አቤት ጭር ማለቱ ከተማው ገጠሩ
ለተዘጋበት ሰው መገናኛው በሩ
ምነው ቤቴ በሩ በሌሊት ይንኳኳል
እንቅልፍ የሚነሳ ናፍቆት ከደጅ ቆሟል
ትዝታ
ታላቁ ሙሉቀን መለሰ
ቆቁ wrote:ምስኪኑ ዳግማዊ መልካም ሽርሽር
በነገራችን ላይ ከታች የጻፍካት ምንድናት
ስማ ሁሉም ሕዝብ ፕሮፌሰር
ሁሉም ሕዝብ ሐብታም ባለ መርከብ እና ባለ ሕንጻ
ሁሉም ሕዝብ ዶክተርና አይሮፕላን አብራሪ
ይሆናል ያለህ ማነው ?
ዛሬ አይሮፕላን ማብረር ከጉልበት ስራ የበለጠ ጉዳይ ነው ጉራ ከመንፋት በስተቀር
ዛሬ ፕሮፌሰርና ድንጋይ ከመሸከም የበለጠ ስራ ነው ጉራ መንፋት ካልሆነ በስተቀር
ሐገር በፕሮፌሰር እና በፓይለት በዶክተር ኢንጂነር ብቻ አትገነባም
ሐገር በድንጋይ ተሸካሚው በፒዛ ጋጋሪው : በእንጀራ ጋጋሪው በሽንት ቤት አጣቢው በታክሲ ጠባቂው በመቃብር ጠባቂው ነው
ይህ ጽሁፍ ናላውን ለሚያዞር ኮምፑተር ስር ለሚጠቀጠቅክ ተማርኩ ብሎ ለሚዘንጠው ፍጡር ነው::
የተማረ ይገደለኝ
ያልተማረ ያድነኝ
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
እዛ ማዶ አንድ ሱሪ ሆ
እዚህ ማዶ ሆ....አንድ ሱሪ
የኔማ "ጌታ"......መሀል ሰፋሪ........( :D )
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም ዋርካውያን
እንኳን ለፈረንጆቹ "እዮሐ አበባዬ" አደረሳችሁ :D
መልካም 2014 ይሁንላችሁ :!:
በሐሳብ ተስማማንም አልተስማማን ዋርካን ዋርካ ላደረጋችሁ በሙሉ መልካም ምኞቴ ይድረሳችሁ
Gosa; ሾተል; ክቡራን; ስልኪ; ቆቁ; ገልብጤ; ጌታ; Konjit; recho; ወርቅነች; እህምም; ሙዝ1; እንድሪያስ; ምክክር; ቢተወደድ; ዞብል2; ውቃው;ወንበዴው; ደጉ; ዲያስፖራ; ለማ; ዲጎኔ; ኮኮቴ; ቶፍ; ተድላ ሀይሉ; ሸዋነህ; ዘጌ; ፉኚዶ ተራራ; ጎተራ; MIMI77; መንዜው; ዘመድኩን; ቤንዚን; አባዊርቱ; የዘመኑ ልሳን; መላ-ምት; ዛዙ; ሓየት11; አንፌቃ; ናፖሊዮን ዳኘ; ስሙ ይናገር; Salar; መራራ; AddisMeraf; ሾላገብያ; ግዛቸው ወዘተ (የዘነጋሁት ካለ ሞት ይርሳኝ :D የክፍል ስም ጠሪ የሆንኩኝ መሰለኝ :lol: :lol: ) እንዲሁም ሀሳቦችን ለማንበብ ብቻ ዋርካን ለምትጎበኙ በጠቅላላ .....በድጋሚ የስኬትና የዋርካ ላይ ጭቅጭቅ ዓመት ይሁንልን :D
ድል ድል ይሸተኛል......አሜን :D
የአዲስ ዓመት ዘፈን ባይሆንም የዕንቁዋን የፍቅረአዲስ ነቅዐጥበብን ግሩም ዘፈን ተጋበዙልኝ :wink:
ተመለስ
ወንድም ዲጎኔ wrote:ሰላም/አሻማ/ዳይ ቡሸ/ጠህና ህእበለይ/አማንተኢ/ሰሮ/ዲጎና
በ2014 ዋዜማ ወደአእምሮ ተመልሰው ከስድብ ርቀው ዋርካን እዲያሳምሯት ከምጸልይላቸው አንዱ ዘላለም የመወደውን የአርነት ታጋዩን ኒክ ዋለልኝ ለያዝከው ወያኔ!
ሰላምታና መልካም ምኞትህን ተቀብያለሁ ያዝልቅልህ!የዘፈን ምርጫህን አልቀበልም::ፍቅርአዲስ ብዙ ተስፋ ጥለንባት አንድ ቀን እንደሙሉቀን ትዘምራለች ብለን ነበር::ለወንጀለኛ ጠንቅዋይ ካዜመች ወዲህ እኔና አክባሪዋ እንግሊዛዊ የጦቢያ ወዳጅ ጄራልድ ጎትዘን ጭምር ሰርዘናትል::ጌታ ልቧን ነክቶ ለንስሀ ሲያበቃት ግን እናደንቃት ይሆናል::
በተረፈ ድል ድል ይሸተኛል የሊሊ/ቃልኪዳን መዝሙር ለሁላችን ይሁንልን!
ድል ድል ይሸተኛል ማሸነፍ ማሸነፍ ....ጴንጤዎቹን የዋርካ ተሳዳቢዎች እየሰደቡ አባርው ማን ይጨርስልኝ ይህን መዝሙር ??ክቡ ክብሮም ይችል ይሆን? ስለበደሌ ጥያቄህ እዚያው መልሸልሀለሁ!
ዲጎኔ ሞረቴው ከበደሌ ቢራ ፋብሪካ ሰራተኞች መጽሀፍ ቅዱስ ጥናት ክበብዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም ዋርካውያን
እንኳን ለፈረንጆቹ "እዮሐ አበባዬ" አደረሳችሁ :D
መልካም 2014 ይሁንላችሁ :!:
በሐሳብ ተስማማንም አልተስማማን ዋርካን ዋርካ ላደረጋችሁ በሙሉ መልካም ምኞቴ ይድረሳችሁ
Gosa; ሾተል; ክቡራን; ስልኪ; ቆቁ; ገልብጤ; ጌታ; Konjit; recho; ወርቅነች; እህምም; ሙዝ1; እንድሪያስ; ምክክር; ቢተወደድ; ዞብል2; ውቃው;ወንበዴው; ደጉ; ዲያስፖራ; ለማ; ዲጎኔ; ኮኮቴ; ቶፍ; ተድላ ሀይሉ; ሸዋነህ; ዘጌ; ፉኚዶ ተራራ; ጎተራ; MIMI77; መንዜው; ዘመድኩን; ቤንዚን; አባዊርቱ; የዘመኑ ልሳን; መላ-ምት; ዛዙ; ሓየት11; አንፌቃ; ናፖሊዮን ዳኘ; ስሙ ይናገር; Salar; መራራ; AddisMeraf; ሾላገብያ; ግዛቸው ወዘተ (የዘነጋሁት ካለ ሞት ይርሳኝ :D የክፍል ስም ጠሪ የሆንኩኝ መሰለኝ :lol: :lol: ) እንዲሁም ሀሳቦችን ለማንበብ ብቻ ዋርካን ለምትጎበኙ በጠቅላላ .....በድጋሚ የስኬትና የዋርካ ላይ ጭቅጭቅ ዓመት ይሁንልን :D
ድል ድል ይሸተኛል......አሜን :D
የአዲስ ዓመት ዘፈን ባይሆንም የዕንቁዋን የፍቅረአዲስ ነቅዐጥበብን ግሩም ዘፈን ተጋበዙልኝ :wink:
ተመለስ
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests