ወይኔ ወይኔ ሺ ግዜ ሞቼ መዳህኔአለም ክርስቶስ አዳነኝ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ወይኔ ወይኔ ሺ ግዜ ሞቼ መዳህኔአለም ክርስቶስ አዳነኝ

Postby ears » Tue Nov 19, 2013 10:59 pm

መዳህኔአለምን/ክርስቶስን የምትሳለሙ ተባበሩኝ

ሰሞኑን ቀኑ ጨልሞብኝ ተጨንቄና ተሸብሬ መዳህኔአለም ክርስቶስ አንተ አውጣኝ ፤ አንተ ድረስልኝ አንተን የሙጥኝ ብያለሁ እያልኩ ስወተውተው ከርሜያለሁ
ክብሩ ይስፋ ይክበር ይመስገን ልመናዬን ሰምቶኛል

ነገሩ እንዲህ ነው

የስራ ኢንሹራንስ ስለሚከፍል ለምን ሙሉ ቼክ አፕ አላደርግም አልኩና ከሃኪም ቀጠሮ ይዤ ሄድኩና ጠቅላላ ምርመራ ተደረገልኝ ፡ ጥቁሮች ፕሮስቴት ካንሰር የበለጠ ያጠቃቸዋል ተብሎ ቂጤንም ተጎርጉሬ የላቦራቶሪ ፎርም ተሰጠኝና ሂድኩ : ከጥቂት ቀናት በኋላም አስራሁለት ሰአት ሳልበላ ጾሜ ላቦራቶሪ ሄድኩና ሽቦ ሰውነቴ ላይ ለጣጥፈው የልቤን ጉዳይ መዘገቡ ፡ ደም በ6 ነው 7 ቱቦች ሰጠሁ ፤ ሽንት ሰጠሁና ምንም ሳልጨነቅ ወጣሁ ። አለም ደህና ብዬ ኑሮዬን ስቀጥል አንድ ቀን ከዶክተሬ ስልክ ይደውልና ዶክተሩ ስለ ላቦራቶሪ ምርመራ ውጤት ሊያይህ ይፈልጋልና በዚህ ቀን እንድትመጣ ተባልኩ ። አሁን ትንሽ ስጋት ገባችኝ

በቀጠሮው ቀን ስሄድ ነጭ የደምሴል ቁጥርህ ( White blood cell count ) ዝቅተኛ ስለሆነ ወደ ስፔሻሊስት መሄድና መታየት አለብህ አለኝ ። ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል ስለው ብዙ ሊሆን ይችላል ዋናው ግን ሉኪሚያ ኤይድስ ምናምን ብሎ ደረደረልኝ ። እኔ የሰማሁት ግን ኤይድስን ብቻ ነበር እና እዛው ዶክተሩ ቢሮ ሆኜ ሽብር ያዘኝ፤ ላብ በላብ ሆንኩ ደነገጥኩ ክው አልኩ
ምክንያት አለኛ ፡ ከብዙ ሴቶች ሴተኛ አዳሪም ጭምር ተልከስክሻለሁ እና አንድም ግዜ ኮንዶም ተጠቅሜ አላውቅም ። ብዙ ግዜ እንዲህ የምሆነው ስጠጣ ስለሆነ ሲቆላኝ ገጽታቸውን አይና የሚታይ ቁስል ወይም ገመምተኛ ካልመሰሉ ንጹህ ነሽ በሽታ የለብሽም ብዬ ጠይቄ አዎ ካሉኝ መነከር ነው ። ሃኪም ያለኝን ለጓደኞቼ ስነግር እነሱም በቃ ኤይድስ ይዞሃል ብለው ሲደመድሙ የበለጠ አስበረገጉኝ ። አሁን እኔም በቃ አልቆልኛል ኤይድስ ይዞኛል ብዬ ተስፋ ቆረጥኩ ። በሚያልፍ በሚያገድመው ሰው ሁሉ ምንኛ እድለኞች ናቸው ኤይድስ አልያዛቸውም እያልኩ መቅናት ጀመርኩ ። በቃ እኔ በድኔ ነበር የሚንቀሳቀሰው ። ያለኝ አማራጭ መድሃኔአለምን መለመን ነበር ። መዳህኔአለም ክርስቶስ ያሁኑን አውጣኝ ለወደፊቱ ግን ቆርጬ እጥለዋለሁ እንጂ ያለኮንዶም ወይም የምርመራ ወረቀት የሌላት ሴት ንክች አላድርግም እያልኩ መለመን ነበር

አይደርስ የለም የስፔሻሊስት ቀጠሮ ደረሰና እንደገና ደም ሰጥቼ በቀኑ ሆስፒታል እየተንቀጠቀጥኩ ፤ ፈስፈስ እያለኝ፤ ቅዘን ቅዘን እያለኝ ፡ አስታውክ አስታውክ እያለኝ ሄድኩ ። ዶክተሩ ሰላም አለኛ እጁን ዘረጋልኝ ፡ ይሄ ዶክተር ሁኖ ጤና የለውም እንዴ በሽተኛ የሚጨብጠው ብዬ እየገረመኝ ጨበጥኩት ። ከዛ የፋሚሊ ሜዲካል ሂስትሪ ፤ አጨስ እንደሁ እጠጣ እንደሁ የባጡን የቆጡን ጠያየቀኝና ሁሉንም አስፈላጊ የደም ምርመራ አድርገንልሃል የአንተ የኋይት ብለድ ሴል ካውንት ዝቅ ያለ ነው ግን በመሰረቱ የጥቁሮች ከነጮች በተፈጥሮ ዝቅ ያለ ነው ፡ ስለዚህ በጥቁሮች መስፈርት ያንተ ዝቅ ያለ ቢሆንም የሚያሳስብህ አይደለም አለኝ ። እሺ አልኩት የሚቀጥለውን ለመስማት ቸኩዬ ፡ ይኸው ነው ጥያቄ ከሌለህ አለኝ ። ኤይድስ የለብኝም ኤች አይቪ የለብኝም ብዬ ጠየኩት ሳቀብኝና ለምን ጠየክ አለኝ ፤ ሰዉ ሁሉ በዚህ እያስፈራራኝ እስከዛሬ አንድ ሺ ሞት ሞቼያለሁ በፍርሃትም የገደለኝ እሱ ነው አልኩት ። እንደሱ ከሆነ እንኳን ደስ ያለህ ኤይድስ ኤች አይቪ የለብህም ባይ ባይ ብሎኝ ሲወጣ እዛው ምርመራ ክፍል ሆኜ አስር ጊዜ ይሆናል መዳህኔአለም ክርስቶስ ክበር ተመስገን ክብርህ ይስፋ እያልኩ የፈነጠዝኩት ። ከሞት ወደ ህይወት መዳህኔአለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ።

ምክሬን ከፈለጋችሁ ያቺ የ15-20 ደቂቃ የቅንዝር እርካታ እኔ ከደረሰብኝ ጭንቀትና ሽብር ፍጹም አይመዛዘንም ፡ሴክሱ ባፍንጫዬ ወጥቶ መንኩሼ ገዳም ብገባ ይሻለኛል ። ሰቀቀኑ ከሞት ይብሳል ።
ወይኔ ጨንቀት ወኔ ሽብር ወይኔ ነጭ ፍርሀት ወይኔ የቁም ሞት አያድርስባችሁ ያሳለፍኩትን ፍዳ

በሉ ሰው የምትወዱ መዳህኔአለምን ወይም ክርስቶስን የምትሳለሙ ይህንን ግድየለሽ ምስኪን ከጉድ ስላወጣኸው በጭንቅቱ በሽብሩም ስለደረስክለት ክበር ተመስገን ብላችሁ ሻማ አብሩልኝ እባካችሁ ። ወሮታውን መዳህኔአለም ክርስቶስ ከእንደኔ አይነቱ ጭንቀት ሽብር እና የቁም ሞት ይሰውራችሁ
ears
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Sun Apr 07, 2013 10:10 pm

Postby ገልብጤ » Tue Nov 19, 2013 11:08 pm

ስማ አንተ ጆሮ የትም ስትቀነዝር ባልገህ( የቅንዝር አብዬት ተፋፍሞብህ ) ..እኛን ሻማ አብሩ ትለለህ :roll:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1697
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ወርቅነች » Wed Nov 20, 2013 6:03 am

ገልብጤ wrote:ስማ አንተ ጆሮ የትም ስትቀነዝር ባልገህ( የቅንዝር አብዬት ተፋፍሞብህ ) ..እኛን ሻማ አብሩ ትለለህ :roll:

አንት ወጠጤ የስ ኢስ ዘ አንስር ሰለምትል ነው ሻማ ማብራ ያለብህ.... የኛ ANSWIER ትለሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol:
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Re: ወይኔ ወይኔ ሺ ግዜ ሞቼ መዳህኔአለም ክርስቶስ አዳነኝ

Postby ወርቅነች » Wed Nov 20, 2013 6:10 am

መዳህኔአለም ክርስቶስ ያሁኑን አውጣኝ ለወደፊቱ ግን ቆርጬ እጥለዋለሁ እንጂ ያለኮንዶም ወይም የምርመራ ወረቀት የሌላት ሴት ንክች አላድርግም እያልኩ መለመን ነበር

መዳህኔአለም ክርሰቶሰ እያልክ ሁሌ ትሸውደዋልህ ትላለች ጀሚላ ክቸርችል ጎዳና :lol: :lol:

ears wrote:መዳህኔአለምን/ክርስቶስን የምትሳለሙ ተባበሩኝ

ሰሞኑን ቀኑ ጨልሞብኝ ተጨንቄና ተሸብሬ መዳህኔአለም ክርስቶስ አንተ አውጣኝ ፤ አንተ ድረስልኝ አንተን የሙጥኝ ብያለሁ እያልኩ ስወተውተው ከርሜያለሁ
ክብሩ ይስፋ ይክበር ይመስገን ልመናዬን ሰምቶኛል

ነገሩ እንዲህ ነው

የስራ ኢንሹራንስ ስለሚከፍል ለምን ሙሉ ቼክ አፕ አላደርግም አልኩና ከሃኪም ቀጠሮ ይዤ ሄድኩና ጠቅላላ ምርመራ ተደረገልኝ ፡ ጥቁሮች ፕሮስቴት ካንሰር የበለጠ ያጠቃቸዋል ተብሎ ቂጤንም ተጎርጉሬ የላቦራቶሪ ፎርም ተሰጠኝና ሂድኩ : ከጥቂት ቀናት በኋላም አስራሁለት ሰአት ሳልበላ ጾሜ ላቦራቶሪ ሄድኩና ሽቦ ሰውነቴ ላይ ለጣጥፈው የልቤን ጉዳይ መዘገቡ ፡ ደም በ6 ነው 7 ቱቦች ሰጠሁ ፤ ሽንት ሰጠሁና ምንም ሳልጨነቅ ወጣሁ ። አለም ደህና ብዬ ኑሮዬን ስቀጥል አንድ ቀን ከዶክተሬ ስልክ ይደውልና ዶክተሩ ስለ ላቦራቶሪ ምርመራ ውጤት ሊያይህ ይፈልጋልና በዚህ ቀን እንድትመጣ ተባልኩ ። አሁን ትንሽ ስጋት ገባችኝ

በቀጠሮው ቀን ስሄድ ነጭ የደምሴል ቁጥርህ ( White blood cell count ) ዝቅተኛ ስለሆነ ወደ ስፔሻሊስት መሄድና መታየት አለብህ አለኝ ። ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል ስለው ብዙ ሊሆን ይችላል ዋናው ግን ሉኪሚያ ኤይድስ ምናምን ብሎ ደረደረልኝ ። እኔ የሰማሁት ግን ኤይድስን ብቻ ነበር እና እዛው ዶክተሩ ቢሮ ሆኜ ሽብር ያዘኝ፤ ላብ በላብ ሆንኩ ደነገጥኩ ክው አልኩ
ምክንያት አለኛ ፡ ከብዙ ሴቶች ሴተኛ አዳሪም ጭምር ተልከስክሻለሁ እና አንድም ግዜ ኮንዶም ተጠቅሜ አላውቅም ። ብዙ ግዜ እንዲህ የምሆነው ስጠጣ ስለሆነ ሲቆላኝ ገጽታቸውን አይና የሚታይ ቁስል ወይም ገመምተኛ ካልመሰሉ ንጹህ ነሽ በሽታ የለብሽም ብዬ ጠይቄ አዎ ካሉኝ መነከር ነው ። ሃኪም ያለኝን ለጓደኞቼ ስነግር እነሱም በቃ ኤይድስ ይዞሃል ብለው ሲደመድሙ የበለጠ አስበረገጉኝ ። አሁን እኔም በቃ አልቆልኛል ኤይድስ ይዞኛል ብዬ ተስፋ ቆረጥኩ ። በሚያልፍ በሚያገድመው ሰው ሁሉ ምንኛ እድለኞች ናቸው ኤይድስ አልያዛቸውም እያልኩ መቅናት ጀመርኩ ። በቃ እኔ በድኔ ነበር የሚንቀሳቀሰው ። ያለኝ አማራጭ መድሃኔአለምን መለመን ነበር ። መዳህኔአለም ክርስቶስ ያሁኑን አውጣኝ ለወደፊቱ ግን ቆርጬ እጥለዋለሁ እንጂ ያለኮንዶም ወይም የምርመራ ወረቀት የሌላት ሴት ንክች አላድርግም እያልኩ መለመን ነበር

አይደርስ የለም የስፔሻሊስት ቀጠሮ ደረሰና እንደገና ደም ሰጥቼ በቀኑ ሆስፒታል እየተንቀጠቀጥኩ ፤ ፈስፈስ እያለኝ፤ ቅዘን ቅዘን እያለኝ ፡ አስታውክ አስታውክ እያለኝ ሄድኩ ። ዶክተሩ ሰላም አለኛ እጁን ዘረጋልኝ ፡ ይሄ ዶክተር ሁኖ ጤና የለውም እንዴ በሽተኛ የሚጨብጠው ብዬ እየገረመኝ ጨበጥኩት ። ከዛ የፋሚሊ ሜዲካል ሂስትሪ ፤ አጨስ እንደሁ እጠጣ እንደሁ የባጡን የቆጡን ጠያየቀኝና ሁሉንም አስፈላጊ የደም ምርመራ አድርገንልሃል የአንተ የኋይት ብለድ ሴል ካውንት ዝቅ ያለ ነው ግን በመሰረቱ የጥቁሮች ከነጮች በተፈጥሮ ዝቅ ያለ ነው ፡ ስለዚህ በጥቁሮች መስፈርት ያንተ ዝቅ ያለ ቢሆንም የሚያሳስብህ አይደለም አለኝ ። እሺ አልኩት የሚቀጥለውን ለመስማት ቸኩዬ ፡ ይኸው ነው ጥያቄ ከሌለህ አለኝ ። ኤይድስ የለብኝም ኤች አይቪ የለብኝም ብዬ ጠየኩት ሳቀብኝና ለምን ጠየክ አለኝ ፤ ሰዉ ሁሉ በዚህ እያስፈራራኝ እስከዛሬ አንድ ሺ ሞት ሞቼያለሁ በፍርሃትም የገደለኝ እሱ ነው አልኩት ። እንደሱ ከሆነ እንኳን ደስ ያለህ ኤይድስ ኤች አይቪ የለብህም ባይ ባይ ብሎኝ ሲወጣ እዛው ምርመራ ክፍል ሆኜ አስር ጊዜ ይሆናል መዳህኔአለም ክርስቶስ ክበር ተመስገን ክብርህ ይስፋ እያልኩ የፈነጠዝኩት ። ከሞት ወደ ህይወት መዳህኔአለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ።

ምክሬን ከፈለጋችሁ ያቺ የ15-20 ደቂቃ የቅንዝር እርካታ እኔ ከደረሰብኝ ጭንቀትና ሽብር ፍጹም አይመዛዘንም ፡ሴክሱ ባፍንጫዬ ወጥቶ መንኩሼ ገዳም ብገባ ይሻለኛል ። ሰቀቀኑ ከሞት ይብሳል ።
ወይኔ ጨንቀት ወኔ ሽብር ወይኔ ነጭ ፍርሀት ወይኔ የቁም ሞት አያድርስባችሁ ያሳለፍኩትን ፍዳ

በሉ ሰው የምትወዱ መዳህኔአለምን ወይም ክርስቶስን የምትሳለሙ ይህንን ግድየለሽ ምስኪን ከጉድ ስላወጣኸው በጭንቅቱ በሽብሩም ስለደረስክለት ክበር ተመስገን ብላችሁ ሻማ አብሩልኝ እባካችሁ ። ወሮታውን መዳህኔአለም ክርስቶስ ከእንደኔ አይነቱ ጭንቀት ሽብር እና የቁም ሞት ይሰውራችሁ
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Re: ወይኔ ወይኔ ሺ ግዜ ሞቼ መዳህኔአለም ክርስቶስ አዳነኝ

Postby መራራ » Wed Nov 20, 2013 7:28 am

ማን ነህ ሁሜዲ ንፍጦ :lol: :lol: ይህ የ ወፍራም ጅል ገጸ-ባህሪ መጫወት ስትፈልግ የምትጠቀምበትን ኒክ-ኔምህ በጣም ቃር-ቃር እንዳለ አልታወቀህ ይሆን? :lol: :lol: :lol: ልጁ: እንትኔን ሳይቀር :lol: ጎርጉረው ጤነኛ ነህ ስላሉኝ ደስ ብሎኛል ላለ: አንተ ደግሞ አንተን ለጎረጎሩህ እኔን አመመኝ ትላለህ:: :lol: :lol: :lol: :lol:

[quote="ወርቅነች"]

መዳህኔአለም ክርሰቶሰ እያልክ ሁሌ ትሸውደዋልህ ትላለች ጀሚላ ክቸርችል ጎዳና :lol: :lol:
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Wed Nov 20, 2013 7:37 amወርቅዬ ደሞ ፏ እያልሽ ነው እንዴ የምትገቢው አንዳንዴ..? :lol: ታላቁ ገልብጤ አገሩን የሚወድ ኢትዮጵያዊ ነው...በደንብ ያወቅሸው አልመሰለኝም:: አረ አሉ ስንት ዋርካ ውስጥ ባህላቸውን እንደ ቺዝ ሳንዲዊች አጣጥመው የበሉ አለሌዎች እዚህም ዋርካ ፍቅርም ዋርካ ፖሎቲካም አሉ:: አንዱ እንደውም አንቺ የመለሽበት ቦታ ገብቶ ስላንቺ የሆነ ነገር ጽፏል:: እንዴት ልብ እንዳላልሽው አላውቅም...በሸክም ስራው ተወዳዳሪ የለውም:: ያደግሽበትን ቸርችል ጎዳናን መቶ ኪሎ ጤፍ ተሸክሞ በሶምሶማ ይወጣዋል:: እኔማ ሰዎች ማንነቱን ነግረውኝ እናቴን እምበርሀንን ጠራሁ:: ከጉድ አወጣችኝ:: በቅርብ ቀን ማንነቱን እነግርሻለሁ እስከዛ በራስሽ መንገድ ፈልገሽ አግኚው:: ይልሻል የሚወድሽ ወዳጅሽ ከፒያሳ ጎዳና:: :D

ወርቅነች wrote:
ገልብጤ wrote:ስማ አንተ ጆሮ የትም ስትቀነዝር ባልገህ( የቅንዝር አብዬት ተፋፍሞብህ ) ..እኛን ሻማ አብሩ ትለለህ :roll:

አንት ወጠጤ የስ ኢስ ዘ አንስር ሰለምትል ነው ሻማ ማብራ ያለብህ.... የኛ ANSWIER ትለሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Wed Nov 20, 2013 8:33 am

ካርቦንዬ :lol: :lol: :lol: ስንት ነጠላ ቋጭተሽ ትጨርሻለሽ ይሄን ሀሜት ስታዥጎደጉጂው ስትውይ ግን? :lol: :lol: :lol: ዳማከሴ አፍንጫሽ ውስጥ ጎስጉሰሽ: ለ ጆሮሽ አሪቲ ጣል አድርገሽ: እሞ! ብለሽ ጎህ ሳይቀድ የምትጀምሪው ሀሜት: ደሀን እደሩ: ብለሽ ወደመደብሽ እስክታመሪ ማለቂያም የለውም አይደል? :lol: :lol: :lol: ለምን ግን ያ ዝምባም ቤትሽን ስሙን አትቀይሪውም? www.Hamet.com ቢባል አይሻልም? አልጫ:: :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:

ወርቅዬ ደሞ ፏ እያልሽ ነው እንዴ የምትገቢው አንዳንዴ..? :lol: ታላቁ ገልብጤ አገሩን የሚወድ ኢትዮጵያዊ ነው...በደንብ ያወቅሸው አልመሰለኝም:: አረ አሉ ስንት ዋርካ ውስጥ ባህላቸውን እንደ ቺዝ ሳንዲዊች አጣጥመው የበሉ አለሌዎች እዚህም ዋርካ ፍቅርም ዋርካ ፖሎቲካም አሉ:: አንዱ እንደውም አንቺ የመለሽበት ቦታ ገብቶ ስላንቺ የሆነ ነገር ጽፏል:: እንዴት ልብ እንዳላልሽው አላውቅም...በሸክም ስራው ተወዳዳሪ የለውም:: ያደግሽበትን ቸርችል ጎዳናን መቶ ኪሎ ጤፍ ተሸክሞ በሶምሶማ ይወጣዋል:: እኔማ ሰዎች ማንነቱን ነግረውኝ እናቴን እምበርሀንን ጠራሁ:: ከጉድ አወጣችኝ:: በቅርብ ቀን ማንነቱን እነግርሻለሁ እስከዛ በራስሽ መንገድ ፈልገሽ አግኚው:: ይልሻል የሚወድሽ ወዳጅሽ ከፒያሳ ጎዳና:: :D

ወርቅነች wrote:
ገልብጤ wrote:ስማ አንተ ጆሮ የትም ስትቀነዝር ባልገህ( የቅንዝር አብዬት ተፋፍሞብህ ) ..እኛን ሻማ አብሩ ትለለህ :roll:

አንት ወጠጤ የስ ኢስ ዘ አንስር ሰለምትል ነው ሻማ ማብራ ያለብህ.... የኛ ANSWIER ትለሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol:
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Re: ወይኔ ወይኔ ሺ ግዜ ሞቼ መዳህኔአለም ክርስቶስ አዳነኝ

Postby ወርቅነች » Wed Nov 20, 2013 1:57 pm

ቅቅቅ...እኔ እኮ ገርሞኝ ነው :lol: ክርስቶሰ አታመንዝሩ ነው እንጂ ያለው በኮንዶምና በምሰክር ወርቀት ግድ የለም ይቻላል ያለበት ቦታ ሰለማላውቅ ነው... እሺ... አይምረርህ :lol: ...ከወያኔ ጋር ወደፊት ትላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና

መራራ wrote:ማን ነህ ሁሜዲ ንፍጦ :lol: :lol: ይህ የ ወፍራም ጅል ገጸ-ባህሪ መጫወት ስትፈልግ የምትጠቀምበትን ኒክ-ኔምህ በጣም ቃር-ቃር እንዳለ አልታወቀህ ይሆን? :lol: :lol: :lol: ልጁ: እንትኔን ሳይቀር :lol: ጎርጉረው ጤነኛ ነህ ስላሉኝ ደስ ብሎኛል ላለ: አንተ ደግሞ አንተን ለጎረጎሩህ እኔን አመመኝ ትላለህ:: :lol: :lol: :lol: :lol:

ወርቅነች wrote:
መዳህኔአለም ክርሰቶሰ እያልክ ሁሌ ትሸውደዋልህ ትላለች ጀሚላ ክቸርችል ጎዳና :lol: :lol:
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ወርቅነች » Wed Nov 20, 2013 2:11 pm

ሰላም ብያለሁ ክብራችን :lol:

ታዲያ ይህ ገልብጤ የሚሉት አገሩን የሚወድ ኢትዮጽያዊ ከሆነ ምን እንዲህ ያገላብጠዋል.... ገልብጠው ሰላም ብያለሁ.... እንደ ደደቦቹ ና እንደመረራቸው አትሁን.... በቸርችል ጎዳናዋ ጀሚላ ብቻ እወቀኝ.... ክቡ ፈልጌ እስካገኘው ድረሰ እዚያው ጸሀይ ሳትነካው ታፍኖ ነው የሚኖረው :lol: :lol: 8) ትለሀልች ጀሚላ ከችርችል ጎዳና

ክቡራን wrote:

ወርቅዬ ደሞ ፏ እያልሽ ነው እንዴ የምትገቢው አንዳንዴ..? :lol: ታላቁ ገልብጤ አገሩን የሚወድ ኢትዮጵያዊ ነው...በደንብ ያወቅሸው አልመሰለኝም:: አረ አሉ ስንት ዋርካ ውስጥ ባህላቸውን እንደ ቺዝ ሳንዲዊች አጣጥመው የበሉ አለሌዎች እዚህም ዋርካ ፍቅርም ዋርካ ፖሎቲካም አሉ:: አንዱ እንደውም አንቺ የመለሽበት ቦታ ገብቶ ስላንቺ የሆነ ነገር ጽፏል:: እንዴት ልብ እንዳላልሽው አላውቅም...በሸክም ስራው ተወዳዳሪ የለውም:: ያደግሽበትን ቸርችል ጎዳናን መቶ ኪሎ ጤፍ ተሸክሞ በሶምሶማ ይወጣዋል:: እኔማ ሰዎች ማንነቱን ነግረውኝ እናቴን እምበርሀንን ጠራሁ:: ከጉድ አወጣችኝ:: በቅርብ ቀን ማንነቱን እነግርሻለሁ እስከዛ በራስሽ መንገድ ፈልገሽ አግኚው:: ይልሻል የሚወድሽ ወዳጅሽ ከፒያሳ ጎዳና:: :D

ወርቅነች wrote:
ገልብጤ wrote:ስማ አንተ ጆሮ የትም ስትቀነዝር ባልገህ( የቅንዝር አብዬት ተፋፍሞብህ ) ..እኛን ሻማ አብሩ ትለለህ :roll:

አንት ወጠጤ የስ ኢስ ዘ አንስር ሰለምትል ነው ሻማ ማብራ ያለብህ.... የኛ ANSWIER ትለሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol:
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ክቡራን » Wed Nov 20, 2013 2:38 pm

የተማረ ሰው ይግደለኝ ..ይሉ ነበር እትዬ ጠንፌ.. :D ያልኩሽን ሀማል በሚገባ አውቀሽዋል.. :lol: :D እህ! እሱ ነው እኔና አንቺ ተግባብተናል:: :D ጠንቀቅ በይ ! አልያዝ ብሎ ነው ዕንጂ ካባያ በሬ ጋር ቢታሰር ድንግል መሬት ማረስ የሚችል ጉልበት አለው ስልሽ በርግጠኝነት ነው:: ቻው ወርቅዬ ዊል ቶክ ቱ ዩ ሌተር 8)

ወርቅዬ እንደተቀኘችው:
እንደ ደደቦቹ ና እንደመረራቸው አትሁን...በቸርቸል ጎዳናዋ ጀሚላ ብቻ እወቀኝ...

ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ears » Wed Nov 20, 2013 3:06 pm

እኔማ ይችን መጻፌ አንድም የኔብጤ ድኩማን ከእንደኔ አይነቱ ጭንቀትና ፍዳ ከመድረሳቸው በፊት እንዲያስቡ : አንድም ይህንን ነጭ ላብ ሲያስልበኝ የከረመውን ሸክም ለብቻዬ ስላልቻልኩት እንደው እንኳን እግዜር አተረፈህ የሚለኝ ባገኝ ብዬ ነበር :: ግን እስካሁን የተሳተፉ ቤቱን መቀለጃና የርስብርስ ስኮር ማድረጊያ ነው ያደረጉት
ባህላችንን ምን በላው አለ ክቡራን ቀላል አነጋገር አይደለም

ለማንኛውም ለሰው ጥሩ ለምትመኙና የሰው ደህንነት ደስ ለሚያሰኛችሁ መዳህኔአለም ይክበር ይመስገን በስንት ግዜዬ 99 ግዜ በፍርሀትና በሽብር በላብ ተዘፍቄ ሳልባንን ጥሩ እንቅልፍ ተኝቼ አደርኩ :: ክብሩ ይስፋ የመዳህኔአለም
ears
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Sun Apr 07, 2013 10:10 pm

Postby ክቡራን » Wed Nov 20, 2013 3:30 pm

ears ወንድሜ
አረ እባ እንኴን እጊዚአብሄር አተረፈህ:: መጽሀፍ እንደሚል "ዳግም ሀጢያትን አታድርግ::"" መቼም ለኔ መምከር ቀላል ስለሆነ ነው:: :D ጠጥተህ እትንዳ እንደሚባለው ሁሉ ጠጥተህ ከሴት ጋር ( ከማታውቃት ጋር ) አትተኛ!! ቢሆን ጥሩ ጔደኛ ፈልገህ አግባትና አስደስታት እነሆ እሷም ታስደስትህ...በቃ ታላቅ ፊልም ስሩ:: ምርቃቴ ነው:: 8) እኔም ዘንድሮ ሳይቀናኝ አይቀርም መስል:: ቢቀናኝ ይሻላል አለበለዛ መጥፋቴ ነው...የለሁም.. :D ሰላም ሁንልኝ ባለህበት::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Wed Nov 20, 2013 5:25 pm

ወይኔ ካርቦንዬ! እንዲህ አሸማቅቄሻለሁ ለካ? :lol: :lol: :lol: የንጋቷን ኮኮብ መጥቶ የሚናገርልሽ እስክትመኚ አስደርሼሻለሁ ለካ የኔ ጢቢኛ :lol: :lol: :lol: :lol: አደይ ንግስቲዬ ሙች ትንሽ እርድና የገባሽ እየመሰለኝ የተሸወድኩበት ግዜ ሁሉ አሁን ቆጨኝ:: ለካ እንደወረደ ነሽ ሙች! :lol: :lol: :lol: እንደ አስናቀ አጥንትሽን አድቅቄልሻለሁና! :lol: :lol: :lol: ሁሜዲን (ወርቅነሽን) አንቺ ዋርካን አይደለም: ዱሽ ጣቶችሽ ኪቦርድ ሳይነኩ እኮ ነው የማውቀው:: :lol: :lol: :lol: :lol: ሰው አግኝተሽ ሞተሻል:: ገልቤው ያራዳ ልጅን እስኪ አማክሪው የኔ ሰማያዊ በግ :lol: :lol: :lol: :lol: እንደ አንቺ ፈሱን አስፈስተን ከ ዋርካ ያባረርነው ሽርጣም ነው:: አክዬ እንኳን ይበቃው የነበረ ጀማላ :lol: :lol: :lol: ሞኝባገኛም:: ልእልት መራራን ደርዘን ጀማላ ይዘሽ ብትመጪም አትመክቺያትም እና አትድከሚ:: ኳሻኩራም የ ህወሀት ጭን-ገረድ:: :lol: :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:የተማረ ሰው ይግደለኝ ..ይሉ ነበር እትዬ ጠንፌ.. :D ያልኩሽን ሀማል በሚገባ አውቀሽዋል.. :lol: :D እህ! እሱ ነው እኔና አንቺ ተግባብተናል:: :D ጠንቀቅ በይ ! አልያዝ ብሎ ነው ዕንጂ ካባያ በሬ ጋር ቢታሰር ድንግል መሬት ማረስ የሚችል ጉልበት አለው ስልሽ በርግጠኝነት ነው:: ቻው ወርቅዬ ዊል ቶክ ቱ ዩ ሌተር 8)

ወርቅዬ እንደተቀኘችው:
እንደ ደደቦቹ ና እንደመረራቸው አትሁን...በቸርቸል ጎዳናዋ ጀሚላ ብቻ እወቀኝ...

መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Re: ወይኔ ወይኔ ሺ ግዜ ሞቼ መዳህኔአለም ክርስቶስ አዳነኝ

Postby ጌታ » Wed Nov 20, 2013 5:44 pm

ወርቅነች wrote:ቅቅቅ...እኔ እኮ ገርሞኝ ነው :lol: ክርስቶሰ አታመንዝሩ ነው እንጂ ያለው በኮንዶምና በምሰክር ወርቀት ግድ የለም ይቻላል ያለበት ቦታ ሰለማላውቅ ነው... እሺ...

ወርቅነሽ አዳልጦት ቁምነገር ጻፈ...........
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ወርቅነች » Wed Nov 20, 2013 5:51 pm

አንድም ይህንን ነጭ ላብ ሲያስልበኝ የከረመውን ሸክም ለብቻዬ ስላልቻልኩት እንደው እንኳን እግዜር አተረፈህ የሚለኝ ባገኝ ብዬ ነበር :

ቅቅቅቅ.... ይህን በ አህይ መልክ የፈጠረውን መራራ በሬ ሸክሙን እንዲጋራህ ፈጣሪ ይርዳህ ትላለች ጀሚላ ቸርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol:

ears wrote:እኔማ ይችን መጻፌ አንድም የኔብጤ ድኩማን ከእንደኔ አይነቱ ጭንቀትና ፍዳ ከመድረሳቸው በፊት እንዲያስቡ : አንድም ይህንን ነጭ ላብ ሲያስልበኝ የከረመውን ሸክም ለብቻዬ ስላልቻልኩት እንደው እንኳን እግዜር አተረፈህ የሚለኝ ባገኝ ብዬ ነበር :: ግን እስካሁን የተሳተፉ ቤቱን መቀለጃና የርስብርስ ስኮር ማድረጊያ ነው ያደረጉት
ባህላችንን ምን በላው አለ ክቡራን ቀላል አነጋገር አይደለም

ለማንኛውም ለሰው ጥሩ ለምትመኙና የሰው ደህንነት ደስ ለሚያሰኛችሁ መዳህኔአለም ይክበር ይመስገን በስንት ግዜዬ 99 ግዜ በፍርሀትና በሽብር በላብ ተዘፍቄ ሳልባንን ጥሩ እንቅልፍ ተኝቼ አደርኩ :: ክብሩ ይስፋ የመዳህኔአለም
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest