ቻት ሩሙ ሰራ እልልልልል

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ቻት ሩሙ ሰራ እልልልልል

Postby አኒታ » Tue Sep 10, 2013 12:17 am

ግን አዲስ ፈልፈላ አንፈልግም የ ጥንቶቹ ወዳጆቼን ናፍቄያለሁ ..... በሂዎት ያለ አለሁ ይበል ቂቂቂቂቂ...
CHEERS BEKERARI.. :wink:
አኒታ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 704
Joined: Sat May 29, 2004 10:03 am
Location: City of angels

Re: ቻት ሩሙ ሰራ እልልልልል

Postby ሙዝ1 » Tue Sep 10, 2013 5:35 am

አኒታ wrote:ግን አዲስ ፈልፈላ አንፈልግም የ ጥንቶቹ ወዳጆቼን ናፍቄያለሁ ..... በሂዎት ያለ አለሁ ይበል ቂቂቂቂቂ...


ሄይይይይይ ሄይይይይይ እንዴት ነሽ? አለሽ በህይወት? እንኳን በሰላም መጣሽ ....

ቻት ሩም? ሀሀሀሀሀ .... ከተጀመረ ቆየ .... ምንም አይነት ሰዉ አይቼ አላዉቅም ...
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Re: ቻት ሩሙ ሰራ እልልልልል

Postby አኒታ » Tue Sep 10, 2013 10:50 pm

[/quote]ቻት ሩም? ሀሀሀሀሀ .... ከተጀመረ ቆየ .....[/quote]
ውይ ጉዴ አሪፍ መሆኔ ነበር እኮ ቅቅቅቅ ሰላም ሙዚቲ አንተና ልጣጭ አላችሁልኝ ቅቅቅቅ እንኳን አደረሰህ ለ 2006
CHEERS BEKERARI.. :wink:
አኒታ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 704
Joined: Sat May 29, 2004 10:03 am
Location: City of angels

Postby dgcom » Mon Sep 23, 2013 8:09 pm

ትዝ አለኝ ያ ከሰው የማይገጥመው ባሕሪ...

ታረቃችሑ ከመልካም ጋር ትዝ አለስ ትጣሉ ነበር ያኔ ጥንቱ


በይ ቻው
dgcom
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 278
Joined: Thu Jan 20, 2005 4:44 pm
Location: ethiopia

Postby ም ር ቃ ና » Wed Sep 25, 2013 7:35 am

አኒታ ቦኒታ (ከቤ) ገብራይ ተክለ ወዝውዝ ምን እያለሽ ነው ?
Just chat,dont consider it >>>> Love 4 all>>
figaww.
ም ር ቃ ና
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 71
Joined: Sun Dec 23, 2007 3:00 pm

Postby ፓን ሪዚኮ » Tue Nov 26, 2013 6:27 pm

ጫት ቤቱ ለኔ ብቻ ነው እንዴ ዝግ ?
ፓኑ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ወርቅነች » Thu Nov 28, 2013 8:00 am

ፓን ሪዚኮ wrote:ጫት ቤቱ ለኔ ብቻ ነው እንዴ ዝግ ?
ፓኑ


ቅቅቅቅ..ፓኑ ላንተ የድራፍት ቤት ብቻ ነው ክፍት :lol: :lol: :lol:
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ፓን ሪዚኮ » Thu Nov 28, 2013 3:06 pm

ወርቅነች wrote:
ፓን ሪዚኮ wrote:ጫት ቤቱ ለኔ ብቻ ነው እንዴ ዝግ ?
ፓኑ


ቅቅቅቅ..ፓኑ ላንተ የድራፍት ቤት ብቻ ነው ክፍት :lol: :lol: :lol:
ወርቂቱ ...አትድከሚ ..በጓሮ ገብቼ አገኘሁት ...ግን ቤቱ ባዶ ነበር ::
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ወርቅነች » Fri Nov 29, 2013 9:53 am

ፓን ሪዚኮ wrote:
ወርቅነች wrote:
ፓን ሪዚኮ wrote:ጫት ቤቱ ለኔ ብቻ ነው እንዴ ዝግ ?
ፓኑ


ቅቅቅቅ..ፓኑ ላንተ የድራፍት ቤት ብቻ ነው ክፍት :lol: :lol: :lol:
ወርቂቱ ...አትድከሚ ..በጓሮ ገብቼ አገኘሁት ...ግን ቤቱ ባዶ ነበር ::


ቅቅቅ..የሀበሻው ጀብዱ ባላባት አባ ፈርዳ አንተም አይክፋህ ቢራ ጋብዠሀለሁ እየጠጣህ አውጋ :lol: የሀበሻ መጽሀፍህን በ50 50 ብር ገዝቼ እያንዳንዱን መጽሀፍ በሳምንት በ ሁለት ሁለት ብር እያከራየሁ ሳተርፍ ቆይቼ መሳፈሪያዮ ሲደርሰ እያንዳንዱን መጽሀፍ በ120 በ120 ብር ችበችብኩት ትለላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol: እልም ያለ ዲታ ሆነሀል ማለት ነው ? :lol: :lol:
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby እድላዊት » Mon Jan 06, 2014 11:39 am

አኒታየ ወይ ወይ ውይ በስንት ግዜ ዋርካ ስመጣ ሰምሽን ሳየው እንደት ደስ እንዳለኝ ፓኑ ሰላም ነው ?
hany
እድላዊት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 283
Joined: Sat Nov 27, 2004 12:49 pm
Location: united states

Postby ሩኒ » Sun May 18, 2014 1:25 pm

አኒታ-- መኖሬን ላሳውቅ መጥቻለሁ! ስላም ነሽ?
ሩኒ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 108
Joined: Sat Oct 22, 2005 1:56 pm
Location: Wales


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests