ክቡራን wrote:ይሄን ጽሁፍ በግራ እጄ ነው ኮት ያደረኩት.... ቡዙ ጊዜ ቆንጆ ሴት ስናይ ዋው..ዎው...ዊው...የምንለው ወንዶች ብቻ ይመስለኝ ነበር.....ሴቶችም ሌላ ቆንጆ ሴት ሲያዩ ዋው...ዎው !! ይላሉ ማለት ነው..? :D ስላልገባኝ ነው ....ኖ ሀርድ ፊሊንግ ግን ሰዎቼ.. ! :lol:
ክቡሻ
ያልገባህን መጠየቅህ ያስመሰግንሃል:: አዎ ከኛ ከወንዶች በበለጠ ሴቶች ቆንጆ ሴቶችን አብጠርጥረው ያያሉ - ሲፈልጉ ዋው ሳይፈልጉ ደግሞ ኢው ይላሉ::
ልዩነቱ ያለው ወንዶችና ሴቶች ቆንጆ ሴቶችን የምናይበት ምክንያት ነው:: አንዱ ለመብላት ኢስሆን ሌላው አርቲስቲክ ሪዝን ነው::