እሰከ መቼ ?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

እሰከ መቼ ?

Postby ማማዬ » Wed Nov 13, 2013 7:31 am

:twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: እነዚ አረቦች አላበዙትም እንዴ ? ጌታ ሆይሰው ሆነን ከሰው ተፈጥረን እንዳልተፈጠርን እንዳልባሌ የትም ወድቆ የወገኖቼን እሬሳ በየቦታው ተጋድሞ ማየት እንዴት ያማል ? ለምንስ ዝም አልከን ?
"A journey of a thousand miles begins with a single step"
ማማዬ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Wed Apr 03, 2013 12:17 pm
Location: Emamaye gare

Postby ለማ12 » Wed Nov 13, 2013 7:10 pm

ልቅሷችን መፍትሄ ሊአመጣልን አይችልም:በአሁኑ ሰአት እንባችን አይደለም መፍትሄ የሚሆነን:


መደረግ ያለበት ግን በየትኛውም አለም የምንገኝ ሰዎች በውድ ብቻ ሳይሆን በግድም ቢሆን ትራንስፖርት ተፈልጎ በህይወት ያሉት በአፋጣኝ መመለስ አለባቸው:

ይህ በየሜዳ ማልቀሱ እስከ አሁን ላልሞቱት መፍትሄ አይደለም
አስፈላጊም ከሆነ ሀገር ቤት ያለው ህዝብ እርዳታውን በአፋጣኝ እንዲሰጥ አዲስ አበባ አለን የሚሉ ሁሉ ማድረግ አለባቸው

መንግስት ቢኖረን ኖሮ ይህን ያህል ሰዎች ሆነን ተፈጠረን ከሰወች ውጪ እስከምንሆን ይጠብቀን ነበር?


አሁን መደረግ ያለበት የተረፉት በቶሎ ወደ ሀገር ቤት ይመለሱ ትራንስፖርት ይከፈልና ውሳኔው ይወሰድ:

በየቦታው መሰለፉ መፍትሄ ይሆናል የምንል ሰዎች የሚኦሞቱትን ቁጥር ከቀን ቀን መጨመር የበለጠ ሊረዳን አይችልም:


እሽ እናስወጣ

እረ ሰዎች የተወሰን ትራንስፖርት መከፈል የሚከብደን ሰዎች አይደለንም:


እነዚህ በህይወት ያሉ ልጆች መመለስ አለባቸ አሁን::
ማስወጣት ከጀመርን እንደሚታገሱን ተስፋ እየሰጡን ነው
ይህ እኮ በየአለንበት ሰው ን ወክለን 1 አውሮፕላን ሂሳብ መክፈል ነው ይህ ከብዶን ይህን ያህል ሰው ይለቅብን??
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests