ሙ እኔ የምቃወመው በኔ አስተሳሰብ ይህ አካሀድ ለነገ አይጠቅምም በሚል እንጂ ለኔ ይህ ጎደለብኝ በሚል አይደልም
አንተንም አትደግፍ የሚል አመለካከት የለኝም ግን አጸሳቱ ነ እያልኩ ያለሁት
እንዲህ ስል እኔ ትክክል ነኝ ማለቴ አይደለም
እንተራረም ለህዝብ እናስብ ነው እያልኩ ያለሁት::
በተረፈ ሰላም ሁኑልኝ::
ለማ12 wrote:
አንተንም አትደግፍ የሚል አመለካከት የለኝም
ቱሉቦሎ wrote:ሙዝ1 wrote:ሁሉም እንደሚያዉቀዉ እኔ ቀንደኛ የኢህአዴግ ደጋፊ ነኝ::
ሙዝ ስንቱ አያት ቅድመ አያቱ ካረሱበት እሱም ተወልዶ ካደገበትና ከሚያርስበት ተባሮና ተፈናቅሎ ምርጥ ምርጥ መሬት ላንተ ተሰጥቶህ ሰሊጥ ከኑግ እያማረጥክ እያረስክ ደልበሃል ። አንተ ወያኔን ያልደገፍክ ማን ሊደግፈው ። ለማ ጂቦች ከሚላቸው እኮ አንዱ ነህ ።

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Users browsing this forum: No registered users and 5 guests