ትንሹ ዳዊት በበገና ተጫወተ እንደገና

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ዲጎኔ » Wed May 28, 2014 7:03 pm

ጌታ wrote:ቀዳማይ ቦቹ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል:: አሁን ገልብጤ ባንተ ያጻጻፍ ስታይል ያንተኑ ዌብሳይት ጠቅ አድርጉ ቢለን .... ነህ ልንለው ነው?

የዋርካው ጌታ በተለያዩ ኒኮች መግባት በዋርካ የተለመደ ነው::የሚያሳዝነው በአንደኛው ኒኩ ትሬድ ከፍቶ በሌላው ኒክ ሲደግፍ ነው::ይህ ማንና እንዴት መሆኑ እየደረስክበት ነው ቅቅ
======///////=======////////=======/////////

ቀዳማይ እባክህ ናልን! ድንቅና በሳል ግጥሞችና መንፈሳዊ ጽሁፎችህን ይህ ተራ አሉባልታ አንዳች አይሽረውም::
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Sat May 31, 2014 8:27 pm

ኦ ሚሻ ሚሾ ሚሻ ሚሾ.....
እማ ከጉልባኑ ይዝገኑ ይዝገኑ ..
አማ ከዱቅቱ ትንሽ በወጭቱ...

ይሁዳ አስተማሪውንና ጌታውን በ 40 ዲናር አሳልፎ ሰጠው:: ይህም ባይሁድ መጽሀፍ ተጽፎ አስካሁን አለ::

ኦ ሚሻ ሚሾ የምትለዋን ዜማ እጋብዛለሁ::

https://www.youtube.com/watch?v=LGSj-wbyr9s

...ዲጎኔ wrote:
ጌታ wrote:ቀዳማይ ቦቹ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል:: አሁን ገልብጤ ባንተ ያጻጻፍ ስታይል ያንተኑ ዌብሳይት ጠቅ አድርጉ ቢለን .... ነህ ልንለው ነው?

የዋርካው ጌታ በተለያዩ ኒኮች መግባት በዋርካ የተለመደ ነው::የሚያሳዝነው በአንደኛው ኒኩ ትሬድ ከፍቶ በሌላው ኒክ ሲደግፍ ነው::ይህ ማንና እንዴት መሆኑ እየደረስክበት ነው ቅቅ
======///////=======////////=======/////////

ቀዳማይ እባክህ ናልን! ድንቅና በሳል ግጥሞችና መንፈሳዊ ጽሁፎችህን ይህ ተራ አሉባልታ አንዳች አይሽረውም::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8045
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests