መግባት አቅቶኝ ከረምኩ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

መግባት አቅቶኝ ከረምኩ

Postby ወለላዬ » Mon Oct 21, 2013 10:19 pm

አሁንም ለሙከራ ነው እግረ ሙከራ አድርጌ ጽሁፍ እለቃለሁ
ወለላዬ
ወለላዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 403
Joined: Wed Jan 26, 2005 11:20 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Mon Oct 21, 2013 11:35 pm

ወንድማችን ወለላዬ:- እግረ ሙከራየን ሳይሆን መሆን ያለበት ዕጀ ሙከራየን ነው:: :D በግርህ አትጽፈውም በእጅህ ነው የምትጽፈው.. :D ለማንኛውም ማለት የፈለከው ገብቶኛል...ችግር የለውም:: ዋርካ ፖሎቲካ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ስራ ፈቶች እንዲህ እንዳንተ አስተማሪና መሳጭ የሆነ ጽሁፍ ስጽፍ ይዥላቸው ሳቀርብ ኮንቴንቱን ሳይሆን ፊደሉ ላይ እያነጣጠሩ እንዲህ አድርግ እንደዛ አታድርግ እያሉ እበሳዬን ስለሚያሳዩኝ ትንሽ ሙድ ልያዝባቸው ብዬ ነው.... :D ሰላም ሁን::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7971
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Tue Oct 22, 2013 12:17 pm

ጅብ የማይታወቅበት አገር ሄዶ ቁርበት እንጥፉልኝ ይላል ልበል ያገሬ ሰው? :lol: :lol: :lol: :lol: አንቺ ጅብም: ቁርበትም ነሽ:: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ወደ ዋርካ ብቅ ለማለት መሞከሩን ለመግለጽ እግረ ሙከራዬን አለ: ትክክልም ነው:: :lol: :lol: :lol: ግዜ ተጋሩ ላይ አብርሀዬን እንደማረም የሚቀል መስሎሽ ነው አይደል? :lol: :lol: :lol: :lol: ምስኪን በግ::

ክቡራን wrote:ወንድማችን ወለላዬ:- እግረ ሙከራየን ሳይሆን መሆን ያለበት ዕጀ ሙከራየን ነው:: :D በግርህ አትጽፈውም በእጅህ ነው የምትጽፈው.. :D ለማንኛውም ማለት የፈለከው ገብቶኛል...ችግር የለውም:: ዋርካ ፖሎቲካ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ስራ ፈቶች እንዲህ እንዳንተ አስተማሪና መሳጭ የሆነ ጽሁፍ ስጽፍ ይዥላቸው ሳቀርብ ኮንቴንቱን ሳይሆን ፊደሉ ላይ እያነጣጠሩ እንዲህ አድርግ እንደዛ አታድርግ እያሉ እበሳዬን ስለሚያሳዩኝ ትንሽ ሙድ ልያዝባቸው ብዬ ነው.... :D ሰላም ሁን::
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ቱሉቦሎ » Wed Oct 23, 2013 1:40 am

ክቡራን wrote:ወንድማችን ወለላዬ:- እግረ ሙከራየን ሳይሆን መሆን ያለበት ዕጀ ሙከራየን ነው:: :D በግርህ አትጽፈውም በእጅህ ነው የምትጽፈው.. :D ለማንኛውም ማለት የፈለከው ገብቶኛል...ችግር የለውም:: ዋርካ ፖሎቲካ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ስራ ፈቶች እንዲህ እንዳንተ አስተማሪና መሳጭ የሆነ ጽሁፍ ስጽፍ ይዥላቸው ሳቀርብ ኮንቴንቱን ሳይሆን ፊደሉ ላይ እያነጣጠሩ እንዲህ አድርግ እንደዛ አታድርግ እያሉ እበሳዬን ስለሚያሳዩኝ ትንሽ ሙድ ልያዝባቸው ብዬ ነው.... :D ሰላም ሁን::


ስማ ወለላዬ ክቡራንን አትመነው
አንድ ግዜ
የፈና ጂርታ የፈና ጂርቱ
እናቷን አንቺ : ልጂቷን አንቱ

የሚል ጥሩ ግጥም አቅርበህልን ክቡራን በ plagiarism ክሶህ ነበር :: ወለላዬ የሰው ግጥም እያመጣ የኔነው ይላል ብሎ ስምክን ሲያጠፋው ነበር :: ስለዚህ በ"ስለማርያም እቺን ጠቅ አርጉልኝ" ውዳሴ እንዳትታለል :: ክፉ ስም አጥፊ ልማታዊ ጋዜጠኛ ነው :: ይህንንም ግጥም ሰርቆ ነው ያመጣው ይል ይሆናል
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests

cron