የDCው ግብረሐይል ምነው ድምጹ ጠፋ?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የDCው ግብረሐይል ምነው ድምጹ ጠፋ?

Postby ራስ አሉላ1 » Fri Apr 07, 2017 1:16 pm

የትራምትን ምርጫ ተከትሎ በዲሲና አካባቢዋ ይታይ የነብረው የኢትዮጵያውኖች ጩህትና ረብሻ ደብዛው ከጠፋ ሰነባበተ፡፡ ምክንያቱ ይሄ ይሆን? ቁልቁል ያልውን ተጭነው ሃሳቦን ይስጡ፡፡
ከምስጋና ጋር፡፡

http://www.nbcwashington.com/news/local ... 41223.html
ራስ አሉላ1
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 44
Joined: Wed Mar 23, 2005 7:26 pm
Location: ethiopia

Re: የDCው ግብረሐይል ምነው ድምጹ ጠፋ?

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Apr 07, 2017 9:59 pm

ጀግናው የDC ግብረሐይል ኢትዮጲያን ሊያጠፋና ህዝቧን መከራ የሚያሳየው ወያኔን ስለሚፋለም የውስጥ እግር እሳት ሆነባችሁ፡፡ግብረሃይሉ የአድዋ ታሪክ በድንቅ እንዲከበር ያስደረገ ነው፡፡የእናንተ ጎጠኛ ተከሰተ ግን በስዊዲን የቁርጥ ቀን ልጆች በአሉን ሲያከብሩ ይህን የጥቁሮች ድልና መሪውን በጠማማው የጎሳ ፖለቲካው ያጣጣለበትና ለወራሪው ጣሊያን ያደላበት ድርጊት ማንነታችሁን ያሳያል፡፡ ማፈሪያዎች !

http://www.tadias.com/02/20/2017/in-dc- ... lebration/
http://www.ethiomedia.com/1000bits/adwa ... sweden.pdf
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: የDCው ግብረሐይል ምነው ድምጹ ጠፋ?

Postby ቢተወደድ1 » Sun Apr 09, 2017 10:27 am

አንተ በክት አዛባ ምን ጏሮ ለጏሮ ትሮጣለህ የዲሲውን ስትጠየቅ ስለ ስዊድን ታወራለህ፡፡ ወንድነት ኮ በወሬ አይደለም፤ በስራ ነው፡፡ እውነት እናውራ ከተባለ ሁልሽም በቂጥሽ እይደል እንዴ ትራፕ ያስቀመጥሽ፤፤ ለምን ንደ ኦባማ ጊዜ አፍሺን አትከፍቺም? ኩታሽን እንኳን ሳትይዢ ነው የሚጠርዙሽ፡፡ የዚህ እጣ ተካፉዩም አንደኛው እንቺ ነሽ፡፡ እሱንም ስለምታውቂ ተደብቅሽ ኢንተርኔት ላይ አካኪ ዘራፍ ትያለሽ፡፡ ግን አያምርብሽም እስቲ ማ ይሙት ስደት ላይ ሆነሽ እናትሽን በቅጡ ሳትረጂ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ተቆርቋሪ ስትሆኚ አዝኝ ቂቤ አንጏች ያስመስልብሻል፡፡ ለማንኛውም ይሄን ያህል ጊዜ ሰጥቼህ ካወራሁ በጣም እድለኛ ነህ፡ መቼም ያገር ሊጅ ስለሆንክ አእምሮህ ሲዳሽቅ ማየት ስለማልፈልግ ላስተምርህ እየጣርኩ ነው፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 210
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: የDCው ግብረሐይል ምነው ድምጹ ጠፋ?

Postby እሰፋ ማሩ » Sun Apr 09, 2017 11:31 pm

ለቀረበው ሃቅ መልስ የጠፋብህ እንደሙት መሪያችሁ የራሱን ጉዶች አንጃው የበከተ እንዳለው ስድብ ቀጠልክ፡፡ባልደረባህ የዲሲ ጀግኖች ጠፉ ሲል እንዳልጠፉ የአድዋን ድል እንዳከበሩ በተቃራኒ ስዊዲን ያለ ወያኔ የተናገረው ቀፋፊ ነገር ሳጋልጥ ውስጥህ ያለውን ብልግና ተፋህ ቅቅቅ

ቢተወደድ1 wrote:አንተ በክት አዛባ ... ሁልሽም በቂጥሽ ... አፍሺን አትከፍቺ.. የሚጠርዙሽ... ሲዳሽቅ
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: የDCው ግብረሐይል ምነው ድምጹ ጠፋ?

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Apr 27, 2017 4:53 am

የDCው ግብረሐይል ድምጹ የማይጠፋው ቴድሮስ አድሃኖምን እያጋለጠ ነው!
WHO contender Tedros Adhanom doesn’t have the backing of the Ethiopian people
April 26, 2017
Email
SUMO
World Health Organization Director-General post contender Dr. Tedros Adhanom doesn’t have the backing of the Ethiopian people
Ethiopian Advocacy Network
“If the Ethiopian people have the opportunity to vote (in a free and fair election) for Tedros Adhanom for any position he wouldn’t get more than one percent of the vote.”
Tedros Adhanom
In a country struggling with a devastating drought, potentially evolving into a full-blown famine, the regime in Addis Ababa is spending millions of taxpayers’ money and resources for a campaign to install Tigraye People’s Liberation Front (TPLF) Politburo member for the post of Director-General at the World Health Organization (WHO). According to several international aid agencies, 18 million people are facing food shortage in Ethiopia while Tedros Adhanom is crisscrossing the globe and wining and dining in luxury, spending money that should otherwise be used to feed children. As a result of this developing drought situation, 500 schools across Ethiopia have closed because families are unable to feed their children.[1] Instead of providing the urgently needed food aid to desperate and needy children and mothers, the regime is filling gift bags sometimes with lavish presents to potential voters within the United Nations system.
Furthermore, most Ethiopians under the regime of which Tedros Adhanom is a member of the top leadership have experienced state inflicted terror conducted in the form of torture, extrajudicial killings, arbitrary arrests and disappearances. These heinous actions of the regime are well documented by international human rights organizations such as Amnesty International, Human Rights Watch and the United Nations Commission on Human Rights (UNCHR). In the last 12 months alone more than 1000 innocent civilians were murdered and more than 20,000 peaceful citizens summarily arrested by security forces loyal to the regime. Political activists, human rights defenders, journalists and pro-democracy organizers are routinely intimidated, arrested and tortured under the orders of Tedros Adhanom and his cohorts.
The United Nations High Commissoner for Human Rights, Zeid Al Hussein, repeatdly called on the regime to allow international observers to investigate these killing and gross violations of human rights in the country. Unfortunately, his call has been rejected by the regime. This refusal to allow international bodies to investigate the situation in the country is further evidence that the regime doesn’t adhere to international norms and instruments of which any responsible and civilized governemnt should respect and observe. Given this, and other belligerent behaviour of the regime, how can one of the senior members of the ruling clique even be considered to run for this prominent UN agency? Wouldn’t this be an affront to the values WHO represents, and an insult to WHO staff, the Ethiopian people and to the world?
Ethiopia currently is under a suffocating state of emergency, although some argue that the unoffcial state of emergency has been going on for twenty-six years, under the rule of Tedros Adhanom and his clique. The response of the regime to every political, economic and social demands of citizens is to rule by force (state of emergency) instead of providing a rational response to legitimate grievance due to steady erosion of basic constitutional rights.Tedros Adhanom’s TPLF party and North Korea’s Worker’s Party are the only two political organizations in the world to declare 100% “victory” in national elections 2014 and 2015 respectively. It is the hope of the majority of the Ethiopian people that individuals with undemocratic credentials and behaviors are not rewarded at the international stage. Thus, Tedros Adhanom should not be allowed near an inclusive, fair and responsible international institution. Moreover, the world is going through an unprecedented degree of national isolationism and violence. Hence, it is important to equip international institutions, such as WHO, with capable, inclusive and wise leaders instead of ethnic kleptocrats.The Ethiopian people are watching Tedros Adhanom’s campaign with utter disgust and bewilderment. The fact that he is allowed to go this far is travesty of justice to those who are murdered, tortured, and arrested, under the orders of Adhanom and his group. “Rewarding agents of authoritarianism and those who participate in extrajudicial killings is nothing less than insult to injury,” said one mother, whose 18-year old son was brutally murdered by the TPLF paramilitary group called Agazi, a group in which Tedros Adhanom is one of the political chiefs.
Some of the United Nations agencies, such as the Human Rights Commission, already have troubling reputations as they roll out the welcome mat for representatives from authoritarian regimes, such as Saudi Arabia, even Libya. The World Health Organization must shield itself from such atrocious collusion with those who have no regard for the dignity and the sanctity of human life.Most importantly, this position should not be a forum for horsetrading or “scratch my back and I’ll scratch yours” Quid Pro Quo games. The WHO is an international organization with a serious health, safety and security responsibility globally. Small mindedness, tribalism and ethnic extremism should not have a place at the international arena. Those who promote ethnic hegemony and domination today at the national level should not be allowed to get hold of power at the international level. As the world faces an unprecedented level of extreme polarization and violence, it is important to search for leaders with wisdom and for inclusion to guide humanity out of this turbulent period. Tedros Adhanom doesn’t have the wisdom, intelligence, compassion or the understanding of what is needed in this critical juncture of human history. Countries who are contemplating to use the WHO Director-General post as a horse trading opportunity should reconsider their positions because the responsibility comes with the position is too big for a small politics.Tedros Adhanom and his group is outright rejected by the Ethiopian people because of their incompetence, small mindedness and also their addiction to violence and state terror. As one health care worker in Addis Ababa put it, “If the Ethiopian people have the opportunity to vote (in a free and fair election) for Tedros Adhanom for any position he couldn’t get more than one percent of the vote.” So we urge member nations not to allow Tedros Adhanom, a corrupt politician at the center of a regime with no regard for human life and basic human rights, to lead the ultimate humanitarian organisation on the globe.
Ethiopian Advocacy Network
P.O.Box 643
Washington D.C. 20044
Telephone: (240) 473 3235
E-mail: office@advocacyethiopia.org
http://www.advocacyethiopia.org
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: የDCው ግብረሐይል ምነው ድምጹ ጠፋ?

Postby humaidi » Thu Apr 27, 2017 10:37 am

አሰፋ ማሩ ለነዚህ አይነት ድርጅቶች እጩ ለመሆን የህዝብ ድጋፍ ያሰፈልገዋል ብሎ ያሰተማራችሁ ማን ነው ! በቃ ከንግዲህ ጀምሮ የተባበሩትም መንግሥታት ድርጅት ውሰጥም የምርጫ ሳጥን ተቀምጦ የእለም ሕዝብ መጥቶ ይመርጣል ! ወደ ኒው ዮርክ የቲከቱን ግን አነት ነህ የምትከፍልላቸው ! አቦ ይመቻችሁ !!!!!
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Re: የDCው ግብረሐይል ምነው ድምጹ ጠፋ?

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Apr 27, 2017 2:45 pm

humaidi
የቁርጥቀን ልጆችን ጠፉ ብሎ ይህን የከፈተ ሲጠፋ ተተኪ ሆንክና የለየለት ወያኔ ሆንክ ቅቅቅ የስነምግባር ሀሁ የለህም? የአለም ጤና ድርጅት ማለት የህዝቦችን ጤና የሚከባከብ ሲሆን ህዝቦችን የሚያጠፋ በዚህ ሃላፊነት ሊመደብ አይችልም፡፡

humaidi wrote:አሰፋ ማሩ ለነዚህ አይነት ድርጅቶች እጩ ለመሆን የህዝብ ድጋፍ ያሰፈልገዋል ብሎ ያሰተማራችሁ ማን ነው ! በቃ ከንግዲህ ጀምሮ የተባበሩትም መንግሥታት ድርጅት ውሰጥም የምርጫ ሳጥን ተቀምጦ የእለም ሕዝብ መጥቶ ይመርጣል !!!!!
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: የDCው ግብረሐይል ምነው ድምጹ ጠፋ?

Postby humaidi » Thu Apr 27, 2017 6:36 pm

በቃ ምርጫ ይደረግ ምን ይመሰለሃል ? የተባበሩት መንግሥታት ይሁን የአለም ጤና ድርጀት ጉዱን በቀርቡ ተሰመዋለህ ! የሕዝቦችን ጤና የሚንከባከብ ብለህ መናገርህ ያኔ ይቆጨሃል !!! ሊያሰተካክለው የሚችለውም የወያኔው እጩ ነው !!!!!!

እሰፋ ማሩ wrote:humaidi
የቁርጥቀን ልጆችን ጠፉ ብሎ ይህን የከፈተ ሲጠፋ ተተኪ ሆንክና የለየለት ወያኔ ሆንክ ቅቅቅ የስነምግባር ሀሁ የለህም? የአለም ጤና ድርጅት ማለት የህዝቦችን ጤና የሚከባከብ ሲሆን ህዝቦችን የሚያጠፋ በዚህ ሃላፊነት ሊመደብ አይችልም፡፡

humaidi wrote:አሰፋ ማሩ ለነዚህ አይነት ድርጅቶች እጩ ለመሆን የህዝብ ድጋፍ ያሰፈልገዋል ብሎ ያሰተማራችሁ ማን ነው ! በቃ ከንግዲህ ጀምሮ የተባበሩትም መንግሥታት ድርጅት ውሰጥም የምርጫ ሳጥን ተቀምጦ የእለም ሕዝብ መጥቶ ይመርጣል !!!!!
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Re: የDCው ግብረሐይል ምነው ድምጹ ጠፋ?

Postby ቢተወደድ1 » Fri Dec 22, 2017 2:26 pm

ፒፕል አሁንም አላቹህ? አሁን እኔን የናፈቀኝ ዲሲ ላይ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ ሲያረጉ ማየት ነው፡፡
እስቲ ልብ ያለው ይውጣ፡፡ ቂቂቂቂቂቂ
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 210
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: የDCው ግብረሐይል ምነው ድምጹ ጠፋ?

Postby እሰፋ ማሩ » Mon Dec 25, 2017 4:09 am

ዝንጀሮ DC ይሁን መቀሌ ወይም አዲስ ፊንፊኔ ያው ዝንጀሮ ነው የሰለጠነ ስነህይወትና ፖለቲካ አይገባውም !
http://www.satenaw.com/amharic/archives/43570
ደደቢቶችን እንደ ሰው እንዲያስቡ ማድረግ አይቻልም!! (ስዩም ተሾመ)
ሳተናው
December 22, 2017

አሁን ዝም ብዬ ስለ ህወሓቶች “#ቆሞ_ቀርነት” እያሰብኩ ሳለ ባለፈው አምባሳደር ሲኒማ አንድ ወጣት ያለኝ ነገር ትዝ አለኝ፡፡ ለዚህ ወጣት #ብሔርተኝነት ለማንም የማይበጅ ጭንጋፍ የፖለቲካ አመለካከት እንደሆነ ለማስረዳት በጣም ጥቂት ደቂቃዎች ነው የፈጀብኝ፡፡ ታዲያ ወጣቱ “የከተማ ልጅ ስለሆንኩ ነገር ቶሎ ይገባኛል!” ብሎ አሳቀኝ፡፡ በእርግጥ እውነቱን ነው፡፡

የከተማ ልጅ ስትሆን “ንቅትቅት” ትላለህ፡፡ ነገሮች ቶሎ ይገቡሃል፣ ያልገባህን ነገር ትጠይቃለህ፣ የገባህን ነገር ትናገራለህ…በቃ! እንደዛ ነው፡፡ ከተሜነት ቀርቶ እ…ል…ም ያለ ጫካ፥ የሀገር ቂጥ ተወልደህ ብታድግ ከአብሮ አደጎችህ ጋር በሚገባህ ቋንቋ ለ3 ቀን ያህል በጋራ ጉዳዮች ላይ ከተነጋገርክ መግባባት አይሳንህም፡፡ የትም፥ መቼም ይሁን #ደደቢት ግን እንዳሆን፡፡ ምክንያቱም እንኳን “ደደቢት” የገባ እዚያ ከገቡ ሰዎች ጋር የዋለ ሰው እንደ ከእነሱ የባሰ ሆኖ የሚወጣው (ጌታቸው ረዳ ትዝ ይለዋል)፡፡ አሁንማ ሳስበው “ደደቢት” የሚለው እንደ ስሙ “----፥ ደንቆሮ፥ ደናቁርት፥ ድንቁርና፥ ደነዝ፥…በ”ደ” የሚጀምር አስቀያሚ ነገር ሁሉ ይመስለኛል፡፡

ለምሳሌ፣ የህወሓት አመራሮች ለ3 ቀን አይደለም፣ ለ35 ቀን መቀለ ላይ ተሰብስበው ሲያወሩ ከርመው የኢትዮጲያ ፖለቲካ ችግር ራሱ ህወሓት እንደሆነ አልገባቸውም፡፡ እንዴት ሰው 35 ቀን ሙሉ ስለ አንድ ነገር ሲያወራ ከርሞ ምንም ነገር ሳይረዳ ይቀራል? እኔ ከዝንጀሮ ጋር ለ35ቀን ያህል ባወራ ወይ እንደ ዝንጀሮ አስባለሁ፣ አሊያም ዝንጀሮውን እንደ ሰው እንዲያስብ አደርገዋለሁ፡፡ ህወሓቶች ግን 35 ቀን ሙሉ ስለ አንድ ነገር አውርተው ምንም የበለየ ነገር ሳይዙ መጥተው፣ ድንቁሩናቸው ሳያንሰን እኛን ለማደንቆር ይታትራሉ፡፡ ለነገሩ ዝንጀሮዎች እድሜ ልክ አውርተው ከዝንጀሮነት ትንሽ ፈቀቅ አላሉም፡፡ ህወሓት ማለት የደናቁርት ስብስብ ነው፡፡

ልክ እንደ ዝንጀሮዎቹ ሺህ አመት ቢያወሩ አይቀየሩም፥ አይለወጡም፥ አይሻሻሉም… ምንም አይሆኑም፡፡ እንኳን ለሀገር ለራሳቸውም አይበጁም፥ አይጠቅሙም፥…አይማሩም፥ አይሻሻሉም፥ አይለወጡም፥… 25 አመት ሙሉ ዝንጀሮን ባሰለጥን እንደ ሰው ቆሞ ይሄዳል፡፡ #ደደቢቶችን 25 አመት ውስጥ እንደ ሰው እንኳን እንዲያስቡ ማድረግ አልተቻለም፥ አይቻልም!! በጭራሽ አይቻልም!!
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: የDCው ግብረሐይል ምነው ድምጹ ጠፋ?

Postby እሰፋ ማሩ » Tue Feb 20, 2018 12:39 am

...
የትግላችን መጨረሻ ነፃነታችን ብቻ ነው! (የዲሲ የጋራ ግብረ ሃይል)
Posted by: ecadforum February 18, 2018
የዲሲ የጋራ ግብረ ሃይል
Ethiopians demonstration against the Amhara eviction
የዋሽንግተን ዲሲ የጋራ ግብረ ሃይል ከፈጣሪ በታች የምንመካበት የኢትዮጵያ ህዝብ ክንዱን አስተባብሮ ስለነፃነቱ በጋራ በመቆም ለነፃነቱ ገፋፊዎች ባሳየው ማንነቱ አንገታችንን እንድናቀና ስላደረገን ምስጋናችን ከልብ የመነጨ ነው።
ድል የመስዋዕትነት ውጤት ነውና ባለፉት ሃይ ሰባት አመታት ውድ ህይወታቸውን ሰለነፃነት ለገበሩ በእስርና እንግልት ከፍተኛ ዋጋ ለከፈሉ እንቁ ወገኖቻችን ከበሬታችን ወደር የለውም፤ በተለይ ከደቡብ እስከ ሰሜኑ ጫፍ ከምስራቅ እስከ ምእራብ እየተናነቁ ያሉ ወጣቶችን እንዲሁም በተለያየ የትግል ስልት ተሰልፈው የአቅማቸውን ላደረጉና እያደረጉ ላሉ ሁሉ ግብረ ሃይሉ አድናቆቱን ይገልፃል።

እኛ በግብረ ሃይሉ የተሰባሰብን ኢትዮጵያዊያን መነሻና መድረሻችንን ኢትዮጵያን አድርገን የድርጅትና የሃይማኖት አጥርን ሰብረን በአንድነት እየተጓዝን ያለን አባላት የህዝባችንን የአንድነት ውጤት እያጣጣምን ነገር ግን ወያኔ ካለው ባህሪ በመነሳት ሳንዘናጋ ትግላችንን ለመቀጠል መነሳታችንን ደማቸው እየፈሰሰ ባሉት ወገኖቻችን ስም እየገለፅን አገራችንን ቀስፎ ከያዛት ዘረኛ አገዛዝ ነፃ እስክትወጣ ድረስ አቅማችን የፈቀደውን ሁሉ ለማድረግ ቃል እየገባንና ሁሉን አቀፍ የሆነ ስብስብ ለመፍጠር የሚደረጉ ጥረቶችን እያደነቅን ለተግባራዊነቱ ራሳችንን ማዘጋጀታችንን እንገልፃለን።

በድጋሚ በወገኖቻችን ደም ለተገኘው ድል ባለፉት አመታት ድምፅ ለሌለው ወገናችን ድምፅ ለሆናችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አለን እያልን በተጨማሪም ከወያኔ የግፍ እስራት ለተፈቱትና ለቤተሰቦቻቸው የተሰማንን ደስታ እየገለፅን ያልተፈቱትም ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ በኢትዮጵያውያን ህዝብ ትግል እንደሚፈቱ እምነታችን የፀና ነው።

በመጨረሻም በአሁኑ ወቅት የተገኙት ውጤቶች ሁሉ የትግላችን የመጨረሻ ምእራፍ መጀመሪያ እንጂ በራሱ ግባችን ስላልሆኑ አሁንም እንደ በፊቱ የተገኙት ድሎች ሳያዘናጉን የመጨረሻ ግባችን ለሆነው ውድ አገራችንንና ህዝባችንን ከዘረኛውና ግፈኛው የወያኔ ስርአት ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ የምንገላገልበትንና ፍትህ፣ ዲሞክራሲና እኩልነት የሰፈነባት ነፃ አገር ለመመስረት የምንችልበትን ሁኔታ እንፈጥር ዘንድ በአገር ቤት ይሁን በውጭ የምንገኝ ነፃነት አፍቃሪዎች አሁንም ዘር ሃይማኖት ሳይለያየን ለማይቀረው ድል የተጋረጠብንን ሁሉ በጋራ እንድናስውግድና በተገኙትም ጥቃቅን ድሎች እንዳንዘናጋ አበክረን እየገለፅን የተፋፋመውን ትግል ከዳር እንድናደርስ በመከራ ውስጥ ባሉት ወገኖቻችን ስም እንጠይቃለን።
ሞት ለዘረኛው ወያኔ!
አንድነት ሃይል ነው!
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 2 guests