እንኳን በድጋሚ በሰላም መጡ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ዲጎኔ » Sun Dec 29, 2013 9:34 pm

ሰላም ለሁላችን ለነገር አጣማሚ ወንድም ክቡ ጭምር
ዳግማዊ የተረሱ አፍቃሪ ወያኔ ቢሆኑም ዋርካ ላይ ጽሁፋቸው የሚጥመኝ አውሎነፋስና ስልኪን ረሳህ:: ወያንታው ክቡ ሐረር ሶፊ ታውቃለህ? ዲጎኔ ለጉዋድህ የመለሰ ባግባቡ ነው::በደሌ ቦይኮት አድርግ ሲል አልኮል ስለማልወድ ሐረረሶፊ አይነት ካላቸው እጠጣለሁ ብያለሁ ጥሪው አልሰማም አላምንብትም ቦይኮት ባደርግ የአላሙዲ ምርት ፔፕሲ አቆም ነበር አልኩ::እንኩዋ በደሌቢራ ዳሽን ቢራ ክርስቲያን ህብረት አለ!ወያኔዎች ትኩረት ለማሳት የማትነኩ ድንጋይ የለም::ተቃዋሚ አሀዳዊ ሆነ ብሄረተኛ ሲያብሩ ተለጣፊና የበደኖ ሴራ ከዚያ'ኦሮሞ ገዳይ'ማዋቀር ስራችሁ ነው::
ሌላቦታ ያንተ ሀሳብ የሚስማማ ወደማህበርህ ታገባለህ ያልከው ፕ/ር ኤፍሬም የወያኔ ደጋፊ ስለሆኑ ይሁዲ ሳይሆኑ የት ይጸልዩና የመጀመሪያ ድግሪ የሰሩበትን ስታቅ የዲጎኔ ማህበረኛና ት/ቤትተመራቂ እንደነበሩ ታቃለህ ሀቅ የማይቀበለው ልብህ ከተቀበለ::በተረፈ እዚህ የተጠየከው ብቻ መልስ ድል ይሸተኛል መዝሙር ሌሎች መዝሙሮች እንደጠቅስህ አቅርብ::ፍቅረአዲስ ጠንቁዋዩን ያወደሰች ንስሀ ሳትገባና አንተም እውነት ሳትቀበል ለሆድህ መዘገብ ብትቀጥል ፍርድ አለ ይላል ቃሉ :-ማቴዎስ 3:8
ዲጎኔ ሞረቴ በንስሀና በክርስቶስ ጸጋና በእምነት የዳነ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby Gosa » Mon Dec 30, 2013 10:59 am

ወንድሜ ዳግማዊ!
ስለ መልካም ምኞትህ እግዚአብሔር ይስጥልን:: ላንተም መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ::
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም ዋርካውያን

እንኳን ለፈረንጆቹ "እዮሐ አበባዬ" አደረሳችሁ :D

መልካም 2014 ይሁንላችሁ :!:

በሐሳብ ተስማማንም አልተስማማን ዋርካን ዋርካ ላደረጋችሁ በሙሉ መልካም ምኞቴ ይድረሳችሁ

Gosa; ሾተል; ክቡራን; ስልኪ; ቆቁ; ገልብጤ; ጌታ; Konjit; recho; ወርቅነች; እህምም; ሙዝ1; እንድሪያስ; ምክክር; ቢተወደድ; ዞብል2; ውቃው;ወንበዴው; ደጉ; ዲያስፖራ; ለማ; ዲጎኔ; ኮኮቴ; ቶፍ; ተድላ ሀይሉ; ሸዋነህ; ዘጌ; ፉኚዶ ተራራ; ጎተራ; MIMI77; መንዜው; ዘመድኩን; ቤንዚን; አባዊርቱ; የዘመኑ ልሳን; መላ-ምት; ዛዙ; ሓየት11; አንፌቃ; ናፖሊዮን ዳኘ; ስሙ ይናገር; Salar; መራራ; AddisMeraf; ሾላገብያ; ግዛቸው ወዘተ (የዘነጋሁት ካለ ሞት ይርሳኝ :D የክፍል ስም ጠሪ የሆንኩኝ መሰለኝ :lol: :lol: ) እንዲሁም ሀሳቦችን ለማንበብ ብቻ ዋርካን ለምትጎበኙ በጠቅላላ .....በድጋሚ የስኬትና የዋርካ ላይ ጭቅጭቅ ዓመት ይሁንልን :D

ድል ድል ይሸተኛል......አሜን :D


የአዲስ ዓመት ዘፈን ባይሆንም የዕንቁዋን የፍቅረአዲስ ነቅዐጥበብን ግሩም ዘፈን ተጋበዙልኝ :wink:

ተመለስ
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
Gosa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Mon Nov 21, 2011 2:43 pm
Location: ethiopia

Postby ወርቅነች » Tue Dec 31, 2013 6:28 pm

ጀግናው ዋለልኝ ላንተም መልካም ዓመት ባእል ይሁንልህ...በ2013 የተጎናጽፍከው ድል በ2014 ይደገማል...ጸረ ኢትዮጵያ ሀይሎች ተዋርደው ባፍጢማቸው የሚደፉበት ዓመት ይሆናል ትላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol:


ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም ዋርካውያን

እንኳን ለፈረንጆቹ "እዮሐ አበባዬ" አደረሳችሁ :D

መልካም 2014 ይሁንላችሁ :!:

በሐሳብ ተስማማንም አልተስማማን ዋርካን ዋርካ ላደረጋችሁ በሙሉ መልካም ምኞቴ ይድረሳችሁ

Gosa; ሾተል; ክቡራን; ስልኪ; ቆቁ; ገልብጤ; ጌታ; Konjit; recho; ወርቅነች; እህምም; ሙዝ1; እንድሪያስ; ምክክር; ቢተወደድ; ዞብል2; ውቃው;ወንበዴው; ደጉ; ዲያስፖራ; ለማ; ዲጎኔ; ኮኮቴ; ቶፍ; ተድላ ሀይሉ; ሸዋነህ; ዘጌ; ፉኚዶ ተራራ; ጎተራ; MIMI77; መንዜው; ዘመድኩን; ቤንዚን; አባዊርቱ; የዘመኑ ልሳን; መላ-ምት; ዛዙ; ሓየት11; አንፌቃ; ናፖሊዮን ዳኘ; ስሙ ይናገር; Salar; መራራ; AddisMeraf; ሾላገብያ; ግዛቸው ወዘተ (የዘነጋሁት ካለ ሞት ይርሳኝ :D የክፍል ስም ጠሪ የሆንኩኝ መሰለኝ :lol: :lol: ) እንዲሁም ሀሳቦችን ለማንበብ ብቻ ዋርካን ለምትጎበኙ በጠቅላላ .....በድጋሚ የስኬትና የዋርካ ላይ ጭቅጭቅ ዓመት ይሁንልን :D

ድል ድል ይሸተኛል......አሜን :D


የአዲስ ዓመት ዘፈን ባይሆንም የዕንቁዋን የፍቅረአዲስ ነቅዐጥበብን ግሩም ዘፈን ተጋበዙልኝ :wink:

ተመለስ
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ክቡራን » Tue Dec 31, 2013 6:44 pm

ወንድም ዲጎኔ እቺን አለ "" ሰበቡ ለምን ትለኛለህ አለ ዘፋኙ...ቅቅ ""
ወያንታው ክቡ ሐረር ሶፊ ታውቃለህ ? ዲጎኔ ለጉዋድህ የመለሰ ባግባቡ ነው ::በደሌ ቦይኮት አድርግ ሲል አልኮል ስለማልወድ ሐረረሶፊ አይነት ካላቸው እጠጣለሁ ብያለሁ ..

""አልሸሹም ዞር አሉ..አለች"" ካትሪና ናቭራትሎቫ እኮ ናት...የሌኒን ካዝን:: :D አሄሄ... ወንድሜ ዲጎኔ ሀረር ሶፊ እኮ ጫት በጸሀይ ክው ተደረጎ ይደርቅና ተወቅጦ ይገባበታል...እንግሬዲያንቱን እኮ በደንብ አናውቀዋለን.. :D ጥሩ ነው እንግዲ እስከዛ እሱን ላፍ በደሌው ተራው እስኪደርስ ...... :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7971
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Wed Jun 04, 2014 10:03 am

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:I Know Why The Caged Bird Sings

Maya Angelou

The free bird leaps
on the back of the win
and floats downstream
till the current ends
and dips his wings
in the orange sun rays
and dares to claim the sky.

But a bird that stalks
down his narrow cage
can seldom see through
his bars of rage
his wings are clipped and
his feet are tied
so he opens his throat to sing.

The caged bird sings
with fearful trill
of the things unknown
but longed for still
and is tune is heard
on the distant hillfor the caged bird
sings of freedom

The free bird thinks of another breeze
and the trade winds soft through the sighing trees
and the fat worms waiting on a dawn-bright lawn
and he names the sky his own.

But a caged bird stands on the grave of dreams
his shadow shouts on a nightmare scream
his wings are clipped and his feet are tied
so he opens his throat to sing

The caged bird sings
with a fearful trill
of things unknown
but longed for still
and his tune is heard
on the distant hill
for the caged bird
sings of freedom.


መታሰቢያነቱ: የእኩልነት መብቶችን ላጎናፀፉን ጥቁር አሜሪካውያን...እናመሰግናለን :!:


ክንፎቿ የተነጩት; እግሮቿ የተሸበቡት እስረኛዋ ወፍ ስለምን እንደምትዘምር ለነገረችን ማያ አንጀሉ ምስጋና ይድረስ :!:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Sep 06, 2014 7:56 am

ሠላም ዋርካውያን

እንደምን ከረማችሁ :?: በኢትዮጵያ ያላችሁ ከባዱን ክረምት; እንዲሁም በሰሜን አሜሪካ እና አውሮፓ ላላችሁ ደግሞ የበጋውን ሀሩር እንዴት አሳለፋችሁ :?:

የዛሬው የጉራማይሌ ቤት ርዕስ/ቅዥብር ስለጋብቻ ይሆናል

መቼም በባህላችን መሰረት አባ ቴዎፍሎስ ይህን ቤት ቢከፍቱ.....'እግዚአብሔር ያጣመረውን ማን ይለየዋል?" ይሉን ነበር :D .......ወንደላጤ/ሴተላጤ....ያገባህ/ያገባሽ ብትሆንም ያገባሀት/የምታገባት....ያገባሽውን/የምታገቢውን....ያጣመረሽ አጋጣሚ ወይንስ እግዚአብሔር መሆኑን በምን ታውቂያለሽ :?: :D

ተስፋ ጥለህባት; አፍቅረሀት....ፈስህን ረጭተህ ያፈቀርካት ሴትን ማግኘት ሲያቅትህ በቤተሰብም ሆነ በጓደኛ ግፊት አንዷን ከመንገድ ጎትተህ "መልካም ሚስት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነች" የሚል ጥቅስ የሰርግህ ጥሪ ላይ ለጥፈህ የተሞሸርክ ስንቱ ነህ :?: :D

ያፈቀርሽው ጓደኛሽ/እጮኛሽ ኮብልሎ/.....ስንቱን የለፋሽለት...ስንቱን የሰጠሽው ተስፋኛው ባለትዳርሽ ከእጅሽ አፈትልኮ.......በባጣ ቆየኝ ጕደኛ/የትዳር አጋር ስር ሆነሽ......"እግዚአብሔር በጊዜው ሁሉን ውብ አደረገው" የምትዪ ምን ያህል ነሽ :?: :D

ሆነም አልሆነም......መሸሸጊያችን እሱ እግዚአብሔር ነው...አሜን :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Re: እንኳን በድጋሚ በሰላም መጡ

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Oct 16, 2016 3:57 am

ስንቱን ለፍልፌ ነበር ጃል? ቅቅቅቅቅ

ለማንኛውን እንኳን በሰላም ተመለስን

አደረች አራዳ በምኒሊክ ወስናቸው

https://youtu.be/2-cFcRaEu6g

ይመቻችሁ!!
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests