ጤና ይስጥልኝ ለነባሩም ለአዲሶቹ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ጤና ይስጥልኝ ለነባሩም ለአዲሶቹ

Postby dgcom » Wed Aug 21, 2013 8:59 pm

በቅድሚያ ሰላምታዬን ሳቀርብ ከፍ ያለ ደስታ ይሰማኛል

መቼም ያልሞተ ሰው ይገናኝ የለ ይሄው ከ 8 አመት በሐላ ለመምጣት ችያለሁ:
ሲቆዩ ባይታወር መሆኑ አይቀርምና ይችን ከመጻፌ በፊት ያለውን ሁኔታ ለመቃኘት ሞክሪያለሁ አልክድም ዋርካ ብዙ የሀሳብ ለውጥ አሁንም አይታይባትም ፍቅር በሚለው አምድ የሚታዩ ውዥብር ከድሮ ብሶ ይገኛል ግን አሁንም ጊዜ ስላለን ፈጥነን መቀየር ሊኖርብን ይችላል

አንዳንድ ከድሮ ከማስታውሳቸው ሰዎች ጥቂቶቱ መኖራቸውን አረጋግጫለሁ ይባስ አንዳንዶቹ ብሶባቸው ይገኛሉ ከኒዚህም አንዱ "ምርቃና" ሲሆን ስሙንም በመቀየሩ ህዝባችንን በወያኔያዊ ቃል እያደናገረ መሆኑ ይገኛልም አያጠራጥርም ግን ያሁኑ አመጣጤ እሱን ገጽጾ እንደ ድሮው ማለፍ ሳይሆን ስር የነቀለ ለውጥ ላመጣለት በሙሉ ፍላጎቴ ተነስቻለሁ

በተረፈ ምንም አዲስ ነገር ባለማየቴ ብዙም ለማለት ተቆጥቢያለሁ .

ድል ለአማራ ህዝብ!!!
dgcom
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 278
Joined: Thu Jan 20, 2005 4:44 pm
Location: ethiopia

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests