የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Postby varka911 » Thu Nov 14, 2013 3:37 pm

ካቡ ሰላም ብያለሁ አንት የሳይበር ወንበዴ

ያኔ እኮ ነው ድሮ በልጅነታችን ድህነትን በእናታችን ጥረት ድል ሳንነሳት በፊት ትምህርት ስንማር አንዳንድ የትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ያጋጥሙን ነበር:: በተለይ እስክርቢቶ አይበረክትልኝም ነበር ወንድምህ:: በዛ ላይ የዛሬ ወረበላ ጓዶችህ ባንክ ሳይሰብሩ በፊት በልጅነታቸው የኛን እስክርቢቶ እየሞጨለፉ ነበር ያደጉትና በተለይ እንደኔ አይነቱ የዋህ ልጅ :D ሁሌም ተጠቂ ነበር:: እናም ለእናቴ አስሬ ግዢልኝ ማለቱ ዱላ ቢያበዛብኝ ግዜ አንድ መላ ከመሰል ጓደኞቼ ጋር በመሆን ዘየድኩኝ:: ምን ይመስልሃል ያ መላ?

አቶ ይድነቃቸው የሚባል ነገረ ፈጅ ነበር እኛ ትምህርት ቤት አካባቢ:: በበሩ ስታልፍ አገልግሎቷን የጨረሰች ሰማያዊ ካርቦን ሳታይ ማለፍ የማይታሰብ ነው:: እና በዛች በር በኩል እየሄድን ያንን አሮጌ ካርቦን ሰብስበን ክፍል ውስጥ ቀለም እናስተፋው ነበር:: በቅድሚያ የመፋቂያ እንጨት በመቅረጫ እንቀርጽና ልክ እርሳስ እናስመስለዋለን:: ከዛ ካርቦኑን ስንጫነው እንዳይተረተር የወረቀት ጉዝጓዝ ካላዩ ላይ እናስቀምጣለና ... ትንሽ ጫን እያልን እንዳሻን ባዶ ወረቀት ላይ እንቸከችከዋለን ... ካርቦንዬም ሰማያውያ ቀለም እየተፋች ... ሰው ሰራሽ እስኪርቢቶን ተክታ ... ደብተራችንን ታሳምረው ነበር::

ያቺ የተረገመች ደብነት እንዴት አይነት የዳቦ ስም ሰጠችህ መሰለህ:: ክፉ ብያታለሁ

እና ምን ለማለት ነው ... እንዳትተረተር በወረቀት ጉዝጓዝ እያማለሉ ... ሰማያውያ ቀለም በመፋቂያቸው የሚያስተፉህን ... ተጫኜዎች ... ህሊናህን ጨርሰው ሳይነጥቁት በፊት ...እና ... እንደ ብጻይ መለስ የህይወትን ቅንጫቢ ነጻነት ሳትኖራት የጉንዳን መጫወቻ ሳትሆን በፊት ... ወደ ህሊናህ ተመለስና ... ቢያንስ ወገንህ እንዲህ ከእንስሳ በታች ስብእናው ተገፎ ስታይ ... በሰብአዊ ዘይቤ ተንፈስ በል:: ... የሚወገዝን አውግዝ:: ... የዚህ ሁሉ ሰቆቃ ምንጭና ተጠያቂው ... ሰማያውያ የሚያስተፋህ የበሰበሰው ስርዓት ነው::

ክቡራን wrote:
ሰላም ነዎት የተከበሩ አንባቢ?
አንዲት ህንዳዊት ልጅ ዛሬ አገኘኍትና ወሬ ጀመርን እጆቿን እንሾሽላ ተቀብታለች:: የተቀባችው ራሱ ስዕል ይመስላል...""ምነው ምን ተፍጠረ?? ""
አልኴት መልሷ አስገረመኝ::

""ለባሌ እየጸልይኩለት"" ነው አለችኝ::

"" ምን ብለሽ ነው የምትጸልዪው?"" አልኴት::

""ረጅም እድሜና ጤና ሺቫ እንድትሰጠው እየጸለይኩለት ነው"" አለችኝ::

""ሺቫ ማናት?"" አልኴት

"" ሺቫ የፍቅር አማልካታችን ናት"" አለችኝ::

ህንዶች ድፍረት ሲፈልጉ ድፍረት የሚሰጥ ሀብት ሲፈልጉ ሀብት የሚሰጥ በትምህርት ጎበዝ መሆን ሲፈልጉ ጭንቅላታቸው የሚፈታላቸው አማልክቶች አሏቸው:: ( ሰሞኑን ወደ ማርስ ሳተላይት ዐምጥቀዋል)::
ተሰናብቼአት ከሄድኩ በኌላ ምናለ ለኛ ጉዶች ሺቫ ብትወርድ እያልኩ ሳስብ ነበር::
የሳውዲ ወገኖቻችን አንርሳቸው!! በጸሎትም በማቴሪያሊም ለመደገፍ በየአካባቢያችሁ በደቦ እየሆናችሁ ርዳታችሁን ለግሷቸው:: ለዚህ ጉዳይ ተሰባሰቡ:: ዘፋኝ መጣ ሲባል ስራ እያስፈቀዱ ከመቅረት ይሄን ለመሰለ ቀና ጉዳይ ሆ!! ብለን እንነሳ:: እግዚአብሄር እኛን ይርዳን:: በእውነቱ እኛን ነው እርሱ መርዳት ያለበት:: ወገኖቻችንም ከአሰቃዮቻቸው እጅ ይጠብቃቸው:: አሜን::
Get your second chance On my First Aid!
varka911
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 101
Joined: Tue Oct 22, 2013 2:30 pm

Postby ክቡራን » Thu Nov 14, 2013 3:51 pm

ሌላም ዝርዝር ጉዳይ እዚህ አለ:: ከስውዲ ሰማይ በታች አንዳች የሚደበቅ ነገር አይኖርም:: ካአዲስ እበባ የመጡ ዜናዎች ኢትዮጵያውያን በወገኖቻቸው ላይ ስውዲዎቹ ባደረጉባቸው ስባዊነት በሌለበት አያይዝ በመበሳጫቸው ኢትዮጵያ ያሉትን የሳውዲ ቢዝነሶች ቦይ ኮት ለማድረግና ና እቃዎቻቸውንም ላለመግዛት እየወሰኑ ሲሆን የመጀመሪያው ግሩፕ ከድብደባ የተረፉት ስድተኞች ደሞ ትናንት ( ሮብ ) ቦሌ ገብተዋል:: እቺን ጠቅ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Thu Nov 14, 2013 11:50 pm

የኢትዮጵያ መንግስት ተጨማሪ ዲፕሎማቶችን ወደ ሳውዲ አረቢያ ላከ:: የሞቱት ዜጎቼን ግድያ ማወቅ ስለምፈልግ ይጣራልኝ አለ:: 17 ሺ ኢትዮጵያውያን በፍቃደኝነት ሳውዲን ለመልቀቅ ተመዘገቡ:: የሚያስቀው ጉዳይ ደሞ ሳውዲ አረቢያ በዩናይትድ ኔሽን የስባዊ መብት አስከባሪ ካውንስል ውስጥ ከራሺያና ከካናዳ ጋር አብራ እንድትቀመጥ ተመረጠች የሚለው ዜና ነው:: ዜናውን ከዚህ ይከታተሉ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Fri Nov 15, 2013 9:55 am

ምንም ጠብ የሚል ነገር የሌለው ምርጥ የሳምንቱ ጽሁፍ:: varka911 ስም ብቻ ሳይሆን የድሮ አንተነትህንም መዚህ መልክ ቀይረሀል እና አድናቆቴ ይድረስህ:: የኔ የ ልእልት መራራ ምኞትም ይሄ ነበር:: ለ ክቡዬም (ካርቦንዬም :lol:) ቀን እንዲወጣላት እና ለ ሳፋ ሆዷ ሳይሆን ለ ህሊናዋ የምትኖርበት ግዜ ቅርብ እንዲሆን የ ንጋቷ ኮኮብ ከ ልቧ ትመኛለች::

varka911 wrote:ካቡ ሰላም ብያለሁ አንት የሳይበር ወንበዴ

ያኔ እኮ ነው ድሮ በልጅነታችን ድህነትን በእናታችን ጥረት ድል ሳንነሳት በፊት ትምህርት ስንማር አንዳንድ የትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ያጋጥሙን ነበር:: በተለይ እስክርቢቶ አይበረክትልኝም ነበር ወንድምህ:: በዛ ላይ የዛሬ ወረበላ ጓዶችህ ባንክ ሳይሰብሩ በፊት በልጅነታቸው የኛን እስክርቢቶ እየሞጨለፉ ነበር ያደጉትና በተለይ እንደኔ አይነቱ የዋህ ልጅ :D ሁሌም ተጠቂ ነበር:: እናም ለእናቴ አስሬ ግዢልኝ ማለቱ ዱላ ቢያበዛብኝ ግዜ አንድ መላ ከመሰል ጓደኞቼ ጋር በመሆን ዘየድኩኝ:: ምን ይመስልሃል ያ መላ?

አቶ ይድነቃቸው የሚባል ነገረ ፈጅ ነበር እኛ ትምህርት ቤት አካባቢ:: በበሩ ስታልፍ አገልግሎቷን የጨረሰች ሰማያዊ ካርቦን ሳታይ ማለፍ የማይታሰብ ነው:: እና በዛች በር በኩል እየሄድን ያንን አሮጌ ካርቦን ሰብስበን ክፍል ውስጥ ቀለም እናስተፋው ነበር:: በቅድሚያ የመፋቂያ እንጨት በመቅረጫ እንቀርጽና ልክ እርሳስ እናስመስለዋለን:: ከዛ ካርቦኑን ስንጫነው እንዳይተረተር የወረቀት ጉዝጓዝ ካላዩ ላይ እናስቀምጣለና ... ትንሽ ጫን እያልን እንዳሻን ባዶ ወረቀት ላይ እንቸከችከዋለን ... ካርቦንዬም ሰማያውያ ቀለም እየተፋች ... ሰው ሰራሽ እስኪርቢቶን ተክታ ... ደብተራችንን ታሳምረው ነበር::

ያቺ የተረገመች ደብነት እንዴት አይነት የዳቦ ስም ሰጠችህ መሰለህ:: ክፉ ብያታለሁ

እና ምን ለማለት ነው ... እንዳትተረተር በወረቀት ጉዝጓዝ እያማለሉ ... ሰማያውያ ቀለም በመፋቂያቸው የሚያስተፉህን ... ተጫኜዎች ... ህሊናህን ጨርሰው ሳይነጥቁት በፊት ...እና ... እንደ ብጻይ መለስ የህይወትን ቅንጫቢ ነጻነት ሳትኖራት የጉንዳን መጫወቻ ሳትሆን በፊት ... ወደ ህሊናህ ተመለስና ... ቢያንስ ወገንህ እንዲህ ከእንስሳ በታች ስብእናው ተገፎ ስታይ ... በሰብአዊ ዘይቤ ተንፈስ በል:: ... የሚወገዝን አውግዝ:: ... የዚህ ሁሉ ሰቆቃ ምንጭና ተጠያቂው ... ሰማያውያ የሚያስተፋህ የበሰበሰው ስርዓት ነው::

ክቡራን wrote:
ሰላም ነዎት የተከበሩ አንባቢ?
አንዲት ህንዳዊት ልጅ ዛሬ አገኘኍትና ወሬ ጀመርን እጆቿን እንሾሽላ ተቀብታለች:: የተቀባችው ራሱ ስዕል ይመስላል...""ምነው ምን ተፍጠረ?? ""
አልኴት መልሷ አስገረመኝ::

""ለባሌ እየጸልይኩለት"" ነው አለችኝ::

"" ምን ብለሽ ነው የምትጸልዪው?"" አልኴት::

""ረጅም እድሜና ጤና ሺቫ እንድትሰጠው እየጸለይኩለት ነው"" አለችኝ::

""ሺቫ ማናት?"" አልኴት

"" ሺቫ የፍቅር አማልካታችን ናት"" አለችኝ::

ህንዶች ድፍረት ሲፈልጉ ድፍረት የሚሰጥ ሀብት ሲፈልጉ ሀብት የሚሰጥ በትምህርት ጎበዝ መሆን ሲፈልጉ ጭንቅላታቸው የሚፈታላቸው አማልክቶች አሏቸው:: ( ሰሞኑን ወደ ማርስ ሳተላይት ዐምጥቀዋል)::
ተሰናብቼአት ከሄድኩ በኌላ ምናለ ለኛ ጉዶች ሺቫ ብትወርድ እያልኩ ሳስብ ነበር::
የሳውዲ ወገኖቻችን አንርሳቸው!! በጸሎትም በማቴሪያሊም ለመደገፍ በየአካባቢያችሁ በደቦ እየሆናችሁ ርዳታችሁን ለግሷቸው:: ለዚህ ጉዳይ ተሰባሰቡ:: ዘፋኝ መጣ ሲባል ስራ እያስፈቀዱ ከመቅረት ይሄን ለመሰለ ቀና ጉዳይ ሆ!! ብለን እንነሳ:: እግዚአብሄር እኛን ይርዳን:: በእውነቱ እኛን ነው እርሱ መርዳት ያለበት:: ወገኖቻችንም ከአሰቃዮቻቸው እጅ ይጠብቃቸው:: አሜን::
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby recho » Fri Nov 15, 2013 3:38 pm

የሚገርሙኝ ነገሮች ህምም አበሻ ለ አበሻ መጀመሪያ ተኝቶ ያውቃል እንዴ? (ባለጌዎች ያንን መተኛት አይደለም :lol: ) ያ ይገርመኛል ... መተጋገዝ ቢኖረን የት በደረስን ነበር ... እስቲ ኢንዲያኖችን እዩ... አንድ ህንዳዊ አንድ ቦታ ስራ ከገባ, በአመቱ ኦነሩን መቀየር እስኪቀራቸው ድረስ በራሳቸው ዜጋ ይሞላል .. ስፓኒሾችም እንደዛው ... አበሻስ? የወድሙን ሚስጥር የሚያወጣ, የራሱን ዜጋ አጋልጦ የሚሰጥ .. በሀሜትና በነገር .. አገራችን ጥለነው መውጣት የነበረብንን ፉክክር ... ትንፋሽ የሚያሳጥር ክፋት .... ጎረቤቶቻችን ቁዋንቁዋውን ብቻ ከቻልክ ራሱ ዜጋ ተደርገህ ትቆጠርና እህት ወንድም ይባባላል .. እኛስ ? ያስተዛዝባል ወገኖች .. ፖለቲካ, ሀይማኖት, ምናምን ገለመሌውን ትተን በአንድ ኢትዩዽያዊነት እንመንና እንተዛዘን .. እንደጋገፍ .. ለቀብር ብር ማዋጣት ወይንም ወያኔ ምናምን እያሉ ለመሳደብ ሰአት ብቻ አይሁን ... ድር ቢያብር አንበሳ ያስር!

ደግ ያውለን ..
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Fri Nov 15, 2013 7:00 pm

recho wrote:የሚገርሙኝ ነገሮች ህምም አበሻ ለ አበሻ መጀመሪያ ተኝቶ ያውቃል እንዴ? (ባለጌዎች ያንን መተኛት አይደለም :lol: ) ያ ይገርመኛል ... መተጋገዝ ቢኖረን የት በደረስን ነበር ... እስቲ ኢንዲያኖችን እዩ... አንድ ህንዳዊ አንድ ቦታ ስራ ከገባ, በአመቱ ኦነሩን መቀየር እስኪቀራቸው ድረስ በራሳቸው ዜጋ ይሞላል .. ስፓኒሾችም እንደዛው ... አበሻስ? የወድሙን ሚስጥር የሚያወጣ, የራሱን ዜጋ አጋልጦ የሚሰጥ .. በሀሜትና በነገር .. አገራችን ጥለነው መውጣት የነበረብንን ፉክክር ... ትንፋሽ የሚያሳጥር ክፋት ....
ጎረቤቶቻችን ቁዋንቁዋውን ብቻ ከቻልክ ራሱ ዜጋ ተደርገህ ትቆጠርና እህት ወንድም ይባባላል .. እኛስ ? ያስተዛዝባል ወገኖች .. ፖለቲካ, ሀይማኖት, ምናምን ገለመሌውን ትተን በአንድ ኢትዩዽያዊነት እንመንና እንተዛዘን .. እንደጋገፍ .. ለቀብር ብር ማዋጣት ወይንም ወያኔ ምናምን እያሉ ለመሳደብ ሰአት ብቻ አይሁን ... ድር ቢያብር አንበሳ ያስር!
እውነትሽን ነው ትክክል አስቀምጠሽዋል ..ብንተጋገዝ የት በደረስን :roll: የርሱ አቶበት የሰው ያማስላል ነገር

ደግ ያውለን ..
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ክቡራን » Tue Nov 26, 2013 12:49 am

ለስማርት አይኖች ብቻ ::

እዚህ ያለሁበት አካባቢ አንድ የማውቃት ልጅ አለች :: እቺ ልጅ ቀይ ዊግ ( አርቴፊሻል ቀይ ጸጉር ታደርጋለች ) እና ቀስ እያለ ይሄ ቀይ ጸጉር መለያዋ ሆነ :: አስተውሉ ጽጉሯ የራሷ አይደለም:: ነገር ግን በመቆየት ብዛት ልጅቷ ስትጠፋ ""እንዴ ያቺ ቀይ ጽጉር ያላት ልጅ የት ጠፋች??"" እየተባለ መነሳት ተጀመረ:: እሷም አላንገራገረችም ይሄንን ተቀበለችው:: ምን አለፋችሁ... ""ዊጉ እውነተኛ ጸጉሬ ነው"" ብላ ወሰነች:: አብሯት የልተፈጠረውን ያላየችውን የሷ ያልሆነውን ነገር እኮ ነው:: ከመቆየት ብዛት ግን የሷ ሆነ :: ባል ሲቆይ ከሚስቱ ይወልዳል እንደሚባሉት አይነት ማለት ነው:: !! ሰላም አምሹልኝ ወይም ዋሉልኝ::

ሰው መስሏት በፌስ ቡክ የሰለጠነ ጭላዳ ዝንጀሮ ተገናኝቷት ወይ ጉድ የተባለለትና ባስደናቂነቱ የተጨበጨበለት ልጅ የወለደችውና በዛ የተነሳ እንኴን ማርያም ማረችሽ ስትባል በንዴት ጦፋ ድንጋይ የምትወረወረው ቅርጫት recho wrote:የሚገርሙኝ ነገሮች ህምም አበሻ ለ አበሻ መጀመሪያ ተኝቶ ያውቃል እንዴ? (ባለጌዎች ያንን መተኛት አይደለም :lol: ) ያ ይገርመኛል ... መተጋገዝ ቢኖረን የት በደረስን ነበር ... እስቲ ኢንዲያኖችን እዩ... አንድ ህንዳዊ አንድ ቦታ ስራ ከገባ, በአመቱ ኦነሩን መቀየር እስኪቀራቸው ድረስ በራሳቸው ዜጋ ይሞላል .. ስፓኒሾችም እንደዛው ... አበሻስ? የወድሙን ሚስጥር የሚያወጣ, የራሱን ዜጋ አጋልጦ የሚሰጥ .. በሀሜትና በነገር .. አገራችን ጥለነው መውጣት የነበረብንን ፉክክር ... ትንፋሽ የሚያሳጥር ክፋት .... ጎረቤቶቻችን ቁዋንቁዋውን ብቻ ከቻልክ ራሱ ዜጋ ተደርገህ ትቆጠርና እህት ወንድም ይባባላል .. እኛስ ? ያስተዛዝባል ወገኖች .. ፖለቲካ, ሀይማኖት, ምናምን ገለመሌውን ትተን በአንድ ኢትዩዽያዊነት እንመንና እንተዛዘን .. እንደጋገፍ .. ለቀብር ብር ማዋጣት ወይንም ወያኔ ምናምን እያሉ ለመሳደብ ሰአት ብቻ አይሁን ... ድር ቢያብር አንበሳ ያስር!

ደግ ያውለን ..
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Thu Nov 28, 2013 2:04 am

እሺ አካም ሰላማት ሀይ ሴሮ ( ሀይ ሽሮ) ለዲጎኔ ወንድሜ ደሞ!! :D ወረድ ወርድ እያልኩ ዋርካ እንዴት ዋለች ብዬ ገረፍ ገረፍ አደረኴት ምንም አዲስ ነገር የለም..ሀሜት ቅዥት, ውሸት አንዳንዱ ደሞ በሰበብ አድርጎ የራሱን ታላቅነት ብልጠት የሚገልጽበት (ኢጎይዝምነቱን ) የሚያሳይበት ሆኖ ነው ያገኘሁት:: ዋርካ ፍቅር ሄዳቹ ለራሱ ራሱ በራሱ ዝና ብቻ እንደ ዲሪቶ ያከማቸ አንድ አጁዛ ታገናላቹ:; እኔ እንዲህ ነኝ.. እንደዛ ነኝ... ገንዘብ አለኝ..ወይም ነበረኝ ግድ የለሽ ስለሆንኩ ለገንዘብ አልሳሳም.. አለምን እንደ ማቱሳላ ዞሬአታለሁ....ብላ ብላ አይነት ወሬ ...ቅቅቅ:: እነ ገብረ ከርስቶስ ደስታ ይሄን አይነቱን ለበሬ የቀረበ ፍሩሽካ ይሉታል ::
.. ውይ ስለምን ነበር ልጽፍ ያሰብኩት ቆይ ቆይ አሁን መጣልኝ አዎን እኛ ኢትዮጵያውያን ግብዞች ሆነናል:: ኢትዮጵያዊ አይደለሁም እኔን አያገባኝም ካላቹ የራሳቹ ጉዳይ ነው...ግን ግብዝነት እቤታችን ሰተት ብላ ገብታለች:: ከራሳችን በላይ ሰው ያለ አይመስለንም..ራስ ወዳዶችና ዝና ወዳዶች ሆነናል;; በመንፈሳዊውም ሆነ በስጋዊውም....ምን አለፋቹ ዋተር ዳውን ሆነናል:: ዝና ያለውን ሰው ለመቅረብና ዘመድ ለማድረግ የማንፈነቅለው ድንጋይ የማንሆነው ነገር የለም;; አንዱ የቆየ አንጋፋ ጉምቱ ጋዜጠኛ ባንድ ወቅት ቴዲ አፍሮን ያሳደኩት ልጄ ነው ሲል ሳቄ መጣ ..የተያዩት እኮ እስፖርት ሜዳ ላይ ነው...አንድ ሁለቴ አብረው ፎቶ ተነሱ.. ከዛ ደሞ የድንኴን ምሳ ተበላና ""ያሳደኩት ልጄ ነው"" ብሎ ራሱን ሾመ :: እንደዚህ አይነት ሰው ለዝና ብሎ እውነተና ልጆቹንም ይክዳል:: እዝጎ!! ""ሸም ኦን ዩ"" ማለት እሱን ነበር:: ችግሩ በራስ ካለመተማመንና ፈሪ ከመሆን የመነጨም ነው:: በሰው ፊት ዘራፍ እንላለን እንጂ ብቻችን ስንሆን ሲበዛ ፈሪዎች ነን አለ አይደለ በጨለማ ውስጥ የሚታየን ጥላ ነገር :...በጋራ አንድ ላይ እንጮሀለን:: በግለሰብ ደረጃ ግን እንኴንም ልናደርገውም አናስበውም:: ለምሳሌ ""ሼም ኦን ዩ"" ብለን አረቦች ላይ ጨህን:: መልካም ነው:: ቢያንስ እዛ ላሉ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ድምጽ ሆነናል :: ከዚህስ በኌላ ምን ድነው ቀጣዩ እርምጃ የሚሆነው?? ...እነዚህ ልጆች እስካሁን ባለው መረጃ 32 ሺ ያህል መላ መላቸውን አገራቸው ገብተዋል:: እርኩሶቹና ጨካኞቹ አረቦች የሰሩበትን ገነዘብ ሊከፍሏቸው ይቅርና አንበላም አንጠጣም ብለው ለክፉ ቀን ያስቀመጧትን ጥሪት እንኴን ዘርፈዋቸዋል:: ሳልሞት በፊት አላህ በመበረቅ ወርዶ ብራቅ ያድረጋቸው ዘንድ ጸሎቴ ነው:: ""ዩ ሪፕ ዋት ዩ ሶው !!"" ይላልና መጽሀፍ:: ቁራኑም መጽሀፍ ቅዱሱም በዚህ ጉዳይ ላይ አይለያዩም:: የተለያየበት ካለ የዞረበት ብቻ ነው:: እና አልቲሜት ጎላችን ምን መሆን አለበት..?? ትግላችን ""ሾም ኦን ዩ"" ብሎ ወደ ሰገባው ገባ ማለት ነው..?? እነዚህ ልጆች ከሶስት ወር እስከ ስድስት ወር ድረስ የሚያቌቅሟቻውን ገንዘብና በየአካባቢያችን ( 10-እስከ 20 የሚሆኑትን እየተደራጀን ስፖንሰር ለምን ለማድረግ እንቅስቃሴ አንጀምርም...?? ይሄ ጥንስስ ነው..ፕሮፖዛል በመስራት ከዩናይትድ ኔሽን ህይ ሩፉጂ ኮሚቴ ጋር, ከወርልድ ባንክ ጋር, ከ አይ ሜፍ ጋር, ከሀይማኖት ድርጅቶች ጋር ከቀይ መስቀላ ጋር ( ቀይ ጨረቃንም ጨምሮ) በመሆን ልጆቹ ትናንሽ ቢዝነስ እንዲጀምሩ ብድር የሚያገኑኙበትን መነገድስ ለምን አናመቻችም..?? ሳውዲ ካሳ እንድትከፍላቸው ለምን በፔቲሽንና በደብዳቤ ወጥረን አንይዛትም..?? ""ሸም ኦን ዩ "" እኮ ሶልዲ ሆኖ ፉርኖ አይገዛም:: የተወሰነ ኢምፓክት አለው:: በራሱ ግን ግብ አይደለም:: ሰሞኑን በዚህ ጉዳይ ላይ እንቅስቃሴ ካንዳንድ አገራቸውን ና ህዛባቸውን ከሚወዱ ሰዎች ጋር ጀምሬአለሁ:: መግለጫ በቅርብ ቀን እናወጣለን:: ሁላችንም ቅን ኢትዮጵያውያን በዘመቻ አብረን የምንሰራው ቡዙ ነገር አለ:: እጊዚአብሄር ይርዳን::አላህም ጭምር:: Happy Thanks giving day!!
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Thu Nov 28, 2013 9:04 am

ጅብ የማያውቁት ሀገር ሄዶ ካርቦን ነኝ አለ አሉ:: :lol: :lol: :lol: :lol: አንቺ አልጫ ነሽ ለ ወገን ተቆርቋሪ እና አሳቢ? እኮ አንቺ? ዝተታም የ ህወሀት በቅሎ: ኢቲቪ 3 ሆነሽ የ ህወሀትን ቀደዳ ከመድገም እና ለ ወገን ለመድረስ ያቅሙን እያደረገ ያለውን ኢትዮጽያዊ ከመተቸት የዘለለ ምን ታውቂና? እረ ጎበዝ ጠብታ ይሉኝታ እንኳን ውስጣችሁ እንድትገኝ ጣሩ:: ሌባ ሁላ! መግለጫ እናወጣለን ተባለልኝ :lol: :lol: :lol: ግዜ-ተጋሩ ላይ ነው? ወይስ አይጋ? ማፈሪያ ሁላ:: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:እሺ አካም ሰላማት ሀይ ሴሮ ( ሀይ ሽሮ) ለዲጎኔ ወንድሜ ደሞ!! :D ወረድ ወርድ እያልኩ ዋርካ እንዴት ዋለች ብዬ ገረፍ ገረፍ አደረኴት ምንም አዲስ ነገር የለም..ሀሜት ቅዥት, ውሸት አንዳንዱ ደሞ በሰበብ አድርጎ የራሱን ታላቅነት ብልጠት የሚገልጽበት (ኢጎይዝምነቱን ) የሚያሳይበት ሆኖ ነው ያገኘሁት:: ዋርካ ፍቅር ሄዳቹ ለራሱ ራሱ በራሱ ዝና ብቻ እንደ ዲሪቶ ያከማቸ አንድ አጁዛ ታገናላቹ:; እኔ እንዲህ ነኝ.. እንደዛ ነኝ... ገንዘብ አለኝ..ወይም ነበረኝ ግድ የለሽ ስለሆንኩ ለገንዘብ አልሳሳም.. አለምን እንደ ማቱሳላ ዞሬአታለሁ....ብላ ብላ አይነት ወሬ ...ቅቅቅ:: እነ ገብረ ከርስቶስ ደስታ ይሄን አይነቱን ለበሬ የቀረበ ፍሩሽካ ይሉታል ::
.. ውይ ስለምን ነበር ልጽፍ ያሰብኩት ቆይ ቆይ አሁን መጣልኝ አዎን እኛ ኢትዮጵያውያን ግብዞች ሆነናል:: ኢትዮጵያዊ አይደለሁም እኔን አያገባኝም ካላቹ የራሳቹ ጉዳይ ነው...ግን ግብዝነት እቤታችን ሰተት ብላ ገብታለች:: ከራሳችን በላይ ሰው ያለ አይመስለንም..ራስ ወዳዶችና ዝና ወዳዶች ሆነናል;; በመንፈሳዊውም ሆነ በስጋዊውም....ምን አለፋቹ ዋተር ዳውን ሆነናል:: ዝና ያለውን ሰው ለመቅረብና ዘመድ ለማድረግ የማንፈነቅለው ድንጋይ የማንሆነው ነገር የለም;; አንዱ የቆየ አንጋፋ ጉምቱ ጋዜጠኛ ባንድ ወቅት ቴዲ አፍሮን ያሳደኩት ልጄ ነው ሲል ሳቄ መጣ ..የተያዩት እኮ እስፖርት ሜዳ ላይ ነው...አንድ ሁለቴ አብረው ፎቶ ተነሱ.. ከዛ ደሞ የድንኴን ምሳ ተበላና ""ያሳደኩት ልጄ ነው"" ብሎ ራሱን ሾመ :: እንደዚህ አይነት ሰው ለዝና ብሎ እውነተና ልጆቹንም ይክዳል:: እዝጎ!! ""ሸም ኦን ዩ"" ማለት እሱን ነበር:: ችግሩ በራስ ካለመተማመንና ፈሪ ከመሆን የመነጨም ነው:: በሰው ፊት ዘራፍ እንላለን እንጂ ብቻችን ስንሆን ሲበዛ ፈሪዎች ነን አለ አይደለ በጨለማ ውስጥ የሚታየን ጥላ ነገር :...በጋራ አንድ ላይ እንጮሀለን:: በግለሰብ ደረጃ ግን እንኴንም ልናደርገውም አናስበውም:: ለምሳሌ ""ሼም ኦን ዩ"" ብለን አረቦች ላይ ጨህን:: መልካም ነው:: ቢያንስ እዛ ላሉ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ድምጽ ሆነናል :: ከዚህስ በኌላ ምን ድነው ቀጣዩ እርምጃ የሚሆነው?? ...እነዚህ ልጆች እስካሁን ባለው መረጃ 32 ሺ ያህል መላ መላቸውን አገራቸው ገብተዋል:: እርኩሶቹና ጨካኞቹ አረቦች የሰሩበትን ገነዘብ ሊከፍሏቸው ይቅርና አንበላም አንጠጣም ብለው ለክፉ ቀን ያስቀመጧትን ጥሪት እንኴን ዘርፈዋቸዋል:: ሳልሞት በፊት አላህ በመበረቅ ወርዶ ብራቅ ያድረጋቸው ዘንድ ጸሎቴ ነው:: ""ዩ ሪፕ ዋት ዩ ሶው !!"" ይላልና መጽሀፍ:: ቁራኑም መጽሀፍ ቅዱሱም በዚህ ጉዳይ ላይ አይለያዩም:: የተለያየበት ካለ የዞረበት ብቻ ነው:: እና አልቲሜት ጎላችን ምን መሆን አለበት..?? ትግላችን ""ሾም ኦን ዩ"" ብሎ ወደ ሰገባው ገባ ማለት ነው..?? እነዚህ ልጆች ከሶስት ወር እስከ ስድስት ወር ድረስ የሚያቌቅሟቻውን ገንዘብና በየአካባቢያችን ( 10-እስከ 20 የሚሆኑትን እየተደራጀን ስፖንሰር ለምን ለማድረግ እንቅስቃሴ አንጀምርም...?? ይሄ ጥንስስ ነው..ፕሮፖዛል በመስራት ከዩናይትድ ኔሽን ህይ ሩፉጂ ኮሚቴ ጋር, ከወርልድ ባንክ ጋር, ከ አይ ሜፍ ጋር, ከሀይማኖት ድርጅቶች ጋር ከቀይ መስቀላ ጋር ( ቀይ ጨረቃንም ጨምሮ) በመሆን ልጆቹ ትናንሽ ቢዝነስ እንዲጀምሩ ብድር የሚያገኑኙበትን መነገድስ ለምን አናመቻችም..?? ሳውዲ ካሳ እንድትከፍላቸው ለምን በፔቲሽንና በደብዳቤ ወጥረን አንይዛትም..?? ""ሸም ኦን ዩ "" እኮ ሶልዲ ሆኖ ፉርኖ አይገዛም:: የተወሰነ ኢምፓክት አለው:: በራሱ ግን ግብ አይደለም:: ሰሞኑን በዚህ ጉዳይ ላይ እንቅስቃሴ ካንዳንድ አገራቸውን ና ህዛባቸውን ከሚወዱ ሰዎች ጋር ጀምሬአለሁ:: መግለጫ በቅርብ ቀን እናወጣለን:: ሁላችንም ቅን ኢትዮጵያውያን በዘመቻ አብረን የምንሰራው ቡዙ ነገር አለ:: እጊዚአብሄር ይርዳን::አላህም ጭምር:: Happy Thanks giving day!!
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Thu Nov 28, 2013 5:33 pm

ኤዲያ ጥሩ ነገር ጽፌ ጠፋብኝ...ወንድሜ ዲጎኔ አኪር ያዘብኝ እንዴ...?? በስልት ጥበብ ጠራችኝ ብሎ ከዋርካ ጄኔራል ተሰናብቶ ዋርካ ስነ ጽሁፍ ገባ የተባለው እንደ ውስጥ አዋቂዎች ገለጻ በዲጎኔ መንፈስና በጌታ በየሱስ ስም መሀል ውዝግብ ተነስቷል ተብሎ ነው ይባላል:: ""ዲጎኔ የየሱስን ስም መጥራት እየፈራ ነው..ለዚህ የወሰደው አማራጭ ደሞ ስልታዊ ማፈግፈግ በማድረግ ጥበብ ዋይ ዋይ ብላ ጠራችኝ ብሎ ዋርካ ስነ ጽሁፍ መግባት ነው "" ይላሉ:: ዲሞጥሮስ ነኝ:: ለዜናው ዝጋቤ:: :D
ትናንት ዶክተር ቴዎድሮስ የሀይማኖት አባቶችን ( የሁሉንም እምነት አባቶችን ሰብስቦ ) እያለቀስ ካረብ አገር ለተመለሱ ወገኖቻችን እርዳታ ይጠይቅ እንደነበር ሰማሁ:: ቴዎድሮስ አድሀኖም ክፖሎቲሻንነቱ በላይ በጣም ሁማኔቴሪያን ስለሆን አክብሮት አለኝ:: ማልቀስ እኮ የነበረባቸው እነ አባ, እነ ፓስተር እነ እወነጌላዊ, እነ ሀጂ ነበሩ:: እሱ አልነበርም እኮ ማለቀስ የነበረበት:: ""የመጀመሪያው መጨረሻ የመጨረሻው መጀመሪያ ይሆናል "" የሚለው እየተፈጸመ ይሆን..?? ሀመልማል አባተ ደሞ ለተመለሱት ምሳ ግብዣ እንዳደረገችላቸው ሰማሁ:: ይሄ ሁሉ ግን ጊዜያዊ ነው:: ዘመናዊ ባርነትን ወደ ስራ ፈጣሪነት እንዴት መለወጥ እንችላለን...?? በሚለው ላይ እኛ ቅን ኢትዮጵያውያን ውጭም አገር ውስጥም ያለነው ..( የየትኛውም እምነትና ፖሎቲካ አራማጆች መሆን እንችላለን) በጋራ የምንሰራው ነገር አለ:: Challenging Modern Slavery with Empowering Enterprises- Promoting Entrepreneurship ይላል ርእሱ ሰፋ ያለውን ፖርፖሳል በኌላ አቅርብላችኌለሁ:: የራሴ ስራ አይደለም:: የግሩፕ ፕሮጄክት ነው:: ግን አስተያየትታችሁን ስጡበት አዳብሩትና በጋር አስፋፍተን ለውጤት እናቅርበው.. የፓራዳይም ሽፍት ለማምጣት:: ያው እንደምታውቁት ዛሬ ታንክስ ጊቪንግ ደይ ስለሆነ እኔም ትንሽ ቢዚ ነኝ:: ግን አመለሳለሁ:: ኢንሻላህ እንደ ጌታ ፍቃድ::

ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዲጎኔ » Thu Nov 28, 2013 5:55 pm

ከእግዚአብሄር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸና ሰላም ለሁላችን ይሁን
ምስጋናን የሚሰዋ እርሱ ያከበረኛል እንዲል ቃሉ ይህንን ዋርካ መተንፈሻ የሰጠን ጌታ ይመስገን አምዱን የከፈቱ የዋርካ ባለቤቶችም ምስጋና ይርረሳቸው::
ክቡራን የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነውና የዋርካው ሰሞነኛ ድንቅ ዘጋቢ ቫርካ 911 የሰጠህን ምክር ተቀበል:: አስቀድሜ እኔም ብዙ ጊዜ ጠቅሸልሀለሁ በሚያልፍ እንጀራ የማልፈውን የዘላለም መና አትጣ::
ዲጎኔ ሞረቴው በቀኙ ወንጌል የሰይጣን ስራ ማፍረሻ በግራ እጁ ግፈኛ መፋለሚያ ያለው

ክቡራን wrote: ኤዲያ ጥሩ ነገር ጽፌ ጠፋብኝ...ወንድሜ ዲጎኔ አኪር ያዘብኝ እንዴ...?? በስልት ጥበብ ጠራችኝ ብሎ ከዋርካ ጄኔራል ተሰናብቶ ዋርካ ስነ ጽሁፍ ገባ የተባለው እንደ ውስጥ አዋቂዎች ገለጻ በዲጎኔ መንፈስና በጌታ በየሱስ ስም መሀል ውዝግብ ተነስቷል ተብሎ ነው ይባላል:: ""ዲጎኔ የየሱስን ስም መጥራት እየፈራ ነው..ለዚህ የወሰደው አማራጭ ደሞ ስልታዊ ማፈግፈግ በማድረግ ጥበብ ዋይ ዋይ ብላ ጠራችኝ ብሎ ዋርካ ስነ ጽሁፍ መግባት ነው "" ይላሉ:: ዲሞጥሮስ ነኝ:: ለዜናው ዝጋቤ:: :D
ትናንት ዶክተር ቴዎድሮስ የሀይማኖት አባቶችን ( የሁሉንም እምነት አባቶችን ሰብስቦ ) እያለቀስ ካረብ አገር ለተመለሱ ወገኖቻችን እርዳታ ይጠይቅ እንደነበር ሰማሁ:: ቴዎድሮስ አድሀኖም ክፖሎቲሻንነቱ በላይ በጣም ሁማኔቴሪያን ስለሆን አክብሮት አለኝ:: ማልቀስ እኮ የነበረባቸው እነ አባ, እነ ፓስተር እነ እወነጌላዊ, እነ ሀጂ ነበሩ:: እሱ አልነበርም እኮ ማለቀስ የነበረበት:: ""የመጀመሪያው መጨረሻ የመጨረሻው መጀመሪያ ይሆናል "" የሚለው እየተፈጸመ ይሆን..?? ሀመልማል አባተ ደሞ ለተመለሱት ምሳ ግብዣ እንዳደረገችላቸው ሰማሁ:: ይሄ ሁሉ ግን ጊዜያዊ ነው:: ዘመናዊ ባርነትን ወደ ስራ ፈጣሪነት እንዴት መለወጥ እንችላለን...?? በሚለው ላይ እኛ ቅን ኢትዮጵያውያን ውጭም አገር ውስጥም ያለነው ..( የየትኛውም እምነትና ፖሎቲካ አራማጆች መሆን እንችላለን) በጋራ የምንሰራው ነገር አለ:: Challenging Modern Slavery with Empowering Enterprises- Promoting Entrepreneurship ይላል ርእሱ ሰፋ ያለውን ፖርፖሳል በኌላ አቅርብላችኌለሁ:: የራሴ ስራ አይደለም:: የግሩፕ ፕሮጄክት ነው:: ግን አስተያየትታችሁን ስጡበት አዳብሩትና በጋር አስፋፍተን ለውጤት እናቅርበው.. የፓራዳይም ሽፍት ለማምጣት:: ያው እንደምታውቁት ዛሬ ታንክስ ጊቪንግ ደይ ስለሆነ እኔም ትንሽ ቢዚ ነኝ:: ግን አመለሳለሁ:: ኢንሻላህ እንደ ጌታ ፍቃድ::

ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Thu Nov 28, 2013 6:02 pm

አሜን!! የእጊዝብሄር መፍራትና መሻት ከሁላችንም ጋር ይሁንልን ወንድሜ ዲጎኔ :: ቃሉን የምናደርግ እንጂ የምንናገር ብቻ አያድርገን:: መልካም የምስጋና ቀን ላንተ ለወንድሜ ይሁንልኝ::
አክባሪ ወንድምህ:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Wed Dec 04, 2013 3:00 pm

እኔ የምለው እንደምን አደራችሁ ግን መጀመሪያ .. :D ሞረሽ የሚባለው ድርጅት ምነ ድምጹ ጠፋ..?? ሳውዲ አረቢያ ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውያን የሱ ጉዳይ አይደለም ማለት ነው..?? እንዴ ቢያንስ እንቃወማለን ብሎ መግለጫ እንኴን አያወጡም እንዴ እንደ ድርጅት ?? በእውነት ያስተዛዝባል ሞረሾች!! ኢትዮጵያዬ የሚል ድርጅት እኮ ጠፋ እኮ ጎበዝ..ወይ ጉድ...!
ወንድሜ ዲጎኔ ከሚጽፈው እንኴን ከኦሮሞ ጋ እንጂ የሚያቃጥል ፍቅር የያዘው አንድም ቀን ኢትዮጵያን እግዝፎ አያነሳትም:: የሱ ግብዐት ""ገባር ህዝቦች"" ናቸው ..የት ነው ያሉት ቢባል ወንድሜ ደሞ ግራ ይገባዋል:: እኔማ አንዳንዴ ይሄ ሰው ተስፋይ ገብረ አብ ይሆን እንዴ እላለሁ:: just kidding :lol:
ሀይ-ኬሮ..ሰመሮ..
ዱሻ ሙሻ ማሰሮ
ኬሻ ዲሻ አምባሻ
ይሆናሉ ኢትዮጵሻ:: :D 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sat Dec 14, 2013 10:20 pm

እረ ጎበዝ ጉድ ሰማሁላችሁ መቼም ሳሳበው የክርስቶስንም መምጣት ወይም እየመጣ መሆኑን የማበስርላቹ ( እዚ ዋርካ ) ላ ይ እኔ ሳልሆን አልቀርም ብዬ እገምታለሁ:: አሜን ለዛ ያድረሰኝ ::!! ያኔ ሚሽን አኮምኪፕሊሽድ የሚባልበት ዘመኔ ይሆናል:: ወንድሜ ዲጎኔ ያን ጸጋ እኔን ለምን አላገኝሁም ብሎ ያስብ ይሆናል :: ማሰብ መብቱ ነው:: :D የፊተኞች የኈለኞች የኈለኞች የፊተኞች ይሆናሉ ይላል መጽሀፍ:: ከመጸሀፍ አንዲት ቃል አትነጥፍም:: መጽሀፍ በሰውና በእጊአዝብሄር መካከል ያለ ኪዳን ነው:: ዛሬ ስለ ክርስቶስ መምጣት ሳይሆን የምነግራቹ ስለ አንታይ ክራይስት ( ጸረ ክርስቶስ ) ማንነት እገልጽላችኌለሁ:: ማን እንደሆነ ታውቌል:: መንፈሳዊ አይኖቻችን የተከፈተልን አውቀንዋል:: መቀበል ያለ መቀበል የናንተ ፋንታ ነው:: በርግጥ የመንፈሳዊ እውቀታችሁን ደረጃ ነው የሚፈታተነው:: ማን መሰላቹ!? ሳንታ ክላውስ ነው:: በክርስቶስ ልደት ስም ሜሪ ክሪስማስ እያልን የምናነግሰው የምናከበረው ክርስቶስን ሳይሆን ሳንታ ክላውስን ነው:: ህዝቤ ተሸውደኅል!! መንፈስ ላባያተ ክርስቲያናት የሚናገረውን ጆሮ ( መነፈሳዊ ጆሮ ያለው ) ይስማ!! አልሰማ ያልክ የራስህ ጉዳይ ነው:: መጽሀፍ ይላል ""የማይጠቅመው በዘመናት እሳቱ ወደ ማይጠፋው ወላፈን ውስጥ ተወረወረ "" ይላል..እያንዳንድሽ ራስሽን አድኚ:: ማንን ዎርሺፕ እያደርግሽ እንደሆነ መርምሪ... መርምር::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ኮኮቴ » Sun Dec 15, 2013 12:50 am

ካርቦን ወንድሜ አማን ነው?

ይህቺ ጥሁፍህ በጣም ተመችታኛለች ... እናም ከልቤ አስቃኛለች::

አንድ ግዜ የኢትዮጵያ ጦር ሶማሊያ ይግባ ... አይግባ በሚል ፓርላማ ውስጥ ክርክር ነገር ነበር:: በዚያን ግዜ ዶ/ር ነጋሶ ... እንዲህ እንዳሁኑ ... ድነው ወደ አእምሯቸው ከመመለሳቸው በፊት ... አንድ ከአፋቸው የማይጠፋ ስም ነበር ..."ሚኒሊክ" :) እናም በጉዳዩ ላይ አስተያየት ሲሰጡ ... አሁን እነ አልሽባብ የፈጠሩትን ችግር .... ከሚኒሊክ ጋር አያይዘው ለማቅረብ ሞከሩ::

ቀጥሎም መለስ .... ምላሽ ሲሰጥ ... በዶ/ር ነጋሶ ላይ አንድ የትግርኛ ተረት በአማርኛ ተርጉሞ ተሳልቆ ... አስቆባቸው ነበር:: ተረቱን በትክክል ባላስታውሰውም 'የሞኝ ዘፈን ሁልግዜ አበባዬ ነው' አይነት ተረት ነበር:: እና አንተም ... ዲጎኔ በጣም በሚወዳት 'ገባር' በምትባለው ቃል ላይ እየተሳለቅህ ... እኛን ማሳቅ ቢቀርብህ ይሻላል:)

ክቡራን wrote: ወንድሜ ዲጎኔ ከሚጽፈው እንኴን ከኦሮሞ ጋ እንጂ የሚያቃጥል ፍቅር የያዘው አንድም ቀን ኢትዮጵያን እግዝፎ አያነሳትም:: የሱ ግብዐት ""ገባር ህዝቦች"" ናቸው ..የት ነው ያሉት ቢባል ወንድሜ ደሞ ግራ ይገባዋል:: እኔማ አንዳንዴ ይሄ ሰው ተስፋይ ገብረ አብ ይሆን እንዴ እላለሁ:: just kidding :lol:

በነገራችን ላይ እዚህ ግጥምህ ውስጥ የዶልካት 'አምባሻ' ባንዲራው ላይ ያለችዋ ናት ... ሌላ :lol:

ኮኮቴ

ሀይ-ኬሮ..ሰመሮ..
ዱሻ ሙሻ ማሰሮ
ኬሻ ዲሻ አምባሻ
ይሆናሉ ኢትዮጵሻ:: :D 8)
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
".... Indeed, we Ethiopians are a beautiful multi-lingual and multi-cultural people who in a flower vase called Ethiopia decorate the great continent of Africa", Professor Ephraim Isaac
ኮኮቴ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1291
Joined: Wed Nov 04, 2009 2:07 am

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 4 guests