አማኢንግሊሽ ቅቅቅቅቂቂቂቂቂ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

አማኢንግሊሽ ቅቅቅቅቂቂቂቂቂ

Postby ቦቹ » Sun Dec 15, 2013 7:52 pm

አበሻና እንግሊዝኛ እንደዚህ እንደ ተነፋፈቅን አገሩ ላይ እንኳን መጥተን ሳንተዋወቅ ልንቀር ነው ማለት ነው.........ይቺን አስቂኝ ክሊፕ ተመልከቷት::

http://www.youtube.com/watch?v=5Ms_YrrMiyE
ያ ተፈሪ - በንቲ!
ጀበሲ ኦፍኤጊ!
ኢትዮጵያን ነመገንቲ!
ተፈሪ በንቲ!


ኢጆሌ! ወረ አድአ
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby ቦቹ » Sun Dec 15, 2013 7:59 pm

ያ ተፈሪ - በንቲ!
ጀበሲ ኦፍኤጊ!
ኢትዮጵያን ነመገንቲ!
ተፈሪ በንቲ!


ኢጆሌ! ወረ አድአ
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Re: አማኢንግሊሽ ቅቅቅቅቂቂቂቂቂ

Postby መራራ » Mon Dec 16, 2013 5:27 pm

:lol: :lol: :lol: :lol: Salarን አየሁት ዛሬ! :lol: :lol: ቦቲዬ ቀንህ ይባረክ ብያለሁ :lol: :lol: :lol: :lol:


ቦቹ wrote:አበሻና እንግሊዝኛ እንደዚህ እንደ ተነፋፈቅን አገሩ ላይ እንኳን መጥተን ሳንተዋወቅ ልንቀር ነው ማለት ነው.........ይቺን አስቂኝ ክሊፕ ተመልከቷት::

http://www.youtube.com/watch?v=5Ms_YrrMiyE
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Re: አማኢንግሊሽ ቅቅቅቅቂቂቂቂቂ

Postby ወርቅነች » Tue Dec 17, 2013 3:21 am

Salarን አየሁት ዛሬ


ቅቅቅ...ሀማል እኮ ሁሌ ብዙ ነገር ይታየዋል :lol: :lol: :lol:


መራራ wrote::lol: :lol: :lol: :lol: Salarን አየሁት ዛሬ! :lol: :lol: ቦቲዬ ቀንህ ይባረክ ብያለሁ :lol: :lol: :lol: :lol:


ቦቹ wrote:አበሻና እንግሊዝኛ እንደዚህ እንደ ተነፋፈቅን አገሩ ላይ እንኳን መጥተን ሳንተዋወቅ ልንቀር ነው ማለት ነው.........ይቺን አስቂኝ ክሊፕ ተመልከቷት::

http://www.youtube.com/watch?v=5Ms_YrrMiyE
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ቦቹ » Tue Dec 17, 2013 4:03 am

salar ማነው? :lol:
ያ ተፈሪ - በንቲ!
ጀበሲ ኦፍኤጊ!
ኢትዮጵያን ነመገንቲ!
ተፈሪ በንቲ!


ኢጆሌ! ወረ አድአ
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby ወርቅነች » Tue Dec 17, 2013 4:18 am

ቦቹ wrote:salar ማነው? :lol:


መራራውን በሬ እንቅልፍ የነሳ ነው :lol:
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby መራራ » Tue Dec 17, 2013 5:39 pm

ቦቲዬ ወዳጄ ዋርካን እንደ እፉዬ-ገላ ከላይ: ከላይ ነው ለካ የምትንፈላሰስባት? :lol: :lol: :lol: Salar እዚህ ዋርካ አማርኛን እና አማራን የሚጠላ የ አንድ የ ህወሀት ካድሬ ገጸ-ባህሪ ነው:: :lol: :lol: :lol: እናማልህ: በ Salar ኒኩ ሲጽፍ በ እንጉ ነው:: እንጉ ደግሞ አንተ የለጠፍከው ቪዲዮ ላይ በ ቀጥታ ስርጭት የሚሰማው ነው:: :lol: :lol: :lol: :lol: እናም በ አካል ስላሳየኽኝ ነው ያመሰገንኩህ:: :lol: :lol: :lol: ይህ ሰው እዚህ ዋርካ ላይ በ 11 ኒክ ኔም ይጽፋል:: ግንባሩ ላይ እንዳለው ሸንተረር ኮድ መሆኑ ነው:: በተለይ በ 4ቱ ኒኮች የሚተውንባቸው ገጸ-ባህሪያት ሁሌም ያዝናናኛል:: ከዛችው የ ጃንሆይ ዱምቡሎ ከምታክ ጭንቅላቱ: 11 የተለያየ እሱነቱ ሊፈጥር: ሲውጠረጠር ውሎ እዚሁ ዋርካ ላይ ያድራል:: :lol: :lol: :lol: አንተ ገና Salar ማን ነው ብለህ ከመለጠፍህ ኦርቶዶክስን: አማራን እና ኦሮሞን ለ መሳደብ በ ሚጠቀምበት ከ 11ንዱ አንዱ በሆነው ኒኩ ምላሹን የሰጠህ እሱ ነው:: :lol: :lol: :lol: :lol: ወርቅነህ ጺሞ በሚል ቅጽል ስምም ይጠራል:: :lol: :lol: :lol: :lol: አደራ የ Salarn እንጉ ፈልጌ አነባለሁ ብለህ ሲነስርህ እንዳያድር:: :lol: :lol: :lol: ቪዲዮውን ያየ እሱን አየ :lol: :lol: :lol: :lol:

ቦቹ wrote:salar ማነው? :lol:
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ወርቅነች » Tue Dec 17, 2013 7:36 pm

ቅቅቅቅ...ኽረ ጎበዝ ማን ነበር ያለው... ያየህው ሁሉ ምሰክሩም ሯጩም የፍንድድ እንሊዝኛ ተናጋሪውም አቃዥቶ ሁሉም አንድ ናቸው እስክትል ድረሰ ያበቃህን ክቡን ፈጣሪ ይይለት ትላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol: :lol:


መራራ wrote:ቦቲዬ ወዳጄ ዋርካን እንደ እፉዬ-ገላ ከላይ: ከላይ ነው ለካ የምትንፈላሰስባት? :lol: :lol: :lol: Salar እዚህ ዋርካ አማርኛን እና አማራን የሚጠላ የ አንድ የ ህወሀት ካድሬ ገጸ-ባህሪ ነው:: :lol: :lol: :lol: እናማልህ: በ Salar ኒኩ ሲጽፍ በ እንጉ ነው:: እንጉ ደግሞ አንተ የለጠፍከው ቪዲዮ ላይ በ ቀጥታ ስርጭት የሚሰማው ነው:: :lol: :lol: :lol: :lol: እናም በ አካል ስላሳየኽኝ ነው ያመሰገንኩህ:: :lol: :lol: :lol: ይህ ሰው እዚህ ዋርካ ላይ በ 11 ኒክ ኔም ይጽፋል:: ግንባሩ ላይ እንዳለው ሸንተረር ኮድ መሆኑ ነው:: በተለይ በ 4ቱ ኒኮች የሚተውንባቸው ገጸ-ባህሪያት ሁሌም ያዝናናኛል:: ከዛችው የ ጃንሆይ ዱምቡሎ ከምታክ ጭንቅላቱ: 11 የተለያየ እሱነቱ ሊፈጥር: ሲውጠረጠር ውሎ እዚሁ ዋርካ ላይ ያድራል:: :lol: :lol: :lol: አንተ ገና Salar ማን ነው ብለህ ከመለጠፍህ ኦርቶዶክስን: አማራን እና ኦሮሞን ለ መሳደብ በ ሚጠቀምበት ከ 11ንዱ አንዱ በሆነው ኒኩ ምላሹን የሰጠህ እሱ ነው:: :lol: :lol: :lol: :lol: ወርቅነህ ጺሞ በሚል ቅጽል ስምም ይጠራል:: :lol: :lol: :lol: :lol: አደራ የ Salarn እንጉ ፈልጌ አነባለሁ ብለህ ሲነስርህ እንዳያድር:: :lol: :lol: :lol: ቪዲዮውን ያየ እሱን አየ :lol: :lol: :lol: :lol:

ቦቹ wrote:salar ማነው? :lol:
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ገልብጤ » Tue Dec 17, 2013 7:51 pm

ቦቲዬ ወዳጄ ዋርካን እንደ እፉዬ -ገላ ከላይ : ከላይ ነው ለካ የምትንፈላሰስባት

:roll: :roll: :roll: :roll: :roll:

መሬው እና ቡቺ ...ሊናጩ ነው
የቺ የጌ.አክሽን
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1702
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ቦቹ » Thu Dec 19, 2013 8:32 pm

ጋሽ አበራ ሞላ.........ቅቅቅቅ በብሄራዊ ቅርስነት መመዝገብ ያለበት ሰው:: :lol: :lol: ሴፉ ዴቪድ ሌተርማንን በነገር ኮርኮም አደረጋት:: ቅቅቅ :lol: :lol:

http://www.youtube.com/watch?v=wpYM_g5FEuc
ያ ተፈሪ - በንቲ!
ጀበሲ ኦፍኤጊ!
ኢትዮጵያን ነመገንቲ!
ተፈሪ በንቲ!


ኢጆሌ! ወረ አድአ
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests