ያራዳ ልጆች እንደምን እላቹ ውድድ ነው ማደርጋቹ. በጣም ነው እበሻ የምወደው የአበሻ ፍቅሩ ሊገለኝ ነው እሽሙራቸው ነገረኛነታቸው ሁሉ ይናፍቀኛል
በተለይ ሴቶቻችን ማን እንደነሱ. እኔ እሁን ህጻናት ሰቶች ልጆች እሉኝ ነገረ ስራቸው ሁሉ typical ሃበሻ ናቸው.
እዎ እንኩዋን በሰላም ወደ ዋርካ ቤታችሁ ተመለሳቹ ለዛም ነው ደስ ያለኝ ሎተሪ ደርሶኝ እይደለም
ወንድም wrote:.....እዎ እንኩዋን በሰላም ወደ ዋርካ ቤታችሁ ተመለሳቹ ለዛም ነው ደስ ያለኝ ሎተሪ ደርሶኝ እይደለም
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 8 guests