ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በእሳት እየነደደ ነው!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በእሳት እየነደደ ነው!!

Postby ኳስሜዳ » Fri Dec 23, 2016 7:21 pm

Image
Image
(ዘ-ሐበሻ) በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ደብርንርሃን ከተማ ውስጥ የሚገኘው የደብረብርሃን ዩኒቭርሲቲ ውስጥ የ እሳት ቃጠሎ መነሳቱ ተሰማ:: ቃጠሎው ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት እንዳለ ዘ-ሐበሻ ያገኘችው መረጃ የለም::

በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተነሳው ቃጠሎ ምንነት እስካሁን ያልታወቀ ቢሆንም እሳቱ እንደተነሳ ለ እሳት አደጋ ቢደወልም የ እሳት አደጋ ሰራተኞች ቶሎ እንዳልመጡና ቀድምው የአጋዚ ወታደሮች ዩኒቨርሲቲውን እንደከበቡት ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ገልጸዋል::

እንደምንጮች ገለጻ ከሆነ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች እሳት አደጋውን ለማጥፋት ቢረባረቡም በአንዳንድ ተማሪዎች ላይ የአጋዚ ወታደሮች ካለምንም ምክንያት ድብደባ ፈጽመዋል::

ከደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድረገጽ ላይ ዘ-ሐበሻ ካገኘችው መረጃ መረዳት እንደተቻለው በዚህ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ከ6 ሺህ ያላነሱ ተማሪዎች ይማራሉ::
http://www.zehabesha.com/amharic/archives/70358
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2149
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 5 guests