GOOGLE *SEX* የምትለዋን ቃል በመፈለግ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

GOOGLE *SEX* የምትለዋን ቃል በመፈለግ

Postby ገልብጤ » Tue Jul 23, 2013 1:42 pm

[/i]ኢትዮጲያን ሁለተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል። አሁን ባለንበት አምት ቃሏን Search በማድረግ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠናል
ይቺን ከልሟትማ
http://www.diretube.com/articles/read-e ... _3317.html

ታዲያ የኛ ባልህ ጠባቂወች ምን ትላላቹ ..ቅቅቅ
በቤቲ ---- ያዙኝ ለቀቁኝ እንዳላላቹ ...እስኪ ለዚቺ ምን አስተያየት አላ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: GOOGLE *SEX* የምትለዋን ቃል በመፈለግ

Postby ደጉ » Wed Jul 24, 2013 10:22 am

ገልብጤ wrote:.....
ታዲያ የኛ ባልህ ጠባቂወች ምን ትላላቹ ..ቅቅቅ
በቤቲ ---- ያዙኝ ለቀቁኝ እንዳላላቹ ...እስኪ ለዚቺ ምን አስተያየት አላ[/i]

...ገልብጤ ይሄ ባህል የማጥበቅ የማላላት ጉዳይ አይመስለኝም....ምናልባት የሴክስ ትምህርት በትምህርት ቤት እንደ ሰለጠኑት አገሮች ስለማይሰጥ ሰው ለማወቅ ካለው ጉጉት ጎግል በማድረግ ለማወቅ ይጥራል ....ወይም ደግሞ የኢንተርኔት አክሰሱን በመጠቀም ጭንቅላቱ ከሴክስ ውጪ የማያስብ ሰው ቁጭ ብሎ እሱን ሰርች ሲያደርግ ይውላል....;)
....አንድ ቀን ይሄ ህዝብ ደግሞ ስርች እሚያደርገው ሴክስ ይሰለቸውና ጥሩ ቴክኖሎጂ ያለበትን ቃላት ሰርች ያደርግ ይሆናል ...ችግሩ ግን እናንተና ቤቲ ባለጌዋ ቀድማችሁ ሰልጥናችሁ የባህላችንን ክብረ ንጽህና ገፋችሁ እናነት ጋ ለመድረስ ሰው ሁሉ ጎግል ማድረግ ጀመረ .. :lol:
....አገር ውስጥ አይደለም እንደ ሰው እንደ አህያ ማስብ እሚችል መንግስት ቢኖር የ ፖለቲካ ድህረ ገጾችን ከሚያግድ እንደዚህ አይነት ቃላቶችን እና ድህረ ገጽችን ቢዘጋ ህዝቡ ቢያንስ በሚያስተምሩት ድህረ ግጾች ላይ እንዲውል ባደርጉት ነበር...;) ችግሩ ግን ሞሮ የሆኑ መሪዎች ሞሮ የሆነ ትውልድ ..ለ ሞሮ አመራራቸው እንዲመቻቸው ስለሚፈልጉ እንደ እናንተ አይነት የሴክስ ኤክስፐርቶችን እና ጎበዞችን ያመርታሉ.... :lol:

ሴክስ ተፈጥሮ ከ እስትዋት እስከ ነፍሳት ያደለው ነው ...ወግ አጥባቂዎቹ ያልነው እንደ እንስሳ በግልጽ መደረጉ ካደንግበት ባህል ጋ መቃረኑን እና እሚያስፍር መሆኑን አንተም ሌሎቹም ጠንባራዎች ያውቁታል ...ከዛ ውጪ ቤቲ ለተባለች ጋለሞታ ግድ እሚኖረው ያለ አይመስለኝም እኔን ጨምሮ... :D
...ገልብጤ ወንድማችን እርግጠኛ ነኝ ህሳቤን ተርድተህል....;)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4529
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: GOOGLE *SEX* የምትለዋን ቃል በመፈለግ

Postby እንሰት » Fri Aug 23, 2013 2:38 am

ገልብጤ wrote:[/i]ኢትዮጲያን ሁለተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል። አሁን ባለንበት አምት ቃሏን Search በማድረግ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠናል
ይቺን ከልሟትማ
http://www.diretube.com/articles/read-e ... _3317.html

ታዲያ የኛ ባልህ ጠባቂወች ምን ትላላቹ ..ቅቅቅ
በቤቲ ---- ያዙኝ ለቀቁኝ እንዳላላቹ ...እስኪ ለዚቺ ምን አስተያየት አላ


ሰላም ሰላም ዋርካ ያሰገባቺኝ እለት ይቺን ጉዳይ ጎግል ሳደርጋት ስለ ኢትዮጵያ ሳይሆን ሳለሁባት ከተማ ነው የነገረኝ:: ወንድማችንም ክሀገር ቤት ከሆነ የጎለጎልከው ጎግል ሎካላይዝ ስላደረገ ይሆናል ጦቢያን ያሳየህ::
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Re: GOOGLE *SEX* የምትለዋን ቃል በመፈለግ

Postby ቢተወደድ » Fri Aug 23, 2013 10:58 am

ግልብጤ ጥያቄ አለኝ;
ከኢትዮጵያ ሕዝብ ምን ያህሉ ነው የኢንተርኔት አክሰስ ያለው?

ገልብጤ wrote:[/i]ኢትዮጲያን ሁለተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል። አሁን ባለንበት አምት ቃሏን Search በማድረግ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠናል
ይቺን ከልሟትማ
http://www.diretube.com/articles/read-e ... _3317.html

ታዲያ የኛ ባልህ ጠባቂወች ምን ትላላቹ ..ቅቅቅ
በቤቲ ---- ያዙኝ ለቀቁኝ እንዳላላቹ ...እስኪ ለዚቺ ምን አስተያየት አላ
When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets.
ቢተወደድ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1965
Joined: Tue Jul 21, 2009 3:21 pm
Location: Dabra Za`Yet

Postby dgcom » Thu Aug 29, 2013 11:06 am

ቤቲ ነች ሴክስ ወደ ኢትዮጵያ ያስገባችው ድሮ ድሮ ጸዳ ያለው ዘር ኦርቶዶክስን, ስልጣኔን ወዘተ ወደ ኢትዮጵያ ሲያስገባ ኖሮ ይቺ የትግሬ ተወላጅ በለጠጠችው እቃ እንዳላት እንዲያውም የገረመኝ አንድ ቢያጆ ላይ ስለ አቡነ አረጋዊ ማረኝ ብላ ስትማጸነው.... ጋለሞታ
dgcom
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 280
Joined: Thu Jan 20, 2005 4:44 pm
Location: ethiopia


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot], Google [Bot] and 5 guests