ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን

Postby ዘመድኩን » Tue Jan 17, 2017 10:40 pm

በወንጌሉ ላመናችሁ በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ እደረሳችሁ
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Re: ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን

Postby መርፊው » Wed Feb 01, 2017 3:46 pm

ሰላመ ዘሙካ
መልካመ ጅምር ነው በዚሁ ይቀጥሉበት
መረፊው ዘ-ነገደ የሁዳ ከደር ሱለጣነ
መርፊው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Sat Oct 15, 2011 4:22 pm

Re: ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን

Postby እሰፋ ማሩ » Wed Aug 30, 2017 2:07 pm

ወገን ዘመድኩን
ቢዘገይም እንኩዋን አብሮ አደረሰን፡፡እየተከታተለ የሚሰድብህ በሰላሳ ኒኮች የሚገባ ዋልጌ ዋርካን ቢያቆንስም አፍንጫህን በመሃረብ ጎስመህ ብቅ በል፡፡ እኔና ኩዋስ ሜዳ የሚባል የቁርጥቀን ልጅ እንዴት እንደምናቀምሰው መጥተህ እይ፡፡
አክባሪህ አሰፋ ማሩ
ዘመድኩን wrote:በወንጌሉ ላመናችሁ በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ እደረሳችሁ
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1530
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest