያገኘኝ ሊፈነክተኝ ሲፎክር የነበረ ከብት ነው እና አግኝቶኝ ቢሆን ኖሮ እንኩዋን አምስተርዳም ካገኘን ልጅ ጋር ያሳለፍኩትን ረጅም ደቂቃዎች ቆሞ ሊያጫውተኝ ሊጫወትና አድናቆቱን ሊገልጽልኝና ለብዙ ጉዋደኞቹ የእኔን ስም አክብሮና አተልቆ እያነሳ ሊያስተዋውቀኝ አይደለም ለእኔ የሚሆን አንድ የቢራ ጠርሙስ አጣ ለመፈንከት?ማለቴ ልብና ኩላሊት ካለው እንዲሁም ህይወቱን በሰላም እንዲኖር ከፈለገ ማለቴ ነው::እኔ እኮ በክብርነታችን ሆነን ስናበቃ በዚች አለም የምናከብረው እንጂ የምንፈራው ፍጡር የለም::እንደገና ንጹህ ሆነን ስናበቃ የሚሞክረን ካለ እንደ ፉካሬያቸው ከብቶቻችን ይሞክሩንና ውጤቱን አብረን ማየት ነው::

እንኩዋን እንደዛ በሺኽ ህዝብ ታጥረን ስናበቃ አይደለም ብቻችንንም ብንሆን የሚጠብቀን አምላክና ከዛም አልፎ የሚጠብቁን ብዙ ነገሮች አሉ::ነገሮቹ ከራሳችንም ይሁኑ ከኛ ውጭ ሊሆን ይችላልና የሰውን ልክ ሳናውቅ አንደፋፈራ::ከብቶቻችንን ብንፈራ ባልተዘዋወርን::ጥቁር መነጽርና ጋቢ እንዳልታወቅ ለብሰን ካገር ወዳገር የምንመላለስ ይመስልኻል?

ሌላው ለእኔ አይምሮህን ማንፑሌትና ኮንትሮል አድርጎ የፉ እየነጨ አንጎልኽ ላይ የሚጫወትብህ ፓስተር አይደለም ወንጌል የሰበከልኝ ወይም የሚሰብክልኝ::እራሳቸውን ከአለም ያገለሉና የበቁ ለእግዚአብሄር ሲሉ ብቻ የሚኖሩ ለፈራሹ ገላቸው ደንታም የማይሰጣቸው በሉም አልበሉ ግድ የሌላቸው ወይም የተቆጠረ ባቄላ እየበሉ ቅጠላቅጠል እየቀመሱና በጾም በጸሎት ለእኔ ሀጥያኑ የሚጸልዩ ቅዱስ አባቶች ናቸው ወንጌልን የሰበኩልኝና የሚሰብኩልኝ::ስለዚህ ካንተ ቂዥቢ ፓስተር ጋር እዛው ጥግህን ያዝና ስለማታውቀውና አምታተኸው ስለተምታታብህ ሀይማኖት መጥቀሱን ትተኽ ያለነው ስለአለም ነገር ጨዋታ ያለበት ስለሆነ ስለአለም ምንም ሳታወላዳ አጫውተኝ ላጫውትኽ::

ጥቅሱና ምእራፉ ሌላ ሆኖ አንተ ፍየል ወደዚህ ቅምዝምዝ ወደዝያ ሆኖ የምትለጥፈውን የምትዋረድበትንና ወንድማችን ዳግማዊ ዋለልኝ እጅ ከፍንጅ እየያዘ መሽኛ ማርያ መተንፈሻ መንቀሳቀሻ አሳጥቶ የሚጫወትብህ የእኔ ከብት የዳግማዊ ግንብ ቤት መስርያ ድንጋይ የሆንከው እንዳለ ሆኖ የዳግማዊ ዋለልኝን ቃል ልዋስና አንተ ክርስትያንና አማኝ ሆነኽ መንግስተ ሰማያት ከምትገባ ኤቨረስት ተራራ በመዋጥ ቀዳዳ ህጻን ልጅ ከእናቱ ማህጸን ቡልቅ ብሎ እንደሚወጣ ተራራው በቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላልና ስለማታውቀው ወንጌል ከምታወራ ስለ እናትህ ---- አውራ::

ጨረስኩ::ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

የሆንክ መደበርያ.....

ሾተል ነን.........ስንሆን ዝም ብለን አይደለም ....እንደ ዲጎኔ ከብቱ ያሉትን ከብቶቻችንን ዶቃ ማሰርያቸውን እየነገርን መኖ በመመገብ እንዲያመነዥጉ እድሉን በመስጠት ነው እንጂ ይቀራል ብለን የማንጠረጥረው ጉዳይ ስለሆነ ዲጎኔ ከብት ነው::አራት ነጥብ::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ዲጎኔ » Wed Aug 21, 2013 3:02 am

ሰላም ለሁላችን
ዋርካ ላይ የምገባው ጨዋዎቹን ብዬ ወይም ባለጌዎቹ ከነውር ሲለዩ ለማበረታት ነው::ይህ ባለጌ ሾትል የከረፋ የቆነሰ አባባሎቹ በመጸየፍ መልስ አልሰጥም እንደሚምገው ጥምባሆና ጋንጃ የቆነሰ ነውና::
ከላይ የጻፈውን አይነት ብልግና እያዩ ወያኔ ወዳጆቹ ሲያሞካሹት ምን ያህል አብረው እንደዘቀጡ ያሳያል::አቴንሽን/ ትኩረት ፈላጊ ስለሆነ ለእሱ መፍትሄው መዝጋት ክቡር አቶ ተመስገን ያን የበከተ አተላ እያለ በህዝቦች ምክር በት ሳይቀር የቀረሸ ጌታውን እንዳሉ ሾትልና ጉዋደኞቹ ከወደቁበት አንውረድ::ደግሞ በሀሰት መንፈሳዊነት እንዳለበት ከገዳም ሰዎች ተሰበክሁ ይላል መነኩሴ ተብዬ መሸታ ቤት ከፍተው አካባቢው በከተማነት መመዝገቡን የማናውቅ ይመስል::የነሾትል ገዳም ስለስለት እያሉ የሚሳረሩበት እንጂ በትክክል አለምን ርቀው የመነኮሱ ወገኖች የሚኖሩበት አይደለም::ሰዶማዊነት የሾትል አለቆች የደገፉት የሀይማኖት አባቶች እንዳያወግዙ አድሀኖም መሪዎቹ ስብሰባ አደናቅፎ የሰዶማዊያኑ ስብሰባ በስታዲዮም መካሄዱ አይተናል::እዚህ ዋርካ ላይ መቀመጨውን እያወዛወዘ አንዷ ጦቢያዊት በይሉኝታ ሲጠይቃት የደነሰችው ያሳየናል ይህ መልከ ጥፉ ባህርየ ጥፉ!አልመለስም:ለዚህ ወራዳ ቀፋፊ!

ቱሉቦሎ wrote:የእግዚአብሄር ምህረቱ
የሰይጣን ክፋቱ
አምባቸው ቁጭ ብሎ የኢዮብ መሞቱ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ሾተል » Wed Aug 21, 2013 10:01 am

ዲጎኔ

ሰላም ለሁላችን
ዋርካ ላይ የምገባው ጨዋዎቹን ብዬ ወይም ባለጌዎቹ ከነውር ሲለዩ ለማበረታት ነው::ይህ ባለጌ ሾትል የከረፋ የቆነሰ አባባሎቹ በመጸየፍ መልስ አልሰጥም እንደሚምገው ጥምባሆና ጋንጃ የቆነሰ ነውና::
ከላይ የጻፈውን አይነት ብልግና እያዩ ወያኔ ወዳጆቹ ሲያሞካሹት ምን ያህል አብረው እንደዘቀጡ ያሳያል::አቴንሽን/ ትኩረት ፈላጊ ስለሆነ ለእሱ መፍትሄው መዝጋት ክቡር አቶ ተመስገን ያን የበከተ አተላ እያለ በህዝቦች ምክር በት ሳይቀር የቀረሸ ጌታውን እንዳሉ ሾትልና ጉዋደኞቹ ከወደቁበት አንውረድ::ደግሞ በሀሰት መንፈሳዊነት እንዳለበት ከገዳም ሰዎች ተሰበክሁ ይላል መነኩሴ ተብዬ መሸታ ቤት ከፍተው አካባቢው በከተማነት መመዝገቡን የማናውቅ ይመስል::የነሾትል ገዳም ስለስለት እያሉ የሚሳረሩበት እንጂ በትክክል አለምን ርቀው የመነኮሱ ወገኖች የሚኖሩበት አይደለም::ሰዶማዊነት የሾትል አለቆች የደገፉት የሀይማኖት አባቶች እንዳያወግዙ አድሀኖም መሪዎቹ ስብሰባ አደናቅፎ የሰዶማዊያኑ ስብሰባ በስታዲዮም መካሄዱ አይተናል::እዚህ ዋርካ ላይ መቀመጨውን እያወዛወዘ አንዷ ጦቢያዊት በይሉኝታ ሲጠይቃት የደነሰችው ያሳየናል ይህ መልከ ጥፉ ባህርየ ጥፉ!አልመለስም:ለዚህ ወራዳ ቀፋፊ!

ዲጎኔ ከብቴ.....እንደ እናትህ ---- ወይም የቆመ ጀላ አይቶ እንደ ቁዋመጠ ቡሽቲ ባንተባትብህ መጻፍ አቅቶህ አማርኛን የሚያክል ክቡር ታሪካዊ አለም የሚደነቅበት ቋንቋን አወላግደኽ እንድትጽፍ የክብርነታችን ግርማና ሞገስ ስለረዳኽ ለክብርነታችን ክብርና ምስጋና ይገባዋል ስል ንሳና አንተም ይኼንን የሰማይና ምድር ስባሪን አድንቅ....አመስግን....አበረታታ::እኔው ሆነን እኮ ነው እንዲህም የምትጽፈው እስኪጠፋብህ ያደናቀጥኩህ እንጂ መዳኒትህ ዳግማዊ ቢሆንማ ድንጋዩ ጭንቅላትህን በመጥረብያ ለቀን ሰራተኞች እንደምንም አስፈልጦ የግንብ ሽንት ቤት ይገነባብኽ ነበር::ጥንብ ነኽና ጥንብ ሲቀረናኽ እንዲሁም ሽንት ሲያዝግህ (ዛገ ተበየ ከሚለው የመጣና የሄደ ነው) ይውል ነበር::

በመቀጠል ምነው ጨውና አሲድ እንዳበላሸው የአሮጌ መኪና ሞተር ተንተፋተፍክ?መንፈስ እርኩስ አልወርድ ብሎኽ ይሆን?ሻንታራራባራ ካማሱትራ ዋታራቃሳራ .......ሰፈረ ቄራ....በግ ተራ.....

ሌላው እኛ የምናውቀው ሴት ልጆች የወንድን መልክ አይተው አቃቂር ያወጣሉ....ያደንቃሉ....ወይም አያምርም ያምራል ይላሉ....ለምን ቢባል ሊበሉት ስለሚፈልጉ......ግን እንዴት ወንድ የወንድን ልጅ መልክ ያያል?እንዴትስ የወንድን ልጅ መልክ ወንድ አይቶ ስለወንድ ውበት ያወራል ወይም ይጽፋል?በርግጥ አንተ አይፈረድብህም ....ዘንድሮ እዛ አዳራሽ ውስጥ የሚያሰባስቡዋችሁ ፓስተር ምናምን ተብዬዎች እራሳቸው ቡሽቲ አይደሉ?አንተስ ቡሽቲው ፓስተር ላለመሆንኽ ክብርነታችን ሾተል ምን ማረጋገጫ አለው?

ደግሞ አለም በቃን ብለው ስለመለኮሱ አባቶቻችን ልታወራም ከጅሎኻል::እስቲ በካልኩለስ ወይም ጂኦሜትሪ ሂሳብ እንመታታ::በል ከታች ያለውን ለአጠቃላይ እውቀት እየውና መነኩሳቱን ካንተው አለማዊ ሉጢዎች ጋር ሚዛን ላይ አስቀምጣቸውና አንተም ተቀምጠኽ ውጤቱን እንይ::

ቁጥር 1-

http://photos.dailynews.com/2013/06/pho ... ong-beach/
http://www.youtube.com/watch?v=_i1P1PoBXng

ቁጥር 2-

http://www.christianpost.com/news/openl ... inn-72336/

ቁጥር 3-

http://www.youtube.com/watch?v=QM6bQu_Cwok

ቁጥር 4-

http://www.youtube.com/watch?v=Sas_TRuFdns

ቁጥር 5-

http://www.youtube.com/watch?v=zY1sCay1BQM

ቁጥር 6-

http://www.youtube.com/watch?v=zcqgVMq9mrs

እና ሌድንይ ጌይ (ቦይ) ዲጎኔ ሞረቴው ልጨምርልኽ ወይስ ይብቃኽ?

እንግዲኽ ከሚልየን ፋክቶች ውስጥ ዜሮ ነጥብ ዜሮ ዜሮ ዜሮውን ጠንቁዬ ያለኝን ሚዛንኽ ላይ እንድታስቀምጠው አሳየውኽ...ዘን ሾም ሚ ዋች ዩ ጋት::

እና እራስንና አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው ታላቅ ችሎ ታ ነው እንል ነበር በንጉሱ ጊዜ ባላባት ሆነን ስናበቃ እንዳንተ ያለውን ከብት መቆምያ መቀመጫ አሳጥተን ጠምደን እያረስን ስንዘፍን::

ሰሞኑን ካንተ ጋር ልሆን እችላለሁ....አዳዲስ ገበያዎች ከች እስኪሉ.....ሳልጽፍ ከርሜ ስታፍ ጻፍ እያለኝ ስለሆነ::መጻፍያ እጄን አሳከከኝ::እንዳንተ ያለ ከብቴን መኖ መግብ አሰኘኝ::

መጣን

ሾተል ነን..................ቤቴን የጌዮች መሰባሰብያ ያደርጉታል ብሎ ነበር አሉ....በነ ዲጎኔ ትንቢቱ ሲፈጸም አየን::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot], Google Adsense [Bot] and 7 guests