ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:recho ወሳኟ.....ብዙ እንግዳ የአራስ ጥሪ ይዞ እየጠበቀሽ ነው........ህዳሴን አስተኚና ብቅ በይ :D
'እስቲ ብቅ በይ ከጓዳ' የሚለውን ዘፈን አዳምጪ.....ህዳሴን እንዳትቀሰቅሺው ደግሞ :wink:
እውይ የኔ ነገር .. ይሄ ህዳሴ እኮ ልቤን አጠፋው አንተዬ ... እንዴት አላየሁትም ? በቀደም ብቅ ብዬ ነበር ግን ምን ያረጋል አንዱን አንስቼ አንዱን ጥዬ ሆነ የኔ ነገር :lol: :lol: አለሁ ዛሬ ወሬ ላማረው :lol: ወሬኞች :P ቅቅቅቅ እስቲ ብቅ በይ በጉዋዳ ... እረ ባደባባዩ ይሄው አለሁ :lol:
ለምዬ :lol: :lol:
ገሪሙኒ ገሪሙኒ ነው እንግዲህ አይደል ይሄ አለም ? ኡጋንዳ አዲስ ህግ አወጡ አሉ .. ሚኒስከርት አርጎ መንገድ ላይ መገላመድ ሊቀር ነው .. ሚኒስከርት ብቻ ሳይሆን ጡትን አጋልጦ የሚሰጥ (ብረስት ፊዲንግን አይመለከትም እንዳንተ አመዳሞች :lol: :P ) እንዲሁም የትኛውንም ስሜት አነቃቂ ሊሆን የሚችል አካልን ገልጦ ማሳየት ክልክል ነው አሉ ... ግን ጥያቄ አለኝ .. ይሄ ነገር ሴቶችን ብቻ ነው ወይንስ ሚኒስከርት ለባሽ ወንዶችንም ይመለከታል .. ጡንቻና ምናምናቸውን ወጣጥረው በየመንገዱ ያዙን ልቀቁን የሚሉትንስ? ማሪያምዬን አበዙት :lol: በዛላይ ሴቶች ብቻ ስያሆኑ ወንዶችም እኩልነታቸውን ሲያሳዩ ዘንድሮ በኛ አልባሳትና ጌጣጌጥ መዋብ ጀምረው የለም .. ስለዚህ እንደኔ እንደኔ ህጉ ጥሩ ሆኖ ሳለ ጾታ የለየ ስለሆነ ውድቅ አርጌዋለሁ ... ስለዚህ እኔ ሪቾ የህዳሴ እናት .. በዚህ እንደፊኛ በተነፋፋው ሰውነቴ .. ያለምንም እፍረት ገናን እና አዲስ አመትን በሚኒስከርት እንደምገላወድ ከወዲህው አሳውቃለሁ .. ያንን አይታቹ ተእሳስታቹ ለምትገቡበት አረንቁዋ ሪቾን ተጠያቂ ለማድረግ ብትሞክሩ .. ዌል ካገናቹሀት ሞክሩ :lol: :lol:
ሜሪ ክሪስመስ ኤንድ ኤ ሀፒ ኒው ይር !!!!! 2013 ለሪቾ የመልካምም መልካም .. ድጋሚ የመፈጠር ያክል የተደሰተችበት እንዲሁም ለዘላለም የምተደሰትበት እንደሆነላት ሁሉ ለሁላቹም 2014 እንደዛው እንዲሆን ከልብዋ ትመኛለች ... !!! ቺርስስስስስስ :D