የዲጎኔ ግጥሞች

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የዲጎኔ ግጥሞች

Postby ጌታ » Tue Oct 29, 2013 7:13 pm

ወንድማችን ዲጎኔ ዋርካ ላይ ኃሳቡን በስድ ንባብም ሆነ በግጥም ጥሩ አድርጎ በመግለጽ ይታወቃል:: ይህ የስነ ጽሁፍ አምድ እንደመሆኑ ግጥሞቹ ተበታትነው እንዳይቀሩ በማሰብ ይህንን ቤት ለክብሩ ከፍቸለታለሁ:: ዲጎኔ በርታ ተበራታ!!

ከዚህ በታች ወለላዬ ቤት የከተባትን ግጥም እነሆ ብያለሁ...

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን ይሁን በያለንበት

ስነግጥምን ለትግል የምናውልበት
ከአጼው ተፋላም አቤ ጉበኛ ጀምሮ
እሰከዛሬ ተፋላሚ ይህን ወያኔ ቀበሮ
ጨዋ ሰው እንዲህ ሲገጥም ቁምነገር
ጨምላቃ ወያኔ ግን ይወዳል ግርግር
ዋና ጉዳይ ትቶ ሳድስ ሳብእ ሲቆጥር
ከአማሮቹ በላይ አማርኛ ሊያስተምር
ሆድአደር መሰሪ የግፈኛ ገዥ አሽከር
እኛ ግን እንቀጥል በማለፊያ ጦቢያዊኛ
ይልመድብህ ወገናችንም አዲሱ ዋርከኛ
በለዛ ግጥሞችህ የተቀላቀልከን ሰሞነኛ
ስነቃሉና ግጥም ኪነጥበብም ጭምር
ለገባሮች መብት ነበር ድሮ ሲጀመር
እስኪ ለፍትህና ለዲሞክራሲ እንዘክር
የታፈኑ ህዝቦች አንደበት እናጠንክር
ከቶ እንዳንሸወድ በወያኔዎቹ ቅንብር
የገጣሚና ደራሲያን ተቀናቃኝ መጅገር
መጥፊያቸው ደረሰ እንደፋነኑ አይቀር
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ገልብጤ » Tue Oct 29, 2013 7:55 pm

እኔም ሀሳብ ነበረኝ እንዲህ አይነት ቤት ለመክፈት
ነገ ዛሬ ስል አንተ ቀደምከኝ ...ግን ያው ነው ለመናፍቁ ወንድማችን ዲጎኔ መታስቢያ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: የዲጎኔ ግጥሞች

Postby varka911 » Wed Oct 30, 2013 6:00 pm

ጌች ርችቱና ደቤ ደቡሽካ ምነው ጋሽ ዲጎኔ ላይ ተባብራችሁ ጠመማችሁበት?

ዲጎኔ እኮ ውስጡ ክፋት የሌለበት ቀና ሰው ነው:: ላመነበት በግልጽ የሚናገር:: ለማንም የማይወግን:: ጥሩ ሲያይ የሚያበረታታ ሰው ነው (ክብሮምን ሲያበረታታ እናስታውሳ):: ክፋትን ሲያይም እኩል የሚያወግዝ ሰው ነው (አሁንም ክብሮን ሲያዋክበው እናስታውሳ) :: እርግጥ ነው እንዲህ አይነት ሰው ከየትም ጎራ ለመመደብ ይከብዳል:: ጎራ የለውም ማለት ግን ችግር አለበት ማለት አይደለም:: ዲጎኔ የሚጽፈው አልገባንም ማለት ችግሩ የዲጎኔ ነው ማለት አይደለም:: ኢኳሊ የኛም ሊሆን እንደሚችል እናስብ እንጂ :wink:

ጋሽ ዲጎኔ ወዳጄ እጅ እንደማትሰጥ አውቃለሁ:: በርታ::


ጌታ wrote:ወንድማችን ዲጎኔ ዋርካ ላይ ኃሳቡን በስድ ንባብም ሆነ በግጥም ጥሩ አድርጎ በመግለጽ ይታወቃል:: ይህ የስነ ጽሁፍ አምድ እንደመሆኑ ግጥሞቹ ተበታትነው እንዳይቀሩ በማሰብ ይህንን ቤት ለክብሩ ከፍቸለታለሁ:: ዲጎኔ በርታ ተበራታ!!

ከዚህ በታች ወለላዬ ቤት የከተባትን ግጥም እነሆ ብያለሁ...

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን ይሁን በያለንበት

ስነግጥምን ለትግል የምናውልበት
ከአጼው ተፋላም አቤ ጉበኛ ጀምሮ
እሰከዛሬ ተፋላሚ ይህን ወያኔ ቀበሮ
ጨዋ ሰው እንዲህ ሲገጥም ቁምነገር
ጨምላቃ ወያኔ ግን ይወዳል ግርግር
ዋና ጉዳይ ትቶ ሳድስ ሳብእ ሲቆጥር
ከአማሮቹ በላይ አማርኛ ሊያስተምር
ሆድአደር መሰሪ የግፈኛ ገዥ አሽከር
እኛ ግን እንቀጥል በማለፊያ ጦቢያዊኛ
ይልመድብህ ወገናችንም አዲሱ ዋርከኛ
በለዛ ግጥሞችህ የተቀላቀልከን ሰሞነኛ
ስነቃሉና ግጥም ኪነጥበብም ጭምር
ለገባሮች መብት ነበር ድሮ ሲጀመር
እስኪ ለፍትህና ለዲሞክራሲ እንዘክር
የታፈኑ ህዝቦች አንደበት እናጠንክር
ከቶ እንዳንሸወድ በወያኔዎቹ ቅንብር
የገጣሚና ደራሲያን ተቀናቃኝ መጅገር
መጥፊያቸው ደረሰ እንደፋነኑ አይቀር
Get your second chance On my First Aid!
varka911
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 101
Joined: Tue Oct 22, 2013 2:30 pm

Re: የዲጎኔ ግጥሞች

Postby ጌታ » Wed Oct 30, 2013 6:28 pm

varka911 wrote:ጌች ርችቱና ደቤ ደቡሽካ ምነው ጋሽ ዲጎኔ ላይ ተባብራችሁ ጠመማችሁበት?


ወዳጄ ጠፋህ እያልኩ ስብከነከን አሁን መኖርህን ስላሳወከኝ አመሰግንሃለሁ:: :D

ይህን ጥረቴን እንዴት እንደተመለከትከው አላውቅም እንጂ የኔ ኃሳብ ማንኛውም ሰው ከጣረና ከተበረታታ ሌላው የደረሰበት ቦታ መድረስ ይችላል በማለት የጥንቱን የጥዋቱን ወዳጄን ከእነ በዕውቀቱ ስዩም ወይም ታገል ሰይፉ የመይተናነስ ግጥም ለመጻፍ ይበቃል ከሚል እምነት ነው:: ሰው ነህና መቼም በተንኮል አስበህ ከወንድሜ ልታቃቅረኝ ሞከርክ :lol:

ባንተ የሚጨክን ልብ ስለሌለኝ ይቅር ብዬሃለሁ :lol: :lol: :lol: :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Re: የዲጎኔ ግጥሞች

Postby ገልብጤ » Wed Oct 30, 2013 10:15 pm

varka911 wrote:ጌች ርችቱና ደቤ ደቡሽካ ምነው ጋሽ ዲጎኔ ላይ ተባብራችሁ ጠመማችሁበት?

ዲጎኔ እኮ ውስጡ ክፋት የሌለበት ቀና ሰው ነው:: ላመነበት በግልጽ የሚናገር:: ለማንም የማይወግን:: ጥሩ ሲያይ የሚያበረታታ ሰው ነው (ክብሮምን ሲያበረታታ እናስታውሳ):: ክፋትን ሲያይም እኩል የሚያወግዝ ሰው ነው (አሁንም ክብሮን ሲያዋክበው እናስታውሳ) :: እርግጥ ነው እንዲህ አይነት ሰው ከየትም ጎራ ለመመደብ ይከብዳል:: ጎራ የለውም ማለት ግን ችግር አለበት ማለት አይደለም:: ዲጎኔ
የሚጽፈው አልገባንም ማለት ችግሩ የዲጎኔ ነው ማለት አይደለም:: ኢኳሊ የኛም ሊሆን እንደሚችል እናስብ እንጂ :wink:

ጋሽ ዲጎኔ ወዳጄ እጅ እንደማትሰጥ አውቃለሁ:: በርታ::


ጌታ wrote:ወንድማችን ዲጎኔ ዋርካ ላይ ኃሳቡን በስድ ንባብም ሆነ በግጥም ጥሩ አድርጎ በመግለጽ ይታወቃል:: ይህ የስነ ጽሁፍ አምድ እንደመሆኑ ግጥሞቹ ተበታትነው እንዳይቀሩ በማሰብ ይህንን ቤት ለክብሩ ከፍቸለታለሁ:: ዲጎኔ በርታ ተበራታ!!

ከዚህ በታች ወለላዬ ቤት የከተባትን ግጥም እነሆ ብያለሁ...

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን ይሁን በያለንበት

ስነግጥምን ለትግል የምናውልበት
ከአጼው ተፋላም አቤ ጉበኛ ጀምሮ
እሰከዛሬ ተፋላሚ ይህን ወያኔ ቀበሮ
ጨዋ ሰው እንዲህ ሲገጥም ቁምነገር
ጨምላቃ ወያኔ ግን ይወዳል ግርግር
ዋና ጉዳይ ትቶ ሳድስ ሳብእ ሲቆጥር
ከአማሮቹ በላይ አማርኛ ሊያስተምር
ሆድአደር መሰሪ የግፈኛ ገዥ አሽከር
እኛ ግን እንቀጥል በማለፊያ ጦቢያዊኛ
ይልመድብህ ወገናችንም አዲሱ ዋርከኛ
በለዛ ግጥሞችህ የተቀላቀልከን ሰሞነኛ
ስነቃሉና ግጥም ኪነጥበብም ጭምር
ለገባሮች መብት ነበር ድሮ ሲጀመር
እስኪ ለፍትህና ለዲሞክራሲ እንዘክር
የታፈኑ ህዝቦች አንደበት እናጠንክር
ከቶ እንዳንሸወድ በወያኔዎቹ ቅንብር
የገጣሚና ደራሲያን ተቀናቃኝ መጅገር
መጥፊያቸው ደረሰ እንደፋነኑ አይቀር


ሓየት11 ከመይ አለካ

ምነው ማልያ ቀየርሽ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: የዲጎኔ ግጥሞች

Postby varka911 » Thu Oct 31, 2013 12:43 am

ጌች ርችቱ ሓወይ

ሰው መሆኔ ልክ ነው:: እኔን ለተንኮል ማጨትህ ግን ልክ ነው አልልህም :lol: ክፋት ነው ልልህም አልፈልግም :)

ያቺ የጋራ እህታችን ብትናፍቀኝ ግዜ ነበር ብቅ ያልኩትኝ እንጂ አዲሱ ምሽግ ተመችቶኝ ነበር :wink: እንዳውም ውስጥ አዋቂ አቶ ግልብጣቸው ከነ ቃጭሉ ... ሲሉ ብሰማ ... የክርስትና አባትነቱን ለማንም እንዳትሰጥብኝ ባደራ ጭምር ለማሳሰብ ነበር አመጣጤ ... ወኔው ሸሸኝ እንጂ ... እስኪ ከቻልክ እንደ ቅርበታችሁ አንተው ሹክ በልልኝ ... ዝምድናውን እፈልገዋለሁኝ በልልኝ ... :D ለልጃችን ... የስጋ ባልሆን የመንፈስ አባት ልሁነው እሺ በይኝ በልልኝ :D

@አስራለቃ ገልብጣቸው

እይሳሳቱ ወዳጄ እኔ ሓየት11 አይደለሁም:: እሺ ለሀገር ነኝ :lol: ከመይ አለሁምሳ?

ጌታ wrote:
varka911 wrote:ጌች ርችቱና ደቤ ደቡሽካ ምነው ጋሽ ዲጎኔ ላይ ተባብራችሁ ጠመማችሁበት?


ወዳጄ ጠፋህ እያልኩ ስብከነከን አሁን መኖርህን ስላሳወከኝ አመሰግንሃለሁ:: :D

ይህን ጥረቴን እንዴት እንደተመለከትከው አላውቅም እንጂ የኔ ኃሳብ ማንኛውም ሰው ከጣረና ከተበረታታ ሌላው የደረሰበት ቦታ መድረስ ይችላል በማለት የጥንቱን የጥዋቱን ወዳጄን ከእነ በዕውቀቱ ስዩም ወይም ታገል ሰይፉ የመይተናነስ ግጥም ለመጻፍ ይበቃል ከሚል እምነት ነው:: ሰው ነህና መቼም በተንኮል አስበህ ከወንድሜ ልታቃቅረኝ ሞከርክ :lol:

ባንተ የሚጨክን ልብ ስለሌለኝ ይቅር ብዬሃለሁ :lol: :lol: :lol: :lol:
Get your second chance On my First Aid!
varka911
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 101
Joined: Tue Oct 22, 2013 2:30 pm

Re: የዲጎኔ ግጥሞች

Postby recho » Fri Nov 01, 2013 2:43 am

ገልብጤ wrote:

ሓየት11 ከመይ አለካ

ምነው ማልያ ቀየርሽ
ገልቡ ተሸወዲንግ በግድንግዱ .. ይሄ ከላይ በእግሊዝ አፍ ጀምሮ በአማርኛ የጨረሰው ፍጥረት ሓዩን ለመሆን ድፍረቱም ብቃቱም የለውም .. እመነኝማ ... ሓዩ ኢዝ ሶ ኩል! የሱ ማሊያ ከርቀት ያንጸባርቃል ቂቂቂቅቅ

ማነህ ወንድማችን ስምህን በውነቱ መያዝ አልቻልኩም .. ክርስትናው መሰጠት ይሰጥሀል ግን አንተ ስም በቀየርክ ቁጥር አንተን ሰዶ ማሳደዱን እንዴት ልንችለው ነው???? :lol: :lol:

ጌቾ :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: የዲጎኔ ግጥሞች

Postby varka911 » Fri Nov 01, 2013 3:00 pm

!ትሩ :wink: እኔ እሱን አይደለሁም:: ይህን ያክል ግን አታጣጥይኝም, እንዴ :roll: ይቺን ደግሞ ለሓዩሽ አቀብይልኝ ...

http://youtu.be/5anLPw0Efmo

ስለ ስሜ ደግሞ አትስጊ ከክርስትና አባት የሚፈለገው የክርስትና ስም ነው :lol: ደግሞ በኢንግሊዝኛ አፍ መፍታት ብርቅ ነው እንዴ :roll:


ክብሮም wrote:
ገልብጤ wrote:

ሓየት11 ከመይ አለካ

ምነው ማልያ ቀየርሽ
ገልቡ ተሸወዲንግ በግድንግዱ .. ይሄ ከላይ በእግሊዝ አፍ ጀምሮ በአማርኛ የጨረሰው ፍጥረት ሓዩን ለመሆን ድፍረቱም ብቃቱም የለውም .. እመነኝማ ... ሓዩ ኢዝ ሶ ኩል! የሱ ማሊያ ከርቀት ያንጸባርቃል ቂቂቂቅቅ

ማነህ ወንድማችን ስምህን በውነቱ መያዝ አልቻልኩም .. ክርስትናው መሰጠት ይሰጥሀል ግን አንተ ስም በቀየርክ ቁጥር አንተን ሰዶ ማሳደዱን እንዴት ልንችለው ነው???? :lol: :lol:

ጌቾ :lol: :lol:
Get your second chance On my First Aid!
varka911
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 101
Joined: Tue Oct 22, 2013 2:30 pm

Re: የዲጎኔ ግጥሞች

Postby ገልብጤ » Fri Nov 01, 2013 7:59 pm

recho wrote:
ገልብጤ wrote:

ሓየት11 ከመይ አለካ

ምነው ማልያ ቀየርሽ
ገልቡ ተሸወዲንግ በግድንግዱ .. ይሄ ከላይ በእግሊዝ አፍ ጀምሮ በአማርኛ የጨረሰው ፍጥረት ሓዩን ለመሆን ድፍረቱም ብቃቱም የለውም ..
እመነኝማ ... ሓዩ ኢዝ ሶ ኩል! የሱ ማሊያ ከርቀት ያንጸባርቃል ቂቂቂቅቅ

ማነህ ወንድማችን ስምህን በውነቱ መያዝ አልቻልኩም .. ክርስትናው መሰጠት ይሰጥሀል ግን አንተ ስም በቀየርክ ቁጥር አንተን ሰዶ ማሳደዱን እንዴት ልንችለው ነው???? :lol: :lol:

ጌቾ :lol: :lol:

አልተሽወድንም ሪች ....ትክክል ነኝ ሓየት11 (ጺላው) ራሱ ነው
ስሙን መያዝ አቃተሽ ደግሞ :?:
V ወደ W ...ሲትቀይሪው
WARKA 911... ይሆናል እሱ ግን እንደ አዲስ ተመዝጋቢ ሊያጭበረብረን ነው እኮ ..ነቃ በይ እንጂ የኔ ድምብላል
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: የዲጎኔ ግጥሞች

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Nov 01, 2013 8:23 pm

ጌታ wrote:ወንድማችን ዲጎኔ ዋርካ ላይ ኃሳቡን በስድ ንባብም ሆነ በግጥም ጥሩ አድርጎ በመግለጽ ይታወቃል:: ይህ የስነ ጽሁፍ አምድ እንደመሆኑ ግጥሞቹ ተበታትነው እንዳይቀሩ በማሰብ ይህንን ቤት ለክብሩ ከፍቸለታለሁ:: ዲጎኔ በርታ ተበራታ!!


ታላቅ ሰው ጌታ........"ሁለቴ ሰላምታ; አንዱ ለነገር ነው" ይላል የሀገሬ ገበሬ :lol: :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Re: የዲጎኔ ግጥሞች

Postby ሻቬዝ-x » Sun Nov 03, 2013 7:44 am

ጌታ wrote:ወንድማችን ዲጎኔ ዋርካ ላይ ኃሳቡን በስድ ንባብም ሆነ በግጥም ጥሩ አድርጎ በመግለጽ ይታወቃል:: ይህ የስነ ጽሁፍ አምድ እንደመሆኑ ግጥሞቹ ተበታትነው እንዳይቀሩ በማሰብ ይህንን ቤት ለክብሩ ከፍቸለታለሁ:: ዲጎኔ በርታ ተበራታ!!

ከዚህ በታች ወለላዬ ቤት የከተባትን ግጥም እነሆ ብያለሁ...

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን ይሁን በያለንበት

ስነግጥምን ለትግል የምናውልበት
ከአጼው ተፋላም አቤ ጉበኛ ጀምሮ
እሰከዛሬ ተፋላሚ ይህን ወያኔ ቀበሮ
ጨዋ ሰው እንዲህ ሲገጥም ቁምነገር
ጨምላቃ ወያኔ ግን ይወዳል ግርግር
ዋና ጉዳይ ትቶ ሳድስ ሳብእ ሲቆጥር
ከአማሮቹ በላይ አማርኛ ሊያስተምር
ሆድአደር መሰሪ የግፈኛ ገዥ አሽከር
እኛ ግን እንቀጥል በማለፊያ ጦቢያዊኛ
ይልመድብህ ወገናችንም አዲሱ ዋርከኛ
በለዛ ግጥሞችህ የተቀላቀልከን ሰሞነኛ
ስነቃሉና ግጥም ኪነጥበብም ጭምር
ለገባሮች መብት ነበር ድሮ ሲጀመር
እስኪ ለፍትህና ለዲሞክራሲ እንዘክር
የታፈኑ ህዝቦች አንደበት እናጠንክር
ከቶ እንዳንሸወድ በወያኔዎቹ ቅንብር
የገጣሚና ደራሲያን ተቀናቃኝ መጅገር
መጥፊያቸው ደረሰ እንደፋነኑ አይቀር


ጌታ ሰላም ነው ?

እኔ ዲጎኔን ሳውቀው ወይንም ስከታተለው ስሙ በማንኛውም መልክ ከተነሳ እዛ ትሬድ ውስጥ እንደፈጥኖ ደራሽ ነገር ከች የሚለው ....

አሁን ግን ቤትን የሚያክል ነገር በስሙ ተከፍቶ ሳለ ያልመጣበት ምክንያት ያንተ ቤት አከፋፈት አላማ የተቀደሰ ተልእኮ ያለው ነው ብሎ ስላላመነ ይሆን ?

ባይሆንማ ኖሮ

የዋርካው የጥንቱ ወዳጃችን
ጌታ የተባለው ወንድማችን
ቤት ከፈተልን በስማችን
ስለተደነቀ በግጥማችን
እኛም ለጭቁን ህዝቦቻችን
ልሳን እንሆናለን በግጥማችን

ወዘተ...ብሎ ስንኝ በቅዋጠረልህ ነበር..

እኔ ግን የምደነቀው በዲጎኔ ግጥሞች ሳይሆን ከግጥሙ ጀርባ በሚታየኝ ወኔው እና ድፍረቱ ነው

አሁን ግን ልጠይቅህ የፈለግኩት ዋርካ ላይ ዞር ዞር ብየ ሳነብ አንድ ቦታ ላይ ዲጎኔ አራስ ሊጠይቅ በሄደበት ጌታና እህምም በአካል ያውቁኛል ብሎ ሲከራከር ስለሰማው ይህንን ማረጋገጥ ፈልጌ ነው ምን ያህል እውነት ነው ?

ሰላም
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby ጌታ » Mon Nov 04, 2013 4:05 pm

ወንድማችን ሻቬዝ -

ዲጎኔ ዋርካ ስነጥበብ ጎራ ሳይል በመቅረቱ እንጂ የዚህን ቤት አከፋፈት ዓላማ በመጥፎ አይቶት ነው ብዬ አላስብም:: ሌላው ወንድማችን ክቡራን እየተከታተለ የግጥም ችሎታውን ሲያጣጥል በማስተዋሌ የግጥም ሙከራውንና ችሎታውን የምንወድና የምናበረታታ ወንድሞች እንዳለነው እንዲያውቅ እንዳደረኩት አይጠፋውም::

ሌላ ቦታ ላይ የዋርካው ጌታ በአካል ያውቀኛል ስላለው ምንም ስህተት የለውም:: ዲጎኔ ከዋርካ ውጪ ጥሩ ቁመና እና ገጽታ ያለው የተከበረ ኢትዮጵያዊ ነው:: ከዚህ በላይ ግን እንዴት እና የት እንደማውቀው መግለጹ አስፈላጊ ስላልመሰለኝ አልፌዋለሁ::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ገልብጤ » Mon Nov 04, 2013 8:09 pm

ዲጎኔ ከዋርካ ውጪ ጥሩ ቁመና እና ገጽታ ያለው የተከበረ መናፍቅ ኢትዮጵያዊ ነው

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ለመሆኑ ኢትዮጵያ ብሎ ጽፎ ያውቃል ዋርካ ላይ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ዲጎኔ » Tue Nov 05, 2013 2:11 am

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ውድ ወገኖች የዋርካው ጌታና ሻቬዝ
ስለመልካም ቃላቶቻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ:: ሻቬዝ እንዲህ አስተዋይ መሆንህን አላቅም ነበር::የዋርካ ጌታ እጅግ የማከብረው ዋርካን እንድመላለስባት ከሚያደርጉኝ አንዱ ነው::እንዲህ እናንተን መሰል ጨዋ ወገኖች ተሳትፎ በክፉወያኔዎችና መሰሎቻቸው ተቃዋሚ ነን ተብዬዎች የቆነሰች ዋርካችን መአዛ ጠርኗን ይለውጣል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ::ወደዚህ አምድ ያልገባሁት እኔ ታናሹ እንደገጣሚ ልቆጠር አይገባም ::በወያኔ መከራ ለሚቀመሱ ድምጻቸው ለታፈነው አንደበት ልሁን ብዬ ለመተንፈስ ስለሆነ የገጣሚነት ማእረጉ ከብዶብኝ ነው::
በተረፈ የአለም ጋዜጠኞች ማህበር ልዩ ተሸላሚ በወያኔ በሀስት ወንጀል የታሰረው እስክንደር ነጋን ባለቤት የሰርክን መልክት አንብቤ የወቅቱ የሰው ልጅ መብት አስከባሪን ሪፖርት varka 911 የከተበውን አንብቤ ለዚያች የመከራ ምድር አነባሁ::የህዝቦች መብት ተጠብቅ እምባችን የሚታበስበት ቀን ይመጣል::መጅገር ወያኔና ጀሌዎቹ የሚጠራረግይበት ቀን ቅርብ ነው::
ዲጎኔ ሞረቴው የህዝቦች መብት ረጋጭ ወያኔና ጀሌዎቹ የውስጥ እግር እሳት
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby መራራ » Tue Nov 05, 2013 10:59 am

አለማወቅሽ አገርሽ መራቁ:
ብለው ሲራቀቁ:
የሉሲን ጓደኛ የድንቅነሽን:
ብለውት አረፉ ታገል ሰይፉአችን:: :lol: :lol: :lol:

አባባ ዲጎኔን ጌታ ገደላቸው:
አራቱን ፎረሞች ጠብቦ ታደጋቸው::
ይቀመጡ ዘንዳ አቅማቸውን አውቀው:
ጎጆ በልካቸው ቀይሶ ሰጣቸው:: :lol: :lol: :lol:
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Next

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest

cron