እውይ ለምዬ ፈረንጅ አገር ጊዜ ይተርፋል ማለት ነው? የኔን ጊዜ ምናባቴ እያረኩት ነው ጃል ? ይሄ ህዳሴ ነው መቼም ቅቅቅቅ ብሌም ዘ ሊትል ዱድ ቅቅቅቅ ያሻህን ... ያንተ ጨዋታ መች ይጠገባል :lol:ለማ12 wrote:ርቺ አውቃው አረፈች:
ሰላም ነሽልኝ?
ሰሞኑን እፈረንጅ ሀገር ስለሆንኩ ጊዜ በደርዘን ነው ያለኝ
ምን ላጭውትሽ?
እውይ ለምዬ ፈረንጅ አገር ጊዜ ይተርፋል ማለት ነው? የኔን ጊዜ ምናባቴ እያረኩት ነው ጃል ? ይሄ ህዳሴ ነው መቼም ቅቅቅቅ ብሌም ዘ ሊትል ዱድ ቅቅቅቅ ያሻህን ... ያንተ ጨዋታ መች ይጠገባል :lol:ለማ12 wrote:ርቺ አውቃው አረፈች:
ሰላም ነሽልኝ?
ሰሞኑን እፈረንጅ ሀገር ስለሆንኩ ጊዜ በደርዘን ነው ያለኝ
ምን ላጭውትሽ?
ልጁስ እድለኛ ነው .. አባት ብሎ ዝም ነው ያለው .. እኔው ልጅ ብርቁ ሆኜ እንጂ :lol: :lol:ለማ12 wrote:ርቺ ምናባቴ አድርጌ ልርዳሽ
አባት ተብዮው የለም ? ተራውን አስግቢው እንጂ
ይህማ ምኑን ህዳሴ ሆነ እርጅና እንጂ::
ቅቅቅቅቅቅ አይ ለምዬ .... ይጠብቃል የታባቱ .. ልጁ እናቱን በጣም እየፈለገ አስቸገረ እንጂ ቅቅቅቅ ለነገሩ ሪቾ ናት እኮ ልጅትዋ ... :lol: ቅቅቅ አንተ ምን አለብህ ጨምሪበት በል እንጂ ... :lol: :lol: :lol:ለማ12 wrote:ርቺ ታዲያ ይጠብቅ እንጂ ምን ትቆጥቢው አለሽ.
ልጅ ብርቁ ?
ጨምሪበት
ቁቅቅቅቅቅቅ
ጌታ wrote:ርችት
ይህን የሮዝስ ሾው ካመታት በፊት ጥዋት ጥዋት ትራፊክ ላይ ሆኜ አዳምጠው ነበር:: መጀመሪያ አካባቢ እንዳንቺው ጉድ እያልኩ ነበር የምሰማው:: አሁንም ከዘመናት በኋላ ከቺቲንግ ስታይሎቹ በስተቀር የሾዉ ይዘት አለመቀየሩን ሳይ 'ይሄ ሁሉ ሰው እንዴት ስለዚህ ጉዳይ አያውቅም?' የሚል ጥያቄ ያጭርብኛል:: ይታይሽ እኔና አንቺ እንኳን ከአንጨቆረር መጥተን አውቀነዋል::
እስቲ በናትሽ ታሪክ ፍጠሪና ወደኔ ስልክ አስደውለሽ ፕራንክ እናድርጋቸው? በዛውም እነክቡራን በአክሰንታችን ይደነቁ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
I made my dinner pasta but i feel not delicious for me because of i dont eat it so since the month ago, and you know that I am not like pasta much. so, pls u dont bring pasta with me when I visit your home ok, ... feeling meh
Good night my mobile not working today, I will be pay for a bill soon. So If you need me then you can using for text on my fb or viber
3 pick chicken with barbecue source and children sorce and small yellow wine and 3 12 pack beer
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests