እዋይይይይይይይይ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

እዋይይይይይይይይ

Postby recho » Thu Sep 22, 2016 3:23 pm

መተናል መሰለኝ ,......
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: እዋይይይይይይይይ

Postby ገልብጤ » Thu Sep 22, 2016 3:29 pm

recho wrote:መተናል መሰለኝ ,......

እልልልልልል ብለናል ሳር ጎዝጉዘን ተቀብለናል ርቺ በለማ ስታይል ደህና ነሽ ግን ህዳሴስ አደገ ወይ ሌላስ ደገምሽ ወይ ይህውልስሽ እኛ ቆመን እንደቀረን አለን
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1700
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: እዋይይይይይይይይ

Postby recho » Thu Sep 22, 2016 3:38 pm

ገልብጤ wrote:
recho wrote:መተናል መሰለኝ ,......

እልልልልልል ብለናል ሳር ጎዝጉዘን ተቀብለናል ርቺ በለማ ስታይል ደህና ነሽ ግን ህዳሴስ አደገ ወይ ሌላስ ደገምሽ ወይ ይህውልስሽ እኛ ቆመን እንደቀረን አለን
ግልብጥብጥጥጥጥጥጥ ህዳሴማ አረጀኮ ... መልካምአስተዳደር እና ልማት የሚባሉ ሁለት ውሪዎች ጨምረናል
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: እዋይይይይይይይይ

Postby ገልብጤ » Thu Sep 22, 2016 3:49 pm

ኪራይ ሰብሳቢ ጨምሪበት እንግዲህ
ዋርካ ለሁለት አመት በመዘጋትቷ አክምባሎ ለመጠን በዚህ ሁለት መት ውስጥ ሁለት ዱብ አደረግስሽ ማለት ነው በአመት አንዴ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1700
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: እዋይይይይይይይይ

Postby recho » Thu Sep 22, 2016 4:00 pm

ታድያ ዋርካ ሲዘጋ ምን ልስራ?
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: እዋይይይይይይይይ

Postby በረባሶ በነጭካልሲ » Wed Oct 26, 2016 5:45 pm

ሁለታቹም የዘውግ ችግር እንዳለባቹ እየተገነዘብንበት ያለበት ሁኔታ ነው ያለው
በረባሶ በነጭካልሲ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Wed Oct 26, 2016 5:00 pm

Re: እዋይይይይይይይይ

Postby ኤሊየን » Wed Oct 26, 2016 8:45 pm

መምጣትሽን በጀ ብለናል ! ሐዘይገርም፡ እኔም ከራሴ ጋር በድፍረት እየኖርኩ ነው፡፡
ኤሊየን
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 17
Joined: Wed Oct 12, 2016 7:21 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 11 guests