ቻት ሩሙ...

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ቻት ሩሙ...

Postby ፕላዞግ » Mon Jul 28, 2014 9:41 am

ቻት ሩሙ ውስጥ ሰው የሚባል የለም?(ሁል ጊዜም) በሰላም ነው? ወይንስ የተወሰነ የምትገናኙበት ሰዓት አላችሁ? ወይንስ ያልገባኝ ነገር አለ?
ፕላዞግ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 38
Joined: Sat Dec 06, 2008 7:21 pm

Postby ምክክር » Sat Aug 09, 2014 9:10 am

ቻት ሩሙ የሚያስተናግደው አንድ ሰው ብቻ ነው:: ሁለት ሜትር በሁለት ሜትር በሊዝ የተካለለ የቁጠባ ክፍል በመሆኑ አንድ ሰው ብቻ ነው መስተናገድ የሚችለው:: አንድዬው ታድያ ገብቶ ወደ ግድግዳው በመዞር ከጥላው ጋር በእንቅስቃሴ መጫወት ይችላል:: ባለፈው ገብቼ ነበር:: ግድግዳው ላይ የተቦጫጨሩ ጽሁፉች አይቼ ዋርኪስቶች የጻፉት ማስታወሻ ወይም አቤቱታ ይሆናል ብዬ ለማንበብ ተጠጋሁ:: በሰማያዊ ቀለም የተጻፉ ሆድ የሚያባቡ ዜናዎች ና ቀልዶች ናቸው::
አንዱ ጽሁፍ እንዲህ ይነበባል::
"ውሃ የሚያጣጣ ወዳጅ ከፈለጉ ወደ ሰክቤ ቤት እንጂ ወደ ቻት ሩም ጎራ እንዳይሉ: ይላል

በሌላ ጎን ወረድ ብሎ በብራና ላይ የተጻፈ ቅዱስ አባባል ልቤን ነክቶታል::
"ወርቅ ብትጥል ያነሱታል
ብር ብትጥል ያነሱታል:
ነገር ግን ልብ በል
እራስክን ከጣልክ ማንም አያነሳህም'


ግጥሞችም ተጽፈዋል:: አንዱ የጻፈዉን አስታውሳለሁ::
ከስንኙ እንደተረዳሁት ገጣሚው ልጅ እግር ይመስላል::

እሙሙ ሸተተኝ እንደ ስንዴ ቆሎ
እባክህ ጌታዬ አሳድገኝ ቶሎ::

እሙሙ ምን እንደሆነ አልገባኝም::

ከመውጫው በር በስተግርጌ የተለበዱትን አሥነዋሪ ፎቶግራፎች ለጥቼ ቦታው ላይ ኮርማ ጥንድ በሬዎች የአገራችንን ለም መሬት ሲያርሱ የሚያሳይ ፎቶግራፍ ሰቅያለህ::

አዲስ ገቢ በር ሲያንኳኳ ዉሥጥ ያለው በጓሮ በር ውልቅ ብሎ ለመጪው በፍጥነት መልቀቅ አለበት:: እንዲህ አይነት መከባበር በዋርኪስቶች ዘንድ የተለመደ ነዉን ብለው አይደነቁ:: በገቡበት በር መውጣት አይችሉም:: የገበቡት በር እስኪከፈትም ቆመው መጠበቅ አይችሉም:: ይገጫሉ:: ያለው አማራጭ አንድ ብቻ ነው:: የገቡበት በር ሲከፈት ተገፍተው በሃይል ከሚፈናጠሩ እርሶ በራሶ ለራሶ ውልቅ ማለት ይጠበቅቦታል:: ለዚህ ነው አንዱ ለአንዱ ተገዶ በአክብሮት ቦታ የሚለቀው::
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 326
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

ዋርካ ቀዘቀዘ

Postby ማማዬ » Sun Sep 14, 2014 12:59 pm

ሀ ሀ ሀ ምክክር you made my day !!! I miss those good old days . we used to laugh a lot !
"A journey of a thousand miles begins with a single step"
ማማዬ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Wed Apr 03, 2013 12:17 pm
Location: Emamaye gare

Re: ዋርካ ቀዘቀዘ

Postby ክቡራን » Sun Sep 14, 2014 2:49 pm

You made my day…. የሚባለው እኮ if you have any day’s leftover ..እኮ.. :lol: you already eaten up your days! Nothing is left for u !! ወራዳ አሮጊት!! ባለፈው ምንም ሳልደርስብሽ ተንደርደርሽ መጥተሽ ሰድበሽኛል...ተነጋገርን እንኴን አናውቅም ነበር ይሄንዬ በሌላ ክሎን ሌላ ቦታ አለሽ!! ወይ እዚ ያንዱ ቅምጥ ነሽ :lol: ማቶ!! ::

አሮጊት ማማዬ wrote:ሀ ሀ ሀ ምክክር you made my day !!! I miss those good old days . we used to laugh a lot !
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8259
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ማማዬ » Mon Sep 15, 2014 8:10 am

አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አሉ :: loser get your self up and be somebody እዚህ ከምትርመጠመጥ!! I am still amazed about your balls :lol: :lol: :lol: :lol: ይሄን ሁሉ መቀባጠርህ::
ደርሶ የሚታየህ ቅምጥና መቀመጥ ነው ተራ ነገር ነህ idoit . Unlike you I'd rather give you my back than talking to you loser. Do not reply :evil: :evil: :evil: :evil: :evil: :evil: :evil: :evil: :evil:
"A journey of a thousand miles begins with a single step"
ማማዬ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Wed Apr 03, 2013 12:17 pm
Location: Emamaye gare

Postby ክቡራን » Mon Sep 15, 2014 12:58 pm

What did you say…?? Don’t reply..? :lol: you don’t have instruct me if I need to respond or not ..!! :lol: FYI,let alone your back, I don’t even need yr front page… አንቺ እኮ ማሰሮ ፊት ነሽ:: አንቺን ያየ ሳይሳሳት በቀጥታ ማሰሮን አየ:: ቅምጥ ያልኩሽ ደሞ ይገባሻል ብዬ አስቤ አስቤ ያገኘሁልሽ ቦታ ነውና አትቀየሚ... :lol:ማሰሮ ፊት ማማዬ wrote:አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አሉ :: loser get your self up and be somebody እዚህ ከምትርመጠመጥ!! I am still amazed about your balls :lol: :lol: :lol: :lol: ይሄን ሁሉ መቀባጠርህ::
ደርሶ የሚታየህ ቅምጥና መቀመጥ ነው ተራ ነገር ነህ idoit . Unlike you I'd rather give you my back than talking to you loser. Do not reply :
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8259
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ፕላዞግ » Thu Oct 02, 2014 6:51 am

ምክክር: ይሄ ታድያ ምን ቻት ሩም ይባላል? ቢዘጋም ባይዘጋም ቢኖርም ባይኖርም ያው ነው:: አንተ ጨዋታ እና ጽሁፍ አዋቂ ነገር ነህ...ሪስፔክት!!
ማማዬ እና ክቡራን ግን የሆኑ ካንገት በላይ የሚጣሉ ግን ግን የሚፈላለጉ: ብልግናን እና መሰዳደብን እንደመግባቢያ መሳሪያ የሚጠቀሙ የድሮ ሰዎች ታይፖች ናቸው:: እኛ ምን አገባን...ይመቻቸው:: ለምን መጥፎ ትምህርት እንደሚያስተላልፉብን ግን አላውቅም:: ንፁህ አይምሮ ይዘን መኖር አቃተን::
ፕላዞግ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 38
Joined: Sat Dec 06, 2008 7:21 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests