ወያኔው ጳጳስ በጋዜጠኛ ላይ ባቀረበው ክስ ተረታ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ወያኔው ጳጳስ በጋዜጠኛ ላይ ባቀረበው ክስ ተረታ

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Apr 27, 2017 2:21 pm

የአንዲት ኢትዮጲያን ትግል ዲሲ ሳለ ይደግፍ የነበረ ሃገር ቤት ለስልጣን ሲገባ የወየነው ታጋይ ማቲያስ ተረታ!

April 27, 2017 – ቆንጅት ስጦታው
ጠቅላይ ቤተ ክህነት: የ100ሺሕ ብር ካሳ ይከፈለኝ በሚል በሰንደቅ ጋዜጣ ላይ በመሠረተው የፍትሐ ብሔር ክሥ ተረታ
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ቂርቆስ ምድብ ኹለተኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት፣ በከሣሽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት እና በተከሣሽ የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ አቶ ፍሬው አበበ መካከል፣ በስም ማጥፋት ክሥ ጉዳይ የነበረውን የፍትሐ ብሔር ክርክር ሲመለከት ቆይቶ፣ ዛሬ፣ ሚያዝያ 17 ቀን 2009 ዓ.ም. ውሳኔ ሰጠ፡፡ፍ/ቤቱ የግራና ቀኙን ክርክር በመመርመር፣ በቤተ ክርስቲያን ላይ የደረሰ የስም ማጥፋት የለም፤ ስለዚኽም ተከሣሹ አቶ ፍሬው አበበ የሚከፍሉት ካሳ የለም፤ በማለት ተከሣሽን በነጻ አሰናብቶታል፡፡
ለክሡ መነሻ የኾነው፣ በሰንደቅ ጋዜጣ፣ 11ኛ ዓመት ቁጥር 551፣ ረቡዕ መጋቢት 21 ቀን 2008 ዓ.ም፣ «ፓትርያርኩ ለኢትዮጵያ የደኅንነት፣ ለምእመናን የድህነት ስጋት» በሚል ርእስ በዲያቆን ዳንኤል ክብረት የተጻፈውን ጹሑፍ ጋዜጣው በማተሙ ምክንያት፣ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ፣ ጹሑፉ፥ የፓትርያርኩን መልካም ሰምና ዝና ያጠፋ ነው፤ በማለት ዋና አዘጋጁ የ100 ሺሕ ብር የኅሊና ጉዳት ካሳ እንዲከፍላቸው ክሥ መመሥረታቸው ነው፡፡ተከሣሽ ለፍ/ቤቱ ካቀረባቸው የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚዎች መካከል፣ «የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት፣ ፓትያርኩን ወክሎ የስም ማጥፋት ክሥ ሊመሠረት አይችልም፤ አያገባውም» በሚል ያቀረበውን መቃወሚያ ፍ/ቤቱ ተቀብሎ፣ በክሡ ውስጥ ፓትርያርኩን የሚመለከት ጉዳይ ወጥቶና ክሡ ተሻሽሎ እንዲቀርብ በሰጠው ብይን መሠረት ክሡን አሻሽሎ አቅርቧል፡፡ዳኛ ዮሲያድ አበጀ የተሠየሙበት ፍ/ቤት፣ በክሡ ላይ ግራና ቀኝ ወገኖችን ሲያከራክር ከቆየ በኋላ ተከሣሽ በጋዜጣው ላይ ያቀረበው ጹሑፍ፣ የስም ማጥፋት ይዘት የለውም፤ በዚኽም ምክንያት የሚከፍለው ካሳ የለም፤ በማለት ውሳኔ ሰጥቶ ጋዜጠኛውን በነጻ አሰናብቷል፡፡ቀደም ሲል፣ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ቂርቆስ ምድብ 2ኛ ወንጀል ችሎት፣ በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የቀረበለትን የስም ማጥፋት ወንጀል ክሥ ሲመለከት ቆይቶ፣ ጥር 17 ቀን 2009 ዓ.ም በሰጠው ውሳኔ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነቱን ክሥ ውድቅ በማድረግ ጋዜጠኛ ፍሬው አበበን በነጻ እንዳሰናበተ መዘገቡ የሚታወስ ነው፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወያኔው ጳጳስ በጋዜጠኛ ላይ ባቀረበው ክስ ተረታ

Postby humaidi » Fri Apr 28, 2017 9:11 am

ጋዜጠኛው ቢረታ ጋዜጠኞችን አሰሩ ገደሉ ቅብጥርሴ ትላላችሁ ጳጳሱ ከተረታ ደግሞ እንደ ገዳሙ በደል ምንትሴ ትላላቸሁ በቃ ሥራቹ ሁሉ እንደ መጋዝ ሲወረድ መጋጥ ሲወጣ መዋጥ ሆነ እኮ !!!!!
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Re: ወያኔው ጳጳስ በጋዜጠኛ ላይ ባቀረበው ክስ ተረታ

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Apr 28, 2017 4:53 pm

humaidi
ስለእውነት የሚባል አባባል አለ፡-አካፋን በትክክል አካፋ ማለት፡፡ወያኔ በግፍ ሲያስር አሰረ የሰየማቸው ዳኞች ፍትህ ሲጠብቁ ድሮም ዛሬም እንዘግባለን ይህ ምንድነው ጥፋቱ?ገዳሙን መድፈራቸው ሃቅ ነው፡፡መንግስት የሃገር ቅርስ የትም ገብቶ ማስከበር አለበት ብለህ ትከራከር ነበር ከአለምአቀፍ የዩኔስኮ ደንብ ውጨ፡፡አሁን ደግሞ ዳኛው ያደረጉትን ተገቢ ፍትህ ስንዘግብ ፈርተው ይሆናል ያልከውን ቀይረህ ሌላ ክስ አቀረብክ ቅቅቅቅ

humaidi wrote:ጋዜጠኛው ቢረታ ጋዜጠኞችን አሰሩ ገደሉ ቅብጥርሴ ትላላችሁ ጳጳሱ ከተረታ ደግሞ እንደ ገዳሙ በደል ምንትሴ ትላላቸሁ በቃ ሥራቹ ሁሉ እንደ መጋዝ ሲወረድ መጋጥ ሲወጣ መዋጥ ሆነ እኮ !!!!!
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወያኔው ጳጳስ በጋዜጠኛ ላይ ባቀረበው ክስ ተረታ

Postby humaidi » Fri Apr 28, 2017 7:40 pm

ታዲያ መፍትሄው ምን ድነው ? መንግሥት የሃገርን ቅርሰ ካላስከበረ ማን ሊያሰከብር ነው ? የምትመዘግቡት ሁሉ ለናንተ ካልሆነ በሰተቀር ግፍ ነው ትላላችሁ ! ሰርቆ የታሰረ ሁሉ ወያኔ በድሎት ነው የታሰረው ትላልችሁ ! ለመሆኑ ገዳም ያሉ ቅርሶችና ንብረቶች ተሰርቀው ነው እንዴ እዚያው መቀመጥ አለባቸው የምትሉት ? ለመንግሥት ለምን አታሰረክቡም ? መንግሥት ገዳም እንዳይገባ የምትፈሩት ለምንድነው ? ገዳም የምትደብቁት ምን አለ ? ቅርሶቹና ሌሎችም ንብረቶች ለምንድነው ይፋ እንዳይሆን የምትፈልጉት ? የዮኔስኮ ደንብ እዚህ ምን አገባው ?

እሰፋ ማሩ wrote:humaidi
ስለእውነት የሚባል አባባል አለ፡-አካፋን በትክክል አካፋ ማለት፡፡ወያኔ በግፍ ሲያስር አሰረ የሰየማቸው ዳኞች ፍትህ ሲጠብቁ ድሮም ዛሬም እንዘግባለን ይህ ምንድነው ጥፋቱ?ገዳሙን መድፈራቸው ሃቅ ነው፡፡መንግስት የሃገር ቅርስ የትም ገብቶ ማስከበር አለበት ብለህ ትከራከር ነበር ከአለምአቀፍ የዩኔስኮ ደንብ ውጨ፡፡አሁን ደግሞ ዳኛው ያደረጉትን ተገቢ ፍትህ ስንዘግብ ፈርተው ይሆናል ያልከውን ቀይረህ ሌላ ክስ አቀረብክ ቅቅቅቅ

humaidi wrote:ጋዜጠኛው ቢረታ ጋዜጠኞችን አሰሩ ገደሉ ቅብጥርሴ ትላላችሁ ጳጳሱ ከተረታ ደግሞ እንደ ገዳሙ በደል ምንትሴ ትላላቸሁ በቃ ሥራቹ ሁሉ እንደ መጋዝ ሲወረድ መጋጥ ሲወጣ መዋጥ ሆነ እኮ !!!!!
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Re: ወያኔው ጳጳስ በጋዜጠኛ ላይ ባቀረበው ክስ ተረታ

Postby እሰፋ ማሩ » Sat Apr 29, 2017 12:52 am

መፍትሄው በህገመንግስቱ ቃል እንደተገባው መንግስትና ሃይማኖት መለያየት ተግባራዊ መሆን ጳጳሱና የሙስሊም መሪዎችን ወያኔ ለፖለቲካ አላማው መጠቀሚያ ማደርጉን ማቆም ነው፡፡ዩኔስኮ በሚገባ የቅርሶች ጉዳይ ያገባዋል የተቁዋቁዋመውም ለዚህ ነው፡፡ገና ከድሮ ሃገራችን የተቀበለችው የተባበሩት መንግስታት አካል ስለሆነም ደንቡን መጠበቅ የግድ ነው የሰው ልጆች መብት ጭምር፡፡
humaidi wrote:ታዲያ መፍትሄው ምን ድነው ? .... የዮኔስኮ ደንብ እዚህ ምን አገባው ?

እሰፋ ማሩ wrote:humaidi
ስለእውነት የሚባል አባባል አለ፡-አካፋን በትክክል አካፋ ማለት፡፡ወያኔ በግፍ ሲያስር አሰረ የሰየማቸው ዳኞች ፍትህ ሲጠብቁ ድሮም ዛሬም እንዘግባለን ይህ ምንድነው ጥፋቱ?ገዳሙን መድፈራቸው ሃቅ ነው፡፡መንግስት የሃገር ቅርስ የትም ገብቶ ማስከበር አለበት ብለህ ትከራከር ነበር ከአለምአቀፍ የዩኔስኮ ደንብ ውጨ፡፡አሁን ደግሞ ዳኛው ያደረጉትን ተገቢ ፍትህ ስንዘግብ ፈርተው ይሆናል ያልከውን ቀይረህ ሌላ ክስ አቀረብክ ቅቅቅቅ

humaidi wrote:ጋዜጠኛው ቢረታ ጋዜጠኞችን አሰሩ ገደሉ ቅብጥርሴ ትላላችሁ ጳጳሱ ከተረታ ደግሞ እንደ ገዳሙ በደል ምንትሴ ትላላቸሁ በቃ ሥራቹ ሁሉ እንደ መጋዝ ሲወረድ መጋጥ ሲወጣ መዋጥ ሆነ እኮ !!!!!
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወያኔው ጳጳስ በጋዜጠኛ ላይ ባቀረበው ክስ ተረታ

Postby humaidi » Sat Apr 29, 2017 8:56 am

የጠይቅኳቸው አልተመለሱም ! ጉዳዩ የተገላቢጦሸ ነው ! ሃይማኖትና የሃይማኖት መሪዎች በመንግሥት ሥራ ይግቡ እንደማለት ነው ! ዮኔስኮ ቅርሶች በገዳም ይቀመጡ ነው የሚለው ? ምናልባት ባሉበት ስፍራ ይጠበቁ ይል ይሆናል ግን ወያኔ መንግሥት እንደመሆኑ የት መቀመጥ እንዳለባቸው ና እንዴት መጠበቅ እንዳለባቸው የበላይ ሥልጣን አለው !!!!!
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Re: ወያኔው ጳጳስ በጋዜጠኛ ላይ ባቀረበው ክስ ተረታ

Postby እሰፋ ማሩ » Sun Apr 30, 2017 4:41 am

humaidi
ያ ጨፍጫፊ ደርግ ራጉኤል የነበረውን ቅርስ እንደዚሁ ሊወስድ ሲመጣ ሙስሊሞች ሳይቀሩ የተጋደሉበት ታሪክ ያለን ህዝብ ነን፡፡ በጭፍን ወያኔን ስለምትደግፍ ብቻ አለምአቀፍ ህግ ተጥሶ መንግስት በእምነት ስፍራዎች እንዲገባ መተባበርህ ያሳፍራል፡፡ይህን የመሰለውን ጣልቃ ገብነት የሚተባበር ካድሬ ጳጳስን በብእሩ ስላጋለጠ ነበር ይህ ጋዜጠኛ በግፍ ተከስሶ ፍትህ ጠባቂ ለወያኔ በጭፍን የማይገዛ ዳኛ ያሳፈረው፡፡

humaidi wrote:የጠይቅኳቸው አልተመለሱም ! ጉዳዩ የተገላቢጦሸ ነው ! ሃይማኖትና የሃይማኖት መሪዎች በመንግሥት ሥራ ይግቡ እንደማለት ነው ! ዮኔስኮ ቅርሶች በገዳም ይቀመጡ ነው የሚለው ? ምናልባት ባሉበት ስፍራ ይጠበቁ ይል ይሆናል ግን ወያኔ መንግሥት እንደመሆኑ የት መቀመጥ እንዳለባቸው ና እንዴት መጠበቅ እንዳለባቸው የበላይ ሥልጣን አለው !!!!!
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወያኔው ጳጳስ በጋዜጠኛ ላይ ባቀረበው ክስ ተረታ

Postby ክቡራን » Sun Apr 30, 2017 2:04 pm

ጋኔል ዲጎኔ/ሰፋ ማሩ wrote:humaidi
ያ ጨፍጫፊ ደርግ ራጉኤል የነበረውን ቅርስ እንደዚሁ ሊወስድ ሲመጣ ሙስሊሞች ሳይቀሩ የተጋደሉበት ታሪክ ያለን ህዝብ ነን፡፡ በጭፍን ወያኔን ስለምትደግፍ ብቻ አለምአቀፍ ህግ ተጥሶ መንግስት በእምነት ስፍራዎች እንዲገባ መተባበርህ ያሳፍራል፡፡ይህን የመሰለውን ጣልቃ ገብነት የሚተባበር ካድሬ ጳጳስን በብእሩ ስላጋለጠ ነበር ይህ ጋዜጠኛ በግፍ ተከስሶ ፍትህ ጠባቂ ለወያኔ በጭፍን የማይገዛ ዳኛ ያሳፈረው፡፡

humaidi wrote:የጠይቅኳቸው አልተመለሱም ! ጉዳዩ የተገላቢጦሸ ነው ! ሃይማኖትና የሃይማኖት መሪዎች በመንግሥት ሥራ ይግቡ እንደማለት ነው ! ዮኔስኮ ቅርሶች በገዳም ይቀመጡ ነው የሚለው ? ምናልባት ባሉበት ስፍራ ይጠበቁ ይል ይሆናል ግን ወያኔ መንግሥት እንደመሆኑ የት መቀመጥ እንዳለባቸው ና እንዴት መጠበቅ እንዳለባቸው የበላይ ሥልጣን አለው !!!!!

ታዲያ ይሄ እኮ ባጠቃላይ የሚያሳየን በኢትዮጵያ ያለው የፍት ስርአት ሚዛናዊ መሆኑንና አይነኩም ፣ አይደርስባቸውም የሚባሉት ጳጳስ እንኳን በህግ ፊት ክማንኛውም ዜጋ እኩል መሆናቸውን ነው፡፡ The outcome of the verdict attest it.. በበኩሌ የህግ ሲስተሙ ለማንም የማያዳላ መሆኑን ያሳየና ጭፍን ጥላቻ ያላቸውን ዘረኞችና የክፋት መንፈሶች ለምሳሌ ያህል ለመጥቀስ * እሰፋ ማሩ aka former ዲጎኔን ያሳፈረ ነው፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8282
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወያኔው ጳጳስ በጋዜጠኛ ላይ ባቀረበው ክስ ተረታ

Postby እሰፋ ማሩ » Tue May 02, 2017 10:39 pm

ለጋዜጠኛው መልካም ያደረገው ዳኛ ከወያኔ ዳኞች የተለየ በግል ካለው አመለካከት ሲሆን ይህም በጎሳ ፖለቲካ ሳይሆን በሃይማኖት ጉዳይ ነው፡፡የወያኔ የፍትህ ስርአት ውዳቂ መሆኑን የአፍሪካ የህግ መድረክ ላይ የቀረበው ትንታኔ ያስረዳል፡፡
“deform”?
Posted: 21 May, 2013 | Author: AfricLaw
Henok G. Gabisa
International Law Fellow, Washington and Lee School of Law, VA, USA
The African post-colonial period marked a new paradigm of triangular discourse amongst law, justice and development in the international playground. The intellectual metamorphoses of this discourse quickly gained momentum in the mid-60s and was patented the “Movement of Law and Development”. Highly alluring to professors and intellectuals from American law schools, this intellectual movement regarded “law” as an instrument to reform the society and ‘lawyers and judges” as social engineers. With this movement, the narrative was that law is central to the development processes. Then in the early 90s, the movement gave birth to the idea of the “Justice System Reform Program”, also referred to as the “Judicial Reform Program”. The emergence of this idea immediately became a serious agenda in the strategic themes of international financial institutions and bilateral states cooperation structures under the wrestling juxtaposition of “rule of law” and “poverty eradication”. The geographical focus of this idea was only limited to the developing nations of Africa, Asia, Eastern Europe and some Latin American countries.There are two main rationales behind the theoretical innovation of ‘judicial reform’: a well-established and effective justice system is not only robust enough to confront corruption and violation of rights (with the assumption that courts as custodies of human rights), it can also be relied on to protect the property rights of foreign investors (the concept of development has always been viewed as capitals flowing from north to south-until very recently that the newly rising economies of BRICS- an acronym for the multi-dimensional partnership between Brazil, Russia, Indian, China and South Africa- proved otherwise that capital can also flow from south to south). The ambition of reforming judiciaries in developing countries beseeches building the practical meaning of judicial independence and professional competence that can help build an unwavering system of justice delivery. However, this initiative seems to have totally been lost in translation and taken advantage of for political purposes by the Ethiopian government.
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወያኔው ጳጳስ በጋዜጠኛ ላይ ባቀረበው ክስ ተረታ

Postby humaidi » Wed May 03, 2017 2:11 am

አሰፋ ማሩ ምንም የሚያሰረዳው ነገር የለም ዝም ብሎ ትንተና ነው ! ወይሰ አልገባህም !!!!!!!!!
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Re: ወያኔው ጳጳስ በጋዜጠኛ ላይ ባቀረበው ክስ ተረታ

Postby እሰፋ ማሩ » Wed May 03, 2017 12:12 pm

humaidi
ጉዳዩ ሳይገባህ ቀርቶ ሳይሆን እንደምሳሌው አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማ ሆኖብህ ነው እውነትን ላለመቀበል ከንቱ ምክንያት የምትሰጠው፡፡ቃል በቃል የቀረበው ማብራሪያ "deform?"...However, this initiative seems to have totally been lost in translation and taken advantage of for political purposes by the Ethiopian government ስለፍትህ ሊደረግ የሚገባው reform/መሻሻል መሆን የነበረበት deform ሆነ የፍትህ ትርጉም ጠፋ ይላል፡፡ይህ በትክክል የወያኔ ፍርድ ቤት አሰራርን የሚያሳይ ነው፡፡አጠቃላይ ሂደቱ ለለውጥ መሆን ሲገባው መንግስት/ወያኔ የፍትህ አሰራሩን ለፖለቲካ ጥቅሙ በማዋል ህዝብን እየበደለ መሆኑና የወያኔ ፍርድ ቤቶች ለፍትህ ሳይሆን ለፖለቲካ ጥቅም ውለዋል የሚለው ትክክል ነው፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወያኔው ጳጳስ በጋዜጠኛ ላይ ባቀረበው ክስ ተረታ

Postby ክቡራን » Wed May 03, 2017 12:36 pm

እሰፋ ማሩ/ሁለት ግራ እግር የብሾፍቱ ቆሪጥ wrote:humaidi
ጉዳዩ ሳይገባህ ቀርቶ ሳይሆን እንደምሳሌው አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማ ሆኖብህ ነው እውነትን ላለመቀበል ከንቱ ምክንያት የምትሰጠው፡፡ቃል በቃል የቀረበው ማብራሪያ "deform?"...However, this initiative seems to have totally been lost in translation and taken advantage of for political purposes by the Ethiopian government ስለፍትህ ሊደረግ የሚገባው reform/መሻሻል መሆን የነበረበት deform ሆነ የፍትህ ትርጉም ጠፋ ይላል፡፡ይህ በትክክል የወያኔ ፍርድ ቤት አሰራርን የሚያሳይ ነው፡፡አጠቃላይ ሂደቱ ለለውጥ መሆን ሲገባው መንግስት/ወያኔ የፍትህ አሰራሩን ለፖለቲካ ጥቅሙ በማዋል ህዝብን እየበደለ መሆኑና የወያኔ ፍርድ ቤቶች ለፍትህ ሳይሆን ለፖለቲካ ጥቅም ውለዋል የሚለው ትክክል ነው፡


እንደዚህ ከሆነ ታዲያ ለወያነ የፖሎቲካ አሰራር የሚጠቅሙት ጳፓሱ ናቸው ወይስ ጋዜጠኛው? ጳጳሱ የሚፈልጉት ነገር ካልተደረገላቸው ወይ ፍትህ ጎድሎብኛል ካሉ እኮ እሳቸውም ህዝብን የማስነሳት ሃይል አላቸው! ለጋዜጠኛው ተብሎ ፓፓሱ ላይ መፍረድ ችግር እንዳለው መንግስት ያውቃል፡፡ ግን ህጉ ለዚህ ምስክን ጋዜጠኛ ፈረደለት፡፡ እውነቱ ይሄ ነው ፡፡ እንተ ኮፒ ፔስት አድርገህ የለጠፍከው ትርኪ ምርኪ ነው ፡፡ ሃቁ ሌላ እዚህ የተጻፈው እንቶ ፈንቶ ሌላ !! ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ እንዳለው መጽሃፉ ..
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8282
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወያኔው ጳጳስ በጋዜጠኛ ላይ ባቀረበው ክስ ተረታ

Postby እሰፋ ማሩ » Wed May 03, 2017 5:58 pm

በወያኔ ምዝበራው 12 ቢሊዮን መድረሱን ግሎባል አሊያንስን በመጥቀስ የህግ ባለሙያው ዳንኤል ገ/አማኑኤል በ2013 ዘግቧል፡፡የወያኔ ፍርድ ቤትን ሌላው ምሁር ሄኖክ ገቢሳ ከላይ ተችቷል፡፡ምሁራኑ ለትምህርት የተላኩ ሲሆን እንደዳኛ ዮሲያድ ከወያኔ የተለየ አመለካከት ስላላቸው በኢትዮጲያ በሰላም መኖር ስለማይችሉ ተሰደዋል የተሳተፉት ህግ በአፍሪካ መድረክ ነው፡፡
Corruption in Ethiopia
4 July, 2013 | Author: AfricLaw | Filed under: Daniel Behailu Geberamanuel | Tags: Africa, constitution, corruption, credibility, EPRDF, Ethiopia, Federal Ethics and Anti-corruption Commission of Ethiopia, Global Financial Integrity, human rights, independent judiciary, press freedom, rule of law, separation of Daniel Behailu GeberamanuelAuthor: Daniel Behailu Geberamanuel
PhD student at Law Faculty of Giessen University, Germany
It is often heard (from all concerned) that corruption levels in Africa and particularly in Ethiopia are of concern. Corruption is not only a violation of law and order, but a massive cause for the exacerbation of poverty already entrenched in the society. It frustrates any genuine effort exerted towards societal and economic development both by the government and the people. The ill sides of corruption are not to be undermined nor should efforts to fight it be played up as a political game just to prolong the life of a specific regime posing as the “good guy”. The fight against corruption must not be a tactical step for public attention and a ploy to win the sympathy of people. The fight against corruption by all Ethiopian stakeholders should investigate the root causes of corruption to address the problem sustainably for the following reasons: Ethiopia is cultivating tens and thousands of graduates from universities and technical colleges every year and the lack of jobs is becoming a serious concern.According to a report by Global Financial Integrity, Ethiopia lost close to $12 billion since 2000 to illicit financial outflows. This is simply disaster in the making. The government must be serious in its fight against corruption because the government’s credibility and whatever level of legitimacy it might have been commanding is put to question. Therefore, in the government cadres’ language, “fighting corruption ought to be a survival issue”.Every time I hear of anti-corruption efforts in my country, my pain is immense and is summed up by a phrase in the Amharic language “sedo masaded”, roughly translated as “trying to arrest after cutting lose”; the question is why “cut lose”? Why not fix the fence? Why not shut the door to thieves and the corrupt? The question for all of us is how to secure the house. The solution lies in “institutionalising the rule of law”; subsequently, if anyone subverts the system, all due processes of the law must ensue and no one should be considered or consider themselves above the law.The causes of corruption in Ethiopia are systematic and are in the nature of the government. The manner in which government institutions are set up in Ethiopia, they are set to ensure that the governing party, Ethiopian people’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF), to stay in power for ever. The set up was not about fostering democracy, the rule of law and the respect for human rights. The sole consideration was and is the effective control of power and hence the motto: “Those who could potentially weaken the effective control of power must be weakened first.” The target institutions are the judiciary, the press, and ironically the legislative organ itself via systematically disallowing genuine multiparty governance. These same fabrications of the phony institutions are serving now as incubators of corruption. It is to ponder for everyone how these institutions are weaken or ill-established to begin with? The Constitution, our “social contract” gives the overarching principles through Articles 50 till 84 of the Ethiopian Constitution.
The judiciary: it was in the report of major international organisations concerned with human rights that the judiciary in Ethiopia is weak and weakened beyond any measure by the interference of the government itself. Staged cases against members of the opposition parties under the guise of terrorism laws and the mistreating and suppression of the press by the government are two areas that dubbed our courts the name “kangaroo courts”. Justice in Ethiopia is an illusion.The legislature: the legislative power, House of Peoples Representative, is dominated by members of the ruling party, EPRDF, and parliamentary Bills are not checked against the balances provided for in the Constitution.The press: the press has been seriously curtailed and attacked for various reasons, leaving corruption to go unexposed.Therefore, while these institutions are rendered lifeless and individuals become institutions, it is trite that corruption will thrive. Article 37 of the Administration of Employees of the Ethiopian Revenues and Customs Authority Council of Ministers Regulation, Regulation No. 155/2008, 2008 states that notwithstanding any provision to the contrary, the Director General may, without adhering to the formal disciplinary procedures dismiss an employee from duty whenever he has suspected him of involving in corruption and lost confidence in him;
An employee who has been dismissed from duty in accordance with sub-Article 1 of this Article may not have the right to reinstatement by the decision of any judicial body.This provision (like many others) is both unconstitutional and illogical.Current efforts to fight corruption are spear-headed by the Federal Ethics and Anti-corruption Commission of Ethiopia but it might not deliver the much desired outcome
On the other hand, current efforts to fight corruption are spear-headed by the Federal Ethics and Anti-corruption Commission of Ethiopia. This organisation is over politicised and dependent on the wishes and whim of the political giants; arguably it might not deliver the much desired outcome. It has been reported that more than 55 government officials, business persons and other individuals have been arrested in connection with alleged corruption offences committed by the officials of the Ethiopian Revenue and Customs Authority. Though bold, this move is still misdirected and unsustainable.

The most durable solution must come from multiple measures towards reforming the government system based on time tested and workable principles. The government must expedite efforts to reform the justice sector and the whole political system towards erecting workable and corruption proof system. The following measures need to be taken seriously and prior to the hunt for corrupt individual who circumvent the system:

restore judicial supremacy, which checks and balances the unbridled power of the executive. The government must also work towards establishing a Constitutional Court instead of giving the power to interpret the Constitution to a political organ (House of Federation) as it is now. In this way, it is essential that the most important constitutional issues, and constitutional based arguments and controversies can have judicial solutions, which could also be acceptable by all involved;
the parliament must also be seen to have law making power beyond the structural appearance for political consumption purpose. Laws passed by parliament need to be gauged against the constitution and societal interests as against political ends. The antidote here is the existence of a multiparty system and “parliamentary deliberative processes” in parliamentary session;
a free press is key in the balance of power and exposing the misuse of power and corruption. So, the existence of a free and responsible press is an essential factor for the government itself if it serious about stamping out corruption; and
the real separation of political party and government power is also another crucial factor. As it is now, the ruling party, EPRDF, is also dominating the technocracy in the civil service. Party allegiance secures government job rather than competence and qualification.
About the Author:
Geberamanuel holds a Bachelor of Laws from Addis Ababa University (Ethiopia) and a Master’s Degree in Comparative Law from Delhi University (India). He was worked as a lecturer in law at Hawassa University, Ethiopia.
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወያኔው ጳጳስ በጋዜጠኛ ላይ ባቀረበው ክስ ተረታ

Postby humaidi » Thu May 04, 2017 8:32 am

አሰፋ ማሩ ይህን ለጥፈሃዋል ሌላው መስሎህ እንዳይሆን !!!????
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Re: ወያኔው ጳጳስ በጋዜጠኛ ላይ ባቀረበው ክስ ተረታ

Postby እሰፋ ማሩ » Thu May 04, 2017 3:42 pm

humaidi
ጉዳዩ ሃይማኖትም ፖለቲካም ስለሆነ ነው ሁለቱም ቦታ የለጠፍኩት ለመደጋገም አይደለም፡፡ዋናው ነገር እነዚህ የህግ ባለሙያዎች ፍልሰትን በተመለከተ ያልከው 'የሚፈልግ በግራ ወይም በቀኙ ይተኛ 'የሚል ቅኔ ነው፡፡ብዙዎቹ ምሁራን የሰው ሃገር ያከበሩ ወደሃገራቸው መመለስ እንደሚፈልጉ እናውቃለን፡፡ታዲያ ለሃገራችን የምታስቡ ከሆነ በዚህ ዙሪያ ከመጣርና የምሁራንን ምክር ከመቀበል ይልቅ እንዲህ ቸልተኝነት ምን ይሉታል?Brain drainage የአዋቂዎች ፍልሰት ልበለው ታዳጊ ሃገሮችን እንደጎዳ ቡዙ ጊዜ ስለሚወሳ ነው ያነሳሁት ጳጳሱን ያሳፈረው ዳኛ ውለታ ሳይረሳ፡፡
http://www.migrationpolicy.org/article/ ... -countries
humaidi wrote:አሰፋ ማሩ ይህን ለጥፈሃዋል ሌላው መስሎህ እንዳይሆን !!!????
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Next

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests