:)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ለማ12 » Wed Oct 23, 2013 3:27 pm

ሰላም ናችሁ ?
ርቺ
ገልቡ


ምናባቴ ልስድርግ ሪቺ ደርሶና ደርሶ እንድቦንብ ሲአፈነዳውአዲስ አበባ በቅርቡ የሆነውን ልንገራችሁማአንዱ የገልቡ አይነት አንዲቱን አግብቶ ሲነሳ ሲወድቅ አንድ የተኛ የሚመስል ቻይና ተጠግቶ የሆነ ነገር ያደርጋል የሰፈር ልጆች ያዩና ልጅቱን ቻይና እያሉ ስም ያወጡላታል

ታዲይ በ9 ወሩ የተኛውን ቻይና የሚመስል ዱብ ታደርጋለች


ያ ባልነኝ ብሎ የሚለፈው የገልቡ አይነቱ አንቺ ይህ ልጅ እኔን አይመስልም ቻይና ይመስላል ሲላት ምን አለች መሰላችሁ

ታዲያ ምን ላድርግ ልጆቹ ቻይና ቻይና እያሉኝ ነው አለች

አሁንም ይምለውን አስጠፋኝ እኮ ይህ ሰይጣን:

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅስራ በዝቶብኝ ነው አለሁ ሰላም ናችሁልኝ?


ሰላሙን ሁኑልኝ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Oct 26, 2013 1:18 am

recho wrote:ማሪያም ታኑርልኝ :lol: ገልቡዋ ጾታ ተሳስተሀል አመዶ ..

ለምዬ አንድ ሁለት እኮ ሲባል ነበርክ ረስተህው ነው ማለት ነው? ቅቅቅ ሰላም ነህ ወይ አለሜ? ናፎቅትህ አንገብግቦኝ ነው ብቅ ማለቴ .. ካለህ አውራኝማ :lol:

ዳጊ ወያኔው አለህ? :lol:


recho ወሳኟ :D ......ገልቤው ሲቀልድ መስሎኝ ነበር እኮ.....እንኳን ማርያም ማረችሽ 8) ....ባልተቤትሽንም እንኳን ደስ አለህ በዪው......የልጃችሁን መወለድ ልዩ የሚያደርገው የኢትዮጵያን ህዳሴ እውን ለማድረግ የአምስት ዓመቱን የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ ለማሳካት ከፍተኛ ርብርብ በምናደርግበት ጊዜ ላይ መሆኑ ነው :lol: :lol: :lol:

በሀገሬ ወንድ ልጅ ሲወለድ በሞራ በተወለወለ ምንሽር ሰማዩን በጥይት እናደምቀው ነበር :wink: .....አሁን ምን ያደርጋል የሰው ሀገር ሰው ሆነን ነው :wink: :lol:

ይመችሽ :!:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ገልብጤ » Sat Oct 26, 2013 12:35 pm

የልጃችሁን መወለድ ልዩ የሚያደርገው የኢትዮጵያን ህዳሴ እውን ለማድረግ የአምስት ዓመቱን የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ ለማሳካት ከፍተኛ ርብርብ በምናደርግበት ጊዜ ላይ መሆኑ ነው

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ለማ12 » Sun Oct 27, 2013 12:51 pm

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ


ገልቡ መውለድ ቀርቶ ሜዳ ማደር ራሱ የትራንስፎርሜሽኑ አካል መሆኑን አታውቅም:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Sun Oct 27, 2013 1:34 pm

ለማ12 wrote:ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ


ገልቡ መውለድ ቀርቶ ሜዳ ማደር ራሱ የትራንስፎርሜሽኑ አካል መሆኑን አታውቅም:
:lol: :lol: :lol: እንኩዋን እሱ ትራንፎርመር ፊልም ማየት ራሱ የትራንስፎርሜሽኑ አካል ነው !!!!!

ዳጊ ለልጄ ያወጣውን ስም አፕሪቭ እንደሚያደርግልኝ ተስፋ አድረጋለሁ ... ህዳሴ ቂቂቂቂቂቂ

ለምዬ ሆዴ ዛሬ በሰፊው አለሁ .. አለህ ?
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Sat Nov 02, 2013 6:00 pm

ቁቅቅቅቅቅቅ
ርቺ
ከዚህ ያማረ ስም ከየት ይምጣ?

የዳሴው ልጅ ብይውና ረፊው እንጂ:


ግን ርቺ አንቺም እሳቸውን ብለሽ ነው የወለድሽው?ጉድ አድርገውሽ ሕእዱ
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ካልሆነ እሳቸው ዘንድ ላኪው:ቁቅቅቅቅቅቅ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ለማ12 » Fri Nov 08, 2013 5:36 pm

ርቺ ይህ መውለድ እውነት ነው
የቀልድ መስሎኝ ነው ወደእሳቸው ላኪው ያልኩ እውነት ከሆነ ይቅርታ


እኔ ቀልዴ አይልቅ ሰላም ሁኝልኝ
በድጋሚ ይቅርታ!
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ቀኑብሽ » Fri Nov 08, 2013 11:05 pm

ለምን ነበር ዋርካ የገባዉት እንክዋን...?
ቀኑብሽ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 22
Joined: Wed Dec 17, 2003 5:50 pm

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Dec 13, 2013 5:05 pm

recho ወሳኟ.....ብዙ እንግዳ የአራስ ጥሪ ይዞ እየጠበቀሽ ነው........ህዳሴን አስተኚና ብቅ በይ :D

'እስቲ ብቅ በይ ከጓዳ' የሚለውን ዘፈን አዳምጪ.....ህዳሴን እንዳትቀሰቅሺው ደግሞ :wink:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby recho » Tue Dec 17, 2013 7:34 pm

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ለማ12 wrote:ቁቅቅቅቅቅቅ
ርቺ
ከዚህ ያማረ ስም ከየት ይምጣ?

የዳሴው ልጅ ብይውና ረፊው እንጂ:


ግን ርቺ አንቺም እሳቸውን ብለሽ ነው የወለድሽው?ጉድ አድርገውሽ ሕእዱ
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ካልሆነ እሳቸው ዘንድ ላኪው:ቁቅቅቅቅቅቅ
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Thu Dec 19, 2013 4:17 pm

ርቺ የኔ ልጅ ሰላም ነሽ


ያልጊዜው መጥቶ ያስመስላል ሞኝ:

ከባሉአ ታርቀች ብለው ነገሩኝ:

ነው ያሉት

ይህ ግልብጤ የሚሉት ጎረምሳ ደርሶ ወለደች ሲለኝ እኮ የምናገረው ጠፍቶብኝ
10ን ቀባጠርኩ ምን ይዋጠኝ:

ይህእው እኮ ነው የሹገር ዳዲ ነገር::
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Sat Dec 21, 2013 2:55 pm

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:recho ወሳኟ.....ብዙ እንግዳ የአራስ ጥሪ ይዞ እየጠበቀሽ ነው........ህዳሴን አስተኚና ብቅ በይ :D

'እስቲ ብቅ በይ ከጓዳ' የሚለውን ዘፈን አዳምጪ.....ህዳሴን እንዳትቀሰቅሺው ደግሞ :wink:
እውይ የኔ ነገር .. ይሄ ህዳሴ እኮ ልቤን አጠፋው አንተዬ ... እንዴት አላየሁትም ? በቀደም ብቅ ብዬ ነበር ግን ምን ያረጋል አንዱን አንስቼ አንዱን ጥዬ ሆነ የኔ ነገር :lol: :lol: አለሁ ዛሬ ወሬ ላማረው :lol: ወሬኞች :P ቅቅቅቅ እስቲ ብቅ በይ በጉዋዳ ... እረ ባደባባዩ ይሄው አለሁ :lol:

ለምዬ :lol: :lol:

ገሪሙኒ ገሪሙኒ ነው እንግዲህ አይደል ይሄ አለም ? ኡጋንዳ አዲስ ህግ አወጡ አሉ .. ሚኒስከርት አርጎ መንገድ ላይ መገላመድ ሊቀር ነው .. ሚኒስከርት ብቻ ሳይሆን ጡትን አጋልጦ የሚሰጥ (ብረስት ፊዲንግን አይመለከትም እንዳንተ አመዳሞች :lol: :P ) እንዲሁም የትኛውንም ስሜት አነቃቂ ሊሆን የሚችል አካልን ገልጦ ማሳየት ክልክል ነው አሉ ... ግን ጥያቄ አለኝ .. ይሄ ነገር ሴቶችን ብቻ ነው ወይንስ ሚኒስከርት ለባሽ ወንዶችንም ይመለከታል .. ጡንቻና ምናምናቸውን ወጣጥረው በየመንገዱ ያዙን ልቀቁን የሚሉትንስ? ማሪያምዬን አበዙት :lol: በዛላይ ሴቶች ብቻ ስያሆኑ ወንዶችም እኩልነታቸውን ሲያሳዩ ዘንድሮ በኛ አልባሳትና ጌጣጌጥ መዋብ ጀምረው የለም .. ስለዚህ እንደኔ እንደኔ ህጉ ጥሩ ሆኖ ሳለ ጾታ የለየ ስለሆነ ውድቅ አርጌዋለሁ ... ስለዚህ እኔ ሪቾ የህዳሴ እናት .. በዚህ እንደፊኛ በተነፋፋው ሰውነቴ .. ያለምንም እፍረት ገናን እና አዲስ አመትን በሚኒስከርት እንደምገላወድ ከወዲህው አሳውቃለሁ .. ያንን አይታቹ ተእሳስታቹ ለምትገቡበት አረንቁዋ ሪቾን ተጠያቂ ለማድረግ ብትሞክሩ .. ዌል ካገናቹሀት ሞክሩ :lol: :lol:

ሜሪ ክሪስመስ ኤንድ ኤ ሀፒ ኒው ይር !!!!! 2013 ለሪቾ የመልካምም መልካም .. ድጋሚ የመፈጠር ያክል የተደሰተችበት እንዲሁም ለዘላለም የምተደሰትበት እንደሆነላት ሁሉ ለሁላቹም 2014 እንደዛው እንዲሆን ከልብዋ ትመኛለች ... !!! ቺርስስስስስስ :D
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Sat Dec 21, 2013 3:53 pm

. በዚህ እንደፊኛ በተነፋፋው ሰውነቴ .

ታዲያ ምን ችግር አለ ...ነይና ላተንፍሰዋ
እኔ የምልሽ ግን አክምባሎ ና ቅመስ ምናምን ቀረ በቃ ...አይ መሬት ላይ ያለ ሰው :roll:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Sat Dec 21, 2013 3:55 pm

እሺ ይሄ አመት ላጥ ብሎ አለቀ አይደል .. ኦሬዲ ክሪስመስ ላይ ነን .. ለኔ ብቻ ነው ወይንስ ለናንተም በንፋስ ፍጥነት ነው ሽው ያለው? ህምምም

ገና የድሮው ገና .. የልጅነታችን ገና .. የትምርትቤት የገና ድራማ ... ነጫጭ የሙሽራ ልብስ የለበሱ መላእክታን እና ጭንቅላታችወን በጨርቅ እንደ እስራኤላውያን ደንብ የጠቀለሉ ሴቶች እና እንደወንድ የለበሱ ሌሎች ሴቶች የሚሳተፉበት ትልቁ የገና ድራማ ... (ውቃው አፍህን ዝጋ :lol: :lol: ) የበግ ቆዳ የተደረበባቸው ትንንሽ ልጆች ህጻኑን እየሱስን ከበው እንደበግ ሲጮሁ .. የገና መዝሙሮች ... አቤት ያንን ቀን ... በአመት ውስጥ አንድ ቀን ብቻ ያለ ነበር የሚመስለን ... በቅዳሜ ቀን ያለ ዩኒፎርም ትምርትቤት ውስጥ አዲስ በተገዛልን የገና ልብስና ጫማ መገኘታችን ራሱ ትልቅ ደስታ ነበረው ...ከሳምንታት በፊት በተጀመረው የመስኮት ማስጌጥ ፉክክር ዳር የሚደርስበትም ቀን ነበር ይሄ ቀን .. በክሪስማስ ዲኮሬሽንና በቾክ ብናኝ ያስጌጥነውን የክፍላንን መስኮት ለወላጆቻችን እያስጎበኝንና በኩራት ጀነን ብለን የምንታይበት :lol: ከፍ ስንል ደግሞ ጸጉራችንን በእሳት ተተኩሰን ትምርትቤት ለመታየት ያለችን አንዲት ቀን ይቺው አንድ የገና ቀን ነበረች ... አለም ምን እንደምትመስል ከማወቃችን በፊት የተደሰትንባት ያቺ ቀን ... በነበር መኖር ብናቆምም የነበረውን ማስታወስ አይከፋም .... መልካም ጊዜ ነበር :) ይቺ ስቶሪ የምትገባቹ የትምርትቤቴ ልጆች ካላቹ (ከውቄክስ ሌላ) .. ሜሞሪያቹን በሚገባ ያደስኩላቹ ይመስለኛል :)

እንዲህ ይኔ ሁሉ በጠዋት የከፈትኩት የክሪስማዝ ዘፈኖች የጫረው ትዝታ ነው .. መልካም የበአል ሳምንት ለሁላችን .. ኢንጆይ ማ ፒፕል! ቺርስስስስ አጌን !!!
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Dec 21, 2013 8:29 pm

recho wrote:ይቺ ስቶሪ የምትገባቹ የትምርትቤቴ ልጆች ካላቹ (ከውቄክስ ሌላ) .. ሜሞሪያቹን በሚገባ ያደስኩላቹ ይመስለኛል :)


እንግዲህ ያኔ ዩኒፎርም የሚለበስበትና የገና ድራማ የሚሰራበት ትምህርት ቤት ከሆነ...አንቺ የተማርሽው ሀይማኖት ተኮር ልጃገረዶች ትምህርት ቤት ነው ማለት ነው :wink: ....ስለሆነም :D ካቴድራል; ናዝሬት; ህይወት ብርሀን ወይንም ቅድስተ ማርያም ይሆናሉ የሚል ግምት አለኝ (ምናልባት ውቃው የተማረውም የወንዶቹ ካቴድራል ይሆን ይሆናል....ግምት ነው) :D

አንቺን ግን ማርያምን ሆነሽ ሰርተሽ ታውቂያለሽ :?: :wink: ወይንስ ከሰብዓ ሰገሎቹ አንዱን ሆነሽ ነው :?: :D

ትዝታው ግን ደስ ይላል...."ደስታ ለዓለም አዳኝ መጥቷል; ምድር ተቀበዪው!....Joy to the world....the Lord is come...let earth receive her King!" :D
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests