የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Postby ወርቅነች » Tue Dec 17, 2013 8:27 pm

ከዚህች ቀን እና ሰአት በሗላ ማፈግፈግ እንዳይደገም ጺሞ -ወ -ጀለቢያ

መራራዋ የንጋት ኮከብ ጨልሞባታል
እሷም እንደናትዋ ወ - ጀለቢያ አሰኝቷታል :lol: :lol:መራራ wrote:ትቆያለች እንጂ አህያ የ ጅብ ነች አለ ቻይና :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: እነሆ በ 2006 የማረኩት ወርቅነህ ጺሞ የንጋት ኮኮብነቴን ዳግም አምኖ ተቀብሏል እና የ ንግስትነቷ የ ምህረት እጆች አሁንም ተዘረጉለት:: :lol: :lol: :lol: :lol: ምን ይወጥሽ ካርቦንዬ አለች አስለቃሽ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ከዚህች ቀን እና ሰአት በሗላ ማፈግፈግ እንዳይደገም ጺሞ-ወ-ጀለቢያ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ወርቅነች wrote:
እንኳን ኢትዮጽያ አልሆንሽ እንጂ መዘጋጃ ነበር የጎዳና ውሻ ብሎ በመርዝ የሚገላግልሽ የምር ::

የንጋቷ ኮከብ ጨልሞብሻል መሰለኝ...ያለነው በአጼው ዘመን እኮ አይደለም የጎዳና ሕጻናት እናትሸ የፈለፈለችበት :lol: ዘመኑ የወያኔ ነው የሰው ልጅ የተከበረበት ትላለች ጀሚላ
ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol: :lol:

መራራ wrote:እስቲ ወርቅነች ይሙት ይሄ የጻፍኩት ከልቤ ነው በይ ካርቦኔ? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ጭርታም:: ሰው ሁሉ እንዳንቺ እውር በቅሎ እና ዱልዱም የህወሀት ካድሬ ይመስልሻል አይደል? :lol: :lol: :lol: :lol: ሰባኪም ልትሆኚ ይዳዳሻል ደግሞ? ቋንጣ:: ግን በምናቡ አለም ፈጽሞ በማታውቂ ሰው ሁሉ እንዲህ ቅናት የሚያንጨረጭርሽ ከሆነ በገሀዱ አለም ከማን ጋር ይሆን የምትኖሪው? :lol: :lol: :lol: :lol: ቀላል ምቅንቅናም መቅኔያም ነሽ! :lol: :lol: :lol: :lol: ሰሞኑን እማ የጤናሽ ይዞታ በጣም አሳስቦኛል የምር: እንኳን ኢትዮጽያ አልሆንሽ እንጂ መዘጋጃ ነበር የጎዳና ውሻ ብሎ በመርዝ የሚገላግልሽ የምር:: :lol: :lol: :lol: :lol: በ ጀሚላ ጺሞ ኒክሽ ደግሞ ደግሞ ቁራንን ስበኪን እስኪ በ አቡነ-አረጋዊ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: በግ::

ክቡራን wrote:የጾታውን ነገር በተመለከተ ለኔ ግልጽ ነው...ግልጽ ያልሆነላቸው መናፍስት አሉና ራስህን አጥራላቸው ነው የኔ መልክት:: :lol: ከዚህ በላይ ግን አልሄድም:: ዘመኑ ክፉ ነው ወንድሜ ሆይ::በመርከቡ ላይ ነኝ አልከኝ..??? አይ ወንድሜ ኴኴቴ .... ቡዙዎች ናቸው በመርከቡ ላይ ያሉ እየመሰላቸው የሰጠሙ!! አትሞኝ!! ነፍስህ የምትነግርህን አትስማ ያንተን ሰምቶ እኮ ወንድሜ ዲጎኔም እኮ ይሄኔዬ እኔም በመርከቡ ላይ ነኝ ይል ይሆናል:: :D እኔን መረከብ ያድርገኝ !! ያራራት ተራሮች ላይ ተንጠልጥላቹ እንዳትቀሩ ወንድም አለም:: ""በስምህ ትንቢት አልተናገርንም በስምህ አጋንት አላወጣንም ይሉኛል ..እኔ ግን ወጊዱ አላውቃቸሁም ወሮ- በሎች ( ውሮዎች ) እላቸዋለሁ "" ይላል ቃሉ!! ወንድሜ ዲጎኔ እንኴን ባንድ ወቅት አጋንት አስወጣለሁ ብሎ አጋንት አለብት የተባለው ሰው እስኪበቃው ደብድቦታል:: ከዛ ወዲህ እንዲህ አይነቷን ነገር አይሞክራትም:: :lol: የይቅርታና የፍቅር መንፈስ የሌለው ሰው በነጋ በጠባ ለበቀል እጁን ያሾለ ሰው ደሙን ጠጥቼ አጥንቱን ግጭ አጥፍቼው እኔ እኖራለሁ የሚል ያንተና የዲጎኔን የመሰለ ብዕር ስታስበው እንደው መንገስተ ሰማይ ይገባል ብለህ ታገምታለህ?? .በራሴም ወጭ ቢሆን ሄጄም ቢሆን በር ጠባቂው ጋ ( ሚካኤል ወይም ኩሪቤልና ሱራፌል ይመስሉኛል ) በሰማያዊ ህግ ፍረዱኝ ብዬ እፋለማለሁ:: እንጂ እናንተ አትገቡም:: "" ኑና እንዋቀስ"" ብሎ ዲምክራሲን የሰጠን አምላክ ነው የምናመልከው:: እና አትሳሳት ወንድሜ ሆይ መርከቡ ላይ የለኅም:: አራት ነጥብ:: ቅድም እንዳልኩት ወንድሜ ዲጎኔ ከመርከቡ ከወረደ ቆየ:: እንድትሳፈሩ ግን እጆቼን እዘረጋላችኌለሁ::

ኴኴቴ ወንድማችን wrote:ካርቦን ወንድማችን ... ዊንተር በዲ ኤም ቪ እንዴት ይዞሀል?

ሰሞኑን ... የኔ ክርስትና ነገር ... በጣም ያሳሰበህ ይመስላል ... አይዞህ ... አሁንም በ'መርከቡ' ላይ ነኝ ... እንደ ጾታዬ በክርስትናዬም ነገር ሳትጠራጠር 100% እርግጠኛ ሁን:)

ሰሞኑን በአንተ ሩም ውስጥ ... ከዲጎኔ ወንድማችን ጋር 'ጦርነት' ነገር ገጥመን ነበር ... ግን እሱ ቶሎ እየከፋው ስለመጣ ... 'ጦርነቱ'ን ለማቆም ወስኛለሁ :) የ'ጦርነቱን'ም ሜዳ ላንተ መልሼ አስረክቤአለሁ :lol:

ለገ ኮኮቴ :lol:

ክቡራን wrote:ወንድም ኮኮቴ በወንዝ ተመስሎ ይሄን ጻፈ::
በበጋም ሆነ በክረምት የማይደርቀው ወንዝ ... ለገ ኮኮቴ Smile

ተጫወቱ ጎበዝ እየጠጣቹ ታዲያ ወንድሜ ዲጎኔ የተቀደሰ ብርዝ አለ ጎንጨት በል... :D ጨዋታቹ መልካም ነው ግን አንድ የገረመኝ ነገር አለ ( ይሄ ቤት በነገራችን ላይ ባለም ላይ ያሉ የግርምቶች ስብስብ ነው) ወንድም ኮኮቴ እኔ እስከማውቅህ ድረስ አንተ ቅቅል ወንድ ነህ :: ምንም ጥርጥር የሌለብህ;; ኃይ ዌይ ኢኔትሬ ( ትራክ ) ነዳጅ ቢያልቅበት ገፍተህ ወደ ዳር ማሳያዝ የሚያስችል ፎርሳ አለህ:: እና ግን ሰሞኑን ግራ የገባኝ ( የገረመኝ ) ጉዳይ አለ:: አንዳንድ የዋርካ ጉምቱዎች ""እህቴ ኮኮቴ"" ሲሉህ እሰማለሁ ..እኔ መልስ ( ኮሜንት ታደርጋለህ ) ብዬ ስጠብቅ ዝም ብለኅል:: እውነተኛ ጾታህን ተናገር:: ከምሬ ነው:: መንፈሳዊ አመንዘራነት ዕየሰራህ ነው:: ሀማል ዘለቀን( መራራን) አጥብቀን የምንዋጋው ማንነቱን ጠንቅቀን ስላቀቅነው ነው:: እምነትህን ( ክርስትናን ) የመተው መብትህ የተጠበቀ ነው:: በኅጢያት ግን ዳኒክራ እንድትመታና ለላውንም ድቤ እንድታስትመታ ፍቃድ ያለህ አልመሰለኝም:: እንዳንተው ሲቢሳጭ ኬሚስትሪ ትዝ የሚለው አንድ ወፈፌም አለ:: በሴት ስም ሲጠሩት ዝም ይላል:: ሳትመነጠሩ..ራሳችሁን አጥሩ:: :lol:
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ኮኮቴ » Tue Dec 17, 2013 11:00 pm

ካርቦኑ ወንድሜ

አንተ እና አባዱላ ገመዳ .... ሁኑ ተብሎ መመሪያ ከተሰጣችሁ ... የማትሆኑት ነገር የለም :)

አባዱላ ... ከብሄራዊ ወታደሩ ምናሴነት ... ከምርኮ በሁዋላ ... ወደ ታጋይ አባዱላ ገመዳነት ተቀየረ ... ከዚያ እንደ ሂሊኮፕተር ድንገት ወደ ላይ ከፍ .. ከፍ ... ብሎ ... ጀነራል አባዱላ ሆነ ... ከዚያ ደግሞ ... ጀነራለነቱን ... ተወው ተባለና ... የሲቪል ልብስ ለብሶ ... መከላከያ ሚኒስትር ሆነ ... ከዚያ ደግሞ ... የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ... እረ ደራሲም ሆኖ ... መጽሀፍ ሁሉ ጻፈ ... አሁን ደግሞ ... አፈ ጉባኤ ... ነገ ደግሞ ምን እንደሚሆን ... ትእዛዝ ሰጪዎቹ ብቻ ናቸው የሚያውቁት:)

ካርቦን ወንድማችንም ... ነገር ቢዘረዘር ከዚህ አይተናነስም :lol:

ጋዜጠኝነትን ዘው ብሎ ገብቶበት ... ከሬዲዮው እስከ ... ዋርካ ላይ ጠቅ አርጉነት ሞከረው ... Emmy Award የጠበቀው ... "መርማሪ ጋዜጠኛች"ን ... የልፋቱ መጨረሻ 'ካርቦን' የተሰኘ ታሪካዊ ሽልማት አቀዳጀው :lol:

ተስፋዬ ገብረእባብ ላይ ዱላ ሲበዛ አይቶ ... ተስፋዬን ተዉት ... እኔ የበቃልኝ ደራሲ ነኝ ማለት ጀመረ :lol: ሰሞኑን ደግሞ .... ሀይማኖታዊ ጥቅሶችን እያገጣጠመ ዋርካ ላይ መለጠፍ ጀምሯል ... 'ሰባኪነ'ት አሰኝቶታል ማለት ነው:: ነገሩ በጽሁፍ መሆኑ በጀ እንጂ ... የሚጽፋቸውን ነገሮች ... በድምጽ ሲለው ቢሰማ ኖሮ ... ሰውየው ክፉ መንፈስ አግኝቶታል ብለው ... ወዳጅ ዘመዶቹ ... ወደ ጠበል ይወስዱት ነበር:)

ብቻ ካርቦን ወንድሜ ... ሁን ከተባለ .... ገና 'ቡዙ' ነገር ይሆናል :)

ኮኮቴ

ክቡራን wrote:የጾታውን ነገር በተመለከተ ለኔ ግልጽ ነው...ግልጽ ያልሆነላቸው መናፍስት አሉና ራስህን አጥራላቸው ነው የኔ መልክት:: :lol: ከዚህ በላይ ግን አልሄድም:: ዘመኑ ክፉ ነው ወንድሜ ሆይ::በመርከቡ ላይ ነኝ አልከኝ..??? አይ ወንድሜ ኴኴቴ .... ቡዙዎች ናቸው በመርከቡ ላይ ያሉ እየመሰላቸው የሰጠሙ!! አትሞኝ!! ነፍስህ የምትነግርህን አትስማ ያንተን ሰምቶ እኮ ወንድሜ ዲጎኔም እኮ ይሄኔዬ እኔም በመርከቡ ላይ ነኝ ይል ይሆናል:: :D እኔን መረከብ ያድርገኝ !! ያራራት ተራሮች ላይ ተንጠልጥላቹ እንዳትቀሩ ወንድም አለም:: ""በስምህ ትንቢት አልተናገርንም በስምህ አጋንት አላወጣንም ይሉኛል ..እኔ ግን ወጊዱ አላውቃቸሁም ወሮ- በሎች ( ውሮዎች ) እላቸዋለሁ "" ይላል ቃሉ!! ወንድሜ ዲጎኔ እንኴን ባንድ ወቅት አጋንት አስወጣለሁ ብሎ አጋንት አለብት የተባለው ሰው እስኪበቃው ደብድቦታል:: ከዛ ወዲህ እንዲህ አይነቷን ነገር አይሞክራትም:: :lol: የይቅርታና የፍቅር መንፈስ የሌለው ሰው በነጋ በጠባ ለበቀል እጁን ያሾለ ሰው ደሙን ጠጥቼ አጥንቱን ግጭ አጥፍቼው እኔ እኖራለሁ የሚል ያንተና የዲጎኔን የመሰለ ብዕር ስታስበው እንደው መንገስተ ሰማይ ይገባል ብለህ ታገምታለህ?? .በራሴም ወጭ ቢሆን ሄጄም ቢሆን በር ጠባቂው ጋ ( ሚካኤል ወይም ኩሪቤልና ሱራፌል ይመስሉኛል ) በሰማያዊ ህግ ፍረዱኝ ብዬ እፋለማለሁ:: እንጂ እናንተ አትገቡም:: "" ኑና እንዋቀስ"" ብሎ ዲምክራሲን የሰጠን አምላክ ነው የምናመልከው:: እና አትሳሳት ወንድሜ ሆይ መርከቡ ላይ የለኅም:: አራት ነጥብ:: ቅድም እንዳልኩት ወንድሜ ዲጎኔ ከመርከቡ ከወረደ ቆየ:: እንድትሳፈሩ ግን እጆቼን እዘረጋላችኌለሁ::

ኴኴቴ ወንድማችን wrote:ካርቦን ወንድማችን ... ዊንተር በዲ ኤም ቪ እንዴት ይዞሀል?

ሰሞኑን ... የኔ ክርስትና ነገር ... በጣም ያሳሰበህ ይመስላል ... አይዞህ ... አሁንም በ'መርከቡ' ላይ ነኝ ... እንደ ጾታዬ በክርስትናዬም ነገር ሳትጠራጠር 100% እርግጠኛ ሁን:)

ሰሞኑን በአንተ ሩም ውስጥ ... ከዲጎኔ ወንድማችን ጋር 'ጦርነት' ነገር ገጥመን ነበር ... ግን እሱ ቶሎ እየከፋው ስለመጣ ... 'ጦርነቱ'ን ለማቆም ወስኛለሁ :) የ'ጦርነቱን'ም ሜዳ ላንተ መልሼ አስረክቤአለሁ :lol:

ለገ ኮኮቴ :lol:

ክቡራን wrote:ወንድም ኮኮቴ በወንዝ ተመስሎ ይሄን ጻፈ::
በበጋም ሆነ በክረምት የማይደርቀው ወንዝ ... ለገ ኮኮቴ Smile

ተጫወቱ ጎበዝ እየጠጣቹ ታዲያ ወንድሜ ዲጎኔ የተቀደሰ ብርዝ አለ ጎንጨት በል... :D ጨዋታቹ መልካም ነው ግን አንድ የገረመኝ ነገር አለ ( ይሄ ቤት በነገራችን ላይ ባለም ላይ ያሉ የግርምቶች ስብስብ ነው) ወንድም ኮኮቴ እኔ እስከማውቅህ ድረስ አንተ ቅቅል ወንድ ነህ :: ምንም ጥርጥር የሌለብህ;; ኃይ ዌይ ኢኔትሬ ( ትራክ ) ነዳጅ ቢያልቅበት ገፍተህ ወደ ዳር ማሳያዝ የሚያስችል ፎርሳ አለህ:: እና ግን ሰሞኑን ግራ የገባኝ ( የገረመኝ ) ጉዳይ አለ:: አንዳንድ የዋርካ ጉምቱዎች ""እህቴ ኮኮቴ"" ሲሉህ እሰማለሁ ..እኔ መልስ ( ኮሜንት ታደርጋለህ ) ብዬ ስጠብቅ ዝም ብለኅል:: እውነተኛ ጾታህን ተናገር:: ከምሬ ነው:: መንፈሳዊ አመንዘራነት ዕየሰራህ ነው:: ሀማል ዘለቀን( መራራን) አጥብቀን የምንዋጋው ማንነቱን ጠንቅቀን ስላቀቅነው ነው:: እምነትህን ( ክርስትናን ) የመተው መብትህ የተጠበቀ ነው:: በኅጢያት ግን ዳኒክራ እንድትመታና ለላውንም ድቤ እንድታስትመታ ፍቃድ ያለህ አልመሰለኝም:: እንዳንተው ሲቢሳጭ ኬሚስትሪ ትዝ የሚለው አንድ ወፈፌም አለ:: በሴት ስም ሲጠሩት ዝም ይላል:: ሳትመነጠሩ..ራሳችሁን አጥሩ:: :lol:
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
".... Indeed, we Ethiopians are a beautiful multi-lingual and multi-cultural people who in a flower vase called Ethiopia decorate the great continent of Africa", Professor Ephraim Isaac
ኮኮቴ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1291
Joined: Wed Nov 04, 2009 2:07 am

Postby ክቡራን » Thu Dec 19, 2013 8:33 am

ምን አስገረመኝ መሰላቹ እቺ ቤት የግራሞት መገለጫ ናት ባያቹ የለ...( የኔ ብቻ ሳይሆን የናንተም ናት) :: የሶርያው ፕሬዝዳንት አል በሽርና የሮማው ጳጳስ በታይም መጽሄት ላይ ያመቱ ታላላቅ ሰዎች ተብለው ከተመረጡት 5 ሰዎች መካከል ይገኙበታል:: ጉድ ነው!! በዚች አለም ላይ ስትኖር ዝም ብለህ አትኑር ጠንካራ ሁንና ኑር... አትሸነፍ ያኔ አለም ያክብርሀል:: እንግሊዝና አሜሪካ ባሽር ን ቅርጫ ለማድረግ ካራ ሲስሉ ነበር:: ባሽር አይረን ሲሆንባቸው በታይም ላይ አባሸሩት:: :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sat Jan 04, 2014 3:59 am

ተወልዶ ባደገበት ቦታ ኮሽም ሲሽመጥጥ አድጎ ላቅመ አባት ሲደርስ ኢሮጵ የመምጣት እድል ያጋጠመው አንድ የዋርካ ሙክት ኢሮጵ እንደገባ ጣራ ለጣራ እንደ ጉሬዛ እየዘለለ ህይወቱን መምራት ጀመረ:: ""የልጅነት ህይወትህ ላዋቂነት ኑሮህ መሰረትህ ይሆንኅል "" እንዳለው ሄምንጌውይ ማለት ነው :: :lol: ቡዙ ጊዜ ታዝባቹ ከሆነ ግን ልጅ ሆነን የምናስበውን ነገር ትልቅ ስንሆን ባብዛኛው እናገኘዋለን:: የክፍል አለቃ መሆን የሚፈልግ ሰው እንደምንም ብሎ ትልቅ ሲሆን መሪ ለመሆን ይጥራል ወይም ያ ፍላጎት ያድርበታል:: :: ያገር መሪም ባይሆን እንኴን የዕድር ወይም የዕቁብ መሪ መሆን አይሳነውም:: ልምዱን ይዞ መጥቷላ! ይሀው የዋርካ ጭልጋ በግ እዚህ ዋርካ ላይ ራሱ እንደጻፈልን ( መጻፍ ይችላል) :lol: ጣራ በመስርስር ካገር አገር እንደሚዞር ሲያስኮመኩመን ነበር:: እሱ ጣራ እየዞርኩ አድሳለሁ ነው የሚለው !! ፍራሽ መስሎታል መሰለኝ!! :lol: በከቻ!! :lol: የኢሮፕ ጣራዎች እኮ በረዶ እንዳይዙ ተብለው ኢንክላይንድ ( ስላሽ ) ሆነው ነው የሚሰሩት!! እንዴት ሆኖ ጣራ ላይ የቆመው ?? ድሮ የማውቃቸው ያራዳ ጔደኞቼ ስራቸውን ሲያስተዋውቁ የኪስ ቀዶ ጥገና እናካሂዳለን ይሉ ነበር:: ያራዳ ውሀ የጠጣቹ ምን ማለቴ እንደሆነ ይገባችኌል:: ወንድሜ ዲጎኔ ወደ ጌታ ከመምጣቱ በፊት ስራው ይሄ ነበር:: :D

በነገራችን ላይ ግን ዛሬ እኮ ሰው ከኢትዮጵያዊነቱ በላይ በዘሩ ጉዳይ በጣም እደግመዋለሁ በጣም ሴንሲቲቭ ሆኗል: ከኔ ጋር እብራኝ ያደገች እረ እንደ እህትና ወንድምም እንድ አልጋ ላይ እብረን እየተኛን ያደግን በሰርጔ ጊዜ እንደ ጉራጌ ባህል ነጠላከበላዬ ተይዞልኝ እኔ እዛ ውስጥ ሆኔ በጉራጊኛ ካልተመረኩ አልወጣም ብላ አስቸገረች:: እኔ እስከማውቀው እሷም እንደምታውቀው እኮ አባቷ ጉራጌ ሆነ እንጂ እሷ ጉራጊኛ ወላ ሀንቲ አታውቅም:: ግን በሰርጔ እለት ምሽት ጉራጌ ሆና ቁጭ አለች:: እሪቻ የሚባል የቃልቾችና የጠንቌዮች ድግምት እንደ ብሄራዊ የኦሮሞ አይደንትቲ ሲከበርና በልሂቃንም ታላቅ የኦሮሞ ህዳሴ መሆኑ ሲነገረን እየሰማን ነው:: አንዳንዶቹ እንደውም ከገና ወይም ከጥምቀት ይልቅ ለሪቻ በማለት ለልጆቻቸው ልብስ እያሰፉ በአሉን ባካባያያቸው ባለው ወንዝ ዳር እየተሰባሰቡ ማክበር ጀመረዋል:: ወንዙ ይዟቸው ይሂድ!! ይሄንን ነው የምለው:: ""ህዝቤ እውቀት በማጣት ጠፋ"" ይላል የሰማይ ቃል:: እመለሳለሁ :: እንኴን ላዲሱ አመት አደረሳቹ ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ:: ክቡራን ነኝ ከበዐሉ ግርማ ሰፈር ከጸጋዬ ሀይለ ማርያም አገር...ከአድማስ ወዲያ ማዶ:: :D ስለ ማዲባ መንፈስ የምለውም አለኝ:: እነሆ ያ መንፈስ ያሰፈልገናል:: የማዲባ መንፈስ እኮ ጥቁርና ነጭን ብቻ አንድ አላደረገም:: ጣውንቶቹንም እኮ አስተቃቅፏል:: ዊኒ ማንዴላንና ማሸልን በቀብሩ ጊዜ የየ ይመስክራ!!! እኔም ለራሴ የምመኘው ያንን ነው :D እመለሳለሁ.... ኢንሻላህ!! :D [/b]
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sat Jan 04, 2014 10:29 pm

ከአንዱ ወዳጄ ጋር ስለ ሄንከን ቢራ ና በደሌ ጉዳይ ስንወያይ እግረ መንገዳችንም ውይይታችን ወደ መብት ጉዳይ አመራ:: ወዳጄ ነገሩን ከመብት ወይም ከራይት አንጻር ይመዝነዋል:: አንዳንዴ ቀጠሮ የዘገየን ሰው ሁሉ መብቱ ነው የሌላው ሰው ጉዳይ ግድ ካላለው ይሄ የሱ መብት ነው አክብርለት የሚል ብሂል አለው:: እናም ይሄን አለኝ ቴዲን በመቃወም በደሌን ቢራ አልጠጣም ያሉት እንዳሉ ሁሉ ኮንሰረቱ በመሰረዙ የተናደዱት ደሞ በደሌን አንጠጣም !! ሜታ ወይም ጊዮርጊስ እንጠጣለን ብለው የበደሌን ባለቤቶች ቆሽት ማሳረር አለባቸው ብሎኛል :: ወይ ሁሉም ቀርቶ ሻሜታ መለሽለሽ!! ( ይህ የኔ አስተያየት ነው:) :D እነሆ የማዲባ መንፈስ ይንገስ!! የማዲባን ጉዳይ በተመለከተ ትናንት በጻፍኩት ጽሁፍ ላይ ማዲባ እንኴን ጥቁርና ነጭን ቀርቶ ጣውንታትንም አስታቃቅፏል ያልኩትን አንዲት የፌስ ቡክ አድናቂዬ ከየት እገኘኅው?? ብላኛላች...ይሄ ጥያቄ የሰፊው አንባቢ ሊሆን ይችላል ብዬ በማስብ እዚህ ሊንክ ላይ ያለውን ፎቶ በጽሞና እንድታዩት እጋብዛለሁ:: :D እንዳልኩትም እመለሳለሁ:: :D
http://www.http://www.CyberEthiopia.com/2013 ... urney.html
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sun Jan 05, 2014 12:50 am

አንዳንዶች አማራነትን ያበራያሉ...ሌሎች ኦርማዊነትን ያዜማሉ...እኛ ግን ኢትዮጵያዉነትን እንመሰክራለን...እነሆ የታላቁ ማዲባ መንፈስ ከዚህ አለ:: መንፈስ ላአኅህዛብ የሚናገረውን ጆሮ ያለው ይስማ:: !! ካልሰማሽ አዳሜ የራስሽ ጉዳይ ነው:: :D 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ቦቹ » Sun Jan 05, 2014 1:05 am

ስማ እንጂ አንተ በቃ እንደ መስፍን ጉቱ ቅብትት ብለህ ሁሉ ነገር እንደገረመህ ነው አይደል :lol: :: ቅቅቅቅቂቂቂ
ያ ተፈሪ - በንቲ!
ጀበሲ ኦፍኤጊ!
ኢትዮጵያን ነመገንቲ!
ተፈሪ በንቲ!

ኢጆሌ! ወረ አድአ
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby ዲጎኔ » Sun Jan 05, 2014 2:52 am

ሰላም ለሁላችን
ወያኔ ክቡ እንደልብህ ሳይሆን እንደአፍህ ጌታ ያጽናልህ::ቅዱስ ቃሉን የተከተለ ጦቢያነት ጌቶችህ ለመከፋፈል የሚጠቀሙበትን ማባላትን ተክቶ ለማየት ያብቃን!እዚህ ኮፒ ካርቦን ያደረግህ (ልብ አድርግ እኔ በነቃፊዎችህ ኒክ አልጠራህም ኮፒ ካደረከው ነው)ቃል መዝሙሩ ማን እንደዘመረው ፈልግና ጠቅ አድርጉ በለን!አይሁድ ምልክት ይፈልጋሉ ግሪኮች ጥበብ ይሻሉ እኛ ግን የሞተልን በደሙም የተዋጀን አዳኝነቱን ንጉስነቱን ለፍጥረት ሁሉ እንሰብካለን!
ዲጎኔ ሞረቴ ሁሉን ህዝቦችና እምነቶች እኩል እንድታስተናግድ ከሚያልማት ጦቢያ

ክቡራን wrote:አንዳንዶች አማራነትን ያበራያሉ...ሌሎች ኦርማዊነትን ያዜማሉ...እኛ ግን ኢትዮጵያዉነትን እንመሰክራለን..
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Sat Jan 11, 2014 3:55 pm

አይገርማችሁም ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊነት ፍቅር የሌላቸው ሰዎች ኢትዮጵያ ብለው መጥራትና መናገር አይችሉም.. :o :shock: የሚሉት ምንድነው ...ጦቢያ ወይም አበሻ ነው የሚሉት..!! ልብ ብላቹ ተከተሏቸው::

ለጥንቃቄ :: እቺን ጠቅ::

እማን ላይ ቆመሽ እግዜርን ታሚያለሽ አለ..ለሚድ ዌሥት ቤተ ሰቦች ይሄን የሰማው ዲጎኔ ምሴ አተላ ነው ብሎ እንዳያስላቹ ከላይ ያለችዋን የጠቅ ማስታወሻ ልንልካቹ ወሰንን:: wrote:ሰላም ለሁላችንያስላቹ እቺን መልክት ልንለ
ወያኔ ክቡ እንደልብህ ሳይሆን እንደአፍህ ጌታ ያጽናልህ::ቅዱስ ቃሉን የተከተለ ጦቢያነት ጌቶችህ ለመከፋፈል የሚጠቀሙበትን ማባላትን ተክቶ ለማየት ያብቃን!እዚህ ኮፒ ካርቦን ያደረግህ (ልብ አድርግ እኔ በነቃፊዎችህ ኒክ አልጠራህም ኮፒ ካደረከው ነው)ቃል መዝሙሩ ማን እንደዘመረው ፈልግና ጠቅ አድርጉ በለን!አይሁድ ምልክት ይፈልጋሉ ግሪኮች ጥበብ ይሻሉ እኛ ግን የሞተልን በደሙም የተዋጀን አዳኝነቱን ንጉስነቱን ለፍጥረት ሁሉ እንሰብካለን!
ዲጎኔ ሞረቴ ሁሉን ህዝቦችና እምነቶች እኩል እንድታስተናግድ ከሚያልማት ጦቢያ

ክቡራን wrote:አንዳንዶች አማራነትን ያበራያሉ...ሌሎች ኦርማዊነትን ያዜማሉ...እኛ ግን ኢትዮጵያዉነትን እንመሰክራለን..
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sat Jan 11, 2014 7:52 pm

ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Wed Jan 15, 2014 8:21 pm

ክቡራን የሚባለው የእስኪሪብቶ ስሜ በጃፓኝኛ ሲጻፍ ምን እንደሚባል ታቃላቹ...?? ሜዙ ሺካቶ ( MEZUSHIKATO) ነው:: ፌስ ቡክ ላይ ጃፓንኛ ትምህርት ተጀምሯል:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Thu Jan 23, 2014 8:22 am

እኔ የምለው ሰሞኑን የጃፓኑ ጠ/ሚ/ር አቤ አዲስ አበባን ሲጎበኝ አዲስ አበባ ያሉ ቻይናውያን ሰላማዊ ሰልፍ መውጣታቸውን ሰምታችኌል...? ጃፓን ጦረኛና የሩቅ ምስራቅ ሂትለር ናት ብለው ነው አሉ ሰልፍ የወጡት ! ያቺ ትንሽ አገር ቻይናንና ኮርያን እንዲሁም አሜሪካንን ራሷን ሳይቀር ቁም ስቅል ያሳየችበት ወቅት ነበር...የሚገረመው ግን ባለም ላይ እንደ ጃፓን ትሁት ሰው የለም:: በተለይ የጃፓን ሴቶች በትህትናቸውና ለባሎቻቸው ባላቸው አክብሮት ባለም ላይ ይደነቃሉ:: ""ሩቅ ምስራቅ ሳለሁ ጃፓኗን ወድጄ"" የሚለው ዘፈን እዚህ ላይ ጥሩ አስረጂ ሆኖ ሊቀርብ ይችላል:: :D ሌላው ሰሞኑን የገረመኝ ነገር የዚህ የዳቪድ ሺን ጉዳይ ነው:: አሁንማ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፖርቶፎሊዮ ያገኘ ይመስለኛል:: በቀጥታ የሚያንጸባርቀው የኢትዮጵያን ኢንተርስተ ሳይሆን የሻእቢያን ነው:: ከሌሎች ከሌሎች የድንበር ጉዳዮች በተጨማሪ የኢትዮጵያ ጦር የኢስት አፍሪካን የሰላም ጦር መቀላቀሉ አስከፍቶታል:: ይሄ ደሞ የኤርትራ አቌም ነው:: ዩጋንዳ , ብሩንዲ , ኬንያ ..ሲገቡ ግን ዳቪድ ሽሂን አፉ ጥህሎ ጎርሶ ነበር:; ምን አይነቱ ነው እባካቹ ጉርሻ ፊት ልለው ነበር ጠፋብኝ በእንጊሊዝኛ ምን እንደሚባል !! :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sat Apr 12, 2014 11:17 pm

እኔ የምለው ወያኔ መወደቄ ነው አለ እንዴ..?? ሰሙኑን ዋሽንግተን ዲሲን የሚንጣት አዲስ ዜማ የሽግግር መነግስት ማቌቌም ነው:: :lol: የሽግግር መንግስት ለማቌቌም ላይ ታች እየተባለ ነው:: የወጣቶችና የሴቶች መሪዎች አስተባባሪ ሀይሎች ...ህግ አርቃቂዎች, ባንዲራ ነዳፊዎች የወደፊት የጦር ሀይል መሪዎች እየተቧደኑ ነው....ሰሙኑን ሰው የሚያጨሰው ሲሻ ከየት አገር ነው ግን የሚመጣው..?? :D ሌላኛው ወገን የሚሻል ይመስለኛል እሱም ስሙ ብሄራዊ ሸንጎ ነው:: ይሄ ጉዳይ በነገራችን ላይ አገር ቤት ብቻ ሳይሆን ዲያስፖራም ውስጥ የተለመደ ነው:: ማለት ተመሳሳይ ድርጅት መክፈት ( ተለጣፊ እንደሚባለው አይነት ) የብሄራዊ ሽግግር ምክር ቤት Vs የብሄራዊ ሸንጎ....ምንና ምን ናቸው በሉኝ .. :D
ላስረዳ ......
ሽግግር ምክር ቤቱ ወያኔ እንደሚወድቅ እርግጠኛ የሆኑ ስብስቦች ያሉበት ሲሆን በቅርብ ቀን እምበር ተጋዳላይ እያለ እየዘለለ አዲስ አበባ የገባ ወያነ ተለቃቅሞ ባፍጢሙ እንደሚተከል በርግጠኝነት ይመሰክራል:: ስለዚህም ክፍተት እንደ ሊቢያ ወይም እንደ ግብጽ ወይም እንደ ሱማሌዎቹ እንዳይከሰት ወያነን የሚተካ ኢሚዴት ሳብስቱቱሽን እግር በግር ያስፈልጋል ሲል ያስረዳል:: ""ይሄን ምክር ቤት የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቀዋል ወይ ??ብላቹ ብትጠይቁ ወዮላቹ ..እናንተን አያደርገኝ..!! ሰርጎ ገብ ወያነ ነው የምትባሉት.. :lol:
ለላው ደሞ የብሄራዊ ሸንጎ ነው ...ይሄ ትንሽ እግራቸው መሬት ላይ የቆሙ ሰዎች ያሉበት ይመስለኛል:: የሚቀጥለው ምርጫ ፍትሀዊና ነጻ መሆን አለበት ሲል አላማውን በማስረዳት ይጀምራል..ለስኬቱም እንዲሆን የምርጫ ቦርድ በመንግስት አይመረጥ..ፍርድ ቤቶች ከመንግስት ጫና ተላቀው ህግ መንግስቱ ላይ ብቻ ሙጭጭ ይበሉ...የፖሊስ የደህንነትና የጸጥታ ሀይሎች ታማኝነታቸው ለገዥው ድርጅት ሳይሆን ለህገ መንግስቱና ና ለኅገር እንዲሁም በመሬት ላይ ላለው እውነት ብቻ ይሁን...ያገሪቱ ሚዲያዎች ለሁሉም ፓርቲዎች በእኩልነት ይሰጡ..ይዋሉ በእኩልነት ያገልግሉ " ሲል ያስረዳል:: በኔ እምነት ይህ መልካም ነው:: መድብለ ፓርቲ ስርዐት እንዲኖር እነዚህ ነገሮች መሰረታዊ ናቸው:: ታዲያ ለተግባራዊነቱም ገዥው ፓርቲም ሆነ ህጋዊ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በዚህ ጉዳይ ላይ አብረው መስራት አለባቸው..እንደውም የመግባቢያ ስምምነት ወይም ሞማረንድም ኦፍ አንደርስታንዲንግ ላይ መድረስ አለባቸው እላለሁ:: ፍርዱን ለህዝብ እንተው:: ህዝብ የሚሰራለትንና የሚሰራበትንም ጠንቅቆ ያውቃልና:: መጽሀፍም እኮ እንዲህ ይላል ""..ፓርቲ ሆይ የዘራኅውን ታጭዳለህ.."" ይላል:: እርሶ ምን ይላሉ የተከበሩ አንባቢ..?? አስተያይትዎን ያኑሩ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Tue Apr 15, 2014 11:51 pm

የወይኔ ተክለህይማኖትና የአዲስ አበባ ወጣቶች ፎረም ያደረጉት ሰልፍ በመንግስት ታገደ የሚል ዜና ያገኘሁት ከቮይስ አፍ አሜሪካ ነው:: ዘጋቢው ፍሬው ሀይሉ ነው:: ምክንያት የተባለው ደግሞ ከማሳዘንም አልፎ ያሳፍራል;; ወይንዬ ተክለህይማኖት ህጋዊ ማህበር ስላልሆነ ከጠ/ቤተ ክህነት አባቶች ጋራ አንጃ ግራንጃ ውስጥ ስለገባ እሱ ይሄን ሰልፍ መጥራት አይችልም በሚል አንዳንድ ስዎች ፓትርያርኩ ጽ/ቤት በመሄድ እንዲከለክል በማስደረጋቸው ነው...!! አያሳፍርም...???!! ጳጳሱ ወይም የሳቸው ጽ/ቤት ችግሩ ከመልክቱ ነው ወይስ ከመልክተኛው..???ባጭር ቃል በመንፈሳዊ ብክተት በክተናል::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Thu Apr 17, 2014 6:38 pm

የጠፋውን የማሌዥያ አይሮጵላን በተመለከተ ባለፈው ሰሞን የኢትዮጵያው የቀድሞ ፕሬዝዳንት መቶ አለቃ ግርማ ወ/ጊዮርጊስ አስተያየት ሰጥተው ነበር የሚል ዜና ሰማሁ:: መቶ አለቃ ግርማ ፕሬዝዳንት ከመሆናቸው በፊት አስመራ አይሮጵላን ማረፊያ በሚገኝው ማማ ላይ በመቆም ያየር የትራፊክነት ስራ ይሰሩ ነበር::ትንሽ ቆዩና ያስመራ አቪየሽን ሀላፊ ሆኑና ተሾሙ:: እኚህ ሰው በዚህ የሹመት ዘመናቸው ቆነጃጅቱን የአስመራ ፊያሜታዎች ቸምሰዋል:: ( ትርጉምን ለማወቅ ዶክተር ዲጎኔን ያነጋግሩ::) መቶ አለቃ ግርማ በሴት ጉዳይ ላይ ዛሬም ድረስ እንደ ኮርማ ያደርጋቸዋል:: ይቺን ለሌላ ጊዜ ላቆያትና ማማ ላይ ቆመው አይሮጵላን ተራ የማስያዘቸውን ልምድ ግምት ውስጥ በማስገባት ስለ ማሌዢያው ጉዳይ የሰጡት አስተያየት እንዲህ ይል ነበር..."ምንም አይነት አይሮጵላን ከራዳር ሊሰውር አይችልም..ስለዚህ ይሄ አይሮጵላን ወደ ህዋው ተነጥቌል ወይም ወደ አልታወቀው አለም ( black hole ) ውስጥ ገብቷል"" ነው ያሉት:: መቶ አለቅዬ ዛሬ ጡረታቸውን በሚገባ አስከብረው ምርጥ ቪላ ከስድስት ቌሚ የፌደራል ፖሊስ ጠባቂዎች ጋር ተመድቧላቸው 300 ፓውንድ በሚሸከም ኢሊቬተር ውስጥ ታች ላይ እያሉ ድብብቆሽ አይሉት ጅዋጅዌ ከልጅ ልጆቻቸው ጋር እየተጫወቱ ቀናቸውን ያሳልፋሉ:: በነገራችን ላይ የታወቀችዋ ኢኃአፓ ገነት ግርማ ( ፈርንሳይ ትመስለኛለች ያለችው ) የመቶ አለቃ ግርማ ልጅ ናት::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests