ዋናው መኖርህ ነው ውቅሽ!
መላጦቹ ምን ያድርጉ! የቀጠሩዋቸው ውሃ አጠጪዎችና ኮትኮዋቾች በሙሉ የሥራ አድማ ቢያረጉባቸው ግዜ ይህው ዋርካን አጠወለግዋት!
አሁን ታዲያ ማን ያጠጣት!? ማን ያንጫጫት!? ማንስ ይውቃት!? ማን ይኮትኩታት አለሜ! እረ ተውኝ ውቅሽ...ክፉ አታናግረኝ!
እሰፋ ማሩ wrote:እነአርሴማ ውቃው ዋናው ጦምኔ ጉዱ ካሳ ወዘተ
ያገሬ ልጆች የዋርካ ተወዳጅ መድረኮች በእነዚህ እፉኝት ለዛ ቢስ ወያኔዎች ተበከለብን! መልካም ነገሮች ለመወያየት ግፍና ጭቆና ተወግዶ የተሰደደው እንዲመለስ ሊሰደድ ያሰበ በባህር የሚያልቀው በሃገሩ እንዲተጋ የምንመክርበት ነበር፡፡ምን ያደርጋል የዘረኛ ግፈኛ አናሳ ወያኔ ጀሌዎች የተነሳ ያ የድሮ መልካም መናሃሪያነት ጠፋ!
ገልብጤ wrote:ጦምኔው ፓስወርዱን ረሳ ወይስ ክሎን ነው
ገልብጤ wrote:ማይ ጂስስስስስስ
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 6 guests