አንዋር ከጎዳናና ዛፍ ላይ ኑሮ ወደዩታ አሜሪካ ድንቅ ቤት

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

አንዋር ከጎዳናና ዛፍ ላይ ኑሮ ወደዩታ አሜሪካ ድንቅ ቤት

Postby ዲጎኔ » Thu Jul 24, 2014 8:26 pm

ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ጌታ » Fri Jul 25, 2014 3:21 pm

ይሄ ዜና ለምዕራባውያን ምኑም አይገርማቸውም:: ድሮም እኮ እኛ አፍሪካውያን ዛፍ ላይ የምንኖር ነው የሚመስላቸው:: አንድ ጊዜ አንዱ አገርህ ምን ላይ ነበር የምታድረው ቢለኝ ዛፍ ላይ አልኩት:: ታድያ እንዴት ትወጣና ትወርድ ነበር ሲለኝ በኢሊቬተር ብዬ መለስኩለት::

ድሮም ግራ ገብቶት ነበረ የበለጠ ግራ አጋባሁት :lol: :lol: :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ዲጎኔ » Mon Jul 28, 2014 2:04 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ወንድም ጌታ ክሊፑ ያቀረብኩ በዚያች ምድር የህዝባችን ጉስቁልና እየተባባሰ የጎዳና ተዳዳሪዎች በተለይ ታዳጊዎች እጅግ መበራከታቸውን ለማመላከት ነው::በዚህ ጉስቁልናና ችግራችን ከጎናችን የሚቆሙ ደጋፊዎች ስፖንሰሮችን ውለታ ለመዘገብም ነው::አዎን እኔም አንድ ጊዜ ሀገራችሁ የት ትኖራላችሁ ቤት አላቹ ሲል ዛፍ ላይ እንኖራለን ብየዋለሁ እኖርበት የነበረ ጥሩ ቤት ሳሳየው ማመን አቅቶታል!

ጌታ wrote:ይሄ ዜና ለምዕራባውያን ምኑም አይገርማቸውም:: ድሮም እኮ እኛ አፍሪካውያን ዛፍ ላይ የምንኖር ነው የሚመስላቸው:: አንድ ጊዜ አንዱ አገርህ ምን ላይ ነበር የምታድረው ቢለኝ ዛፍ ላይ አልኩት:: ታድያ እንዴት ትወጣና ትወርድ ነበር ሲለኝ በኢሊቬተር ብዬ መለስኩለት::

ድሮም ግራ ገብቶት ነበረ የበለጠ ግራ አጋባሁት :lol: :lol: :lol:
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest