ፒስ ዋርካዎች!
እሁድ በሊቨርፑልና በማንችስተር ሲቲ መካከል..የሚደረገው ታሪካዊ ፍልሚያ እንዳያመልጣችሁ .......
ወንበዴው wrote:ፒስ ዋርካዎች!
እሁድ በሊቨርፑልና በማንችስተር ሲቲ መካከል..የሚደረገው ታሪካዊ ፍልሚያ እንዳያመልጣችሁ .......
ጌታ wrote:ወንበዴው wrote:ፒስ ዋርካዎች!
እሁድ በሊቨርፑልና በማንችስተር ሲቲ መካከል..የሚደረገው ታሪካዊ ፍልሚያ እንዳያመልጣችሁ .......
ሊቨርፑል ሲቲን በመደርመስ ከላይ ጉብ ብሏል:: አሁን ደግሞ ሌላ ፈታኝ ጨዋታ በሚቀጥለው እሁድ ይጠብቀዋል:: ቸልሲን ከቸለሰ ዋንጫ የመሳም ዕድሉ ይጨምራል!
ጌታ wrote:ሻቬዝ - እኔም አንጀቴ ነው ያረረው:: አጋጣሚ ሆኖ የማንቼ የአርሰናልም ሆነ የቸልሲ ደጋፊዎች ሲቲ ከሚበላ ብለው ለሊቨርፑል እየደገፉ ነው:: እንግዲህ የበረታ ዋንጫውን ይውሰደው:: ትናንት ሊቨርፑል ዕድሉን አሳልፎ ሰጥቷል :cry:
ገልብጤ wrote:ቅቅቅ ከብልቴ ቡግር ይፈርጣል ለማለት ነው
የብልት ብግር አስቸጋሪ ነው ..ያው በምላጭ ሲፈቀፈቅ ነው ብቅ የሚለው :wink:
ጌቶ የማን ደጋፊ ነህ
ገልብጤ ቅልጥ ያለ የማንቼ...ሞይስ ኤቨርተን ለያድርገው ነቄ ብለን አባረርነው እንጂ
እኛ ሽሜዎችማ የታወቅን የሊቨርፑል ደጋፊዎች ነን ::
ብልት ላይ ቡግር የሚወጣው ስንት ዓመት ሲሆንህ ነው
ወይስ ጡንቸኞች ላይ ብቻ ነው የሚወጣው
ጌታ wrote:ሻቬዝ -
ሊቨርፑሎች ዋንጫው ዓይናቸው እያየ አመለጣቸው:: ጀራርድ ራሱ ትዊተር ላይ ሻምፒየን ሊግን አረጋግጠናል ብሎ የመጽናኛ መልዕክት ጽፏል:: ዌስትሀም ሲቲን ያሸንፋል ማለት የማይታሰብ ነገር ነው:: እሱ እንኳን ቢሆን ሉዘርፑሎች ወይ ይሸነፋሉ ወይ አቻ ይወጣሉ:: ከምላሴ ቡግር ይነቀል!!!
ይልቅ ዘ ሞስት ላይክሊ ሲናርዮ - ሊቬ ሦስተኛ ሆኖ ይጨርሳል :cry: :cry: #lowerurexpectation
Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት
Users browsing this forum: No registered users and 3 guests