ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Jun 20, 2017 10:07 am

ቁቅቅቅቅቅቅ
ክቡ መደርሻው ጠፋህ እይደል?
እኒህ
እስርፋ ማሩና
ኳስ ሜዳ ገና ስምህን ቀርቶ መልክህን ያስቀይሩሀል ጠብቅ

ለገጣፎ ፒያሳ ብትልም እይለቁህ አደብክን ግዛ
ከዚህ ውጭ እዜብ ከመንግስቱ በመልክ ታምራለች ምና ምን ብትል እይሆንም እስኪ ልጠይቅህ አዜብ በመልክ ደግሞ መንግስቱ ጫማ ዘንድ ትደርሳለች?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እኔን ቅጡ ይጥፋኝ አይዞህ ተቦጫረቅበት አጭር ነው ጊዜውአአዜብን አውቃታለሁ የሚገርምህ ከዚያም በላይ አንድ እኔ ረዳው የነበር ልጅ ደንጋይ ማምረቻው እብሮ ይማራል ካልነው ይሁን ይማር የነበር ጎረምሳ ሰርቢስ ክፍል ውስጥ ሲአንከባልላት ነበር የሚዉል
ይቺ ግም
ያ ራዬ ቢሱ መሪእችሁ እኮ ጫት ገሎት ምኑንም ሳያደርግ ሲአስፎክታት ነው የሞተው ደግሞ አልጋው ቀዘቀዘ ነው ያለችው?
ቁቅቅቅቅቅቅ
እረ እባክህ እየዘባረክ ብዙ እታስወጣኝ ዝም ብለህ የነ የነ አስፋን ዱላ ቻለው አትገለባበጥ ምንም ውጤት የለም
በመንግስቱ ላይ የምለው ይኖራል ግን አሁን አይደለም እንዳትረሳው ግን ላስታውስህ ከ3 አመት በፊት አክስቴ ዘንቢል ተሸክማ ነው ልጆቿን ያሳደገችው ብዬ ነበር
እንኳን እሷ ባሏ የጠቀመው ሰው የለም አሁንም እደግማለሁ ደበኛ ደሀና የህዝብ ልጆች ናቸው፡፡
ከአዜብ ታወዳድረው ?
ተው እንጂ
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Jun 22, 2017 4:28 pm

የኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ባለቤት የስድስት ዓመት እስራት ተፈረደባቸው

አቶ ስማቸው ከበደ –
የኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ባለቤት
በቀድሞ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የክስ መዝገብ ቁጥር 141352 ውስጥ ተካተው ክስ የተመሠረተባቸው፣ የኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ባለቤት የስድስት ዓመት እስራት ተፈረደባቸው፡፡ እንዲሁም ድርጅታቸው ጄኤች ሲሜክስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ላይ የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ ተሰጠ፡፡
ከግንቦት ወር 2005 ዓ.ም. ጀምሮ በእስር ላይ በሚገኙት የኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ባለቤት አቶ ስማቸው ከበደና በድርጅታቸው ላይ የእስርና የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ የሰጠው፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት ነው፡፡
ፍርድ ቤቱ ላለፉት አራት ዓመታት ሲመረምር በከረመው የክስ መዝገብ ላይ የቅጣት ውሳኔውን የሰጠው ሰኔ 7 ቀን 2009 ዓ.ም. ሲሆን፣ አቶ ስማቸው ግንቦት 28 ቀን 2009 ዓ.ም. ጥፋተኛ በተባሉባቸው ሁለት ክሶች በስድስት ዓመት እስራት እንዲቀጡ፣ ድርጅታቸውም በተመሳሳይ ጥፋተኛ በተባለባቸው ሁለት ክሶች በ100,000 ብር እንዲቀጣ ፍርድ ሰጥቷል፡፡
በ2005 ዓ.ም. የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በከባድ የሙስና ወንጀል መጠርጠራቸውን በመገናኛ ብዙኋን ጭምር በመግለጽ በቁጥጥር ሥር ካዋላቸው የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከፍተኛ ኃላፊዎች የነበሩት አቶ መላኩ ፈንታ፣ አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ፣ አቶ በላቸው በየነ፣ አቶ ማርክነህ ዓለማየሁ፣ እንዲሁም ከታዋቂ ነጋዴዎች አቶ ነጋ ገብረ እግዚአብሔር፣ አቶ ከተማ ከበደ (ኬኬ)፣ አቶ ገብረ ሥላሴ ኃይለ ማርያም በድምሩ ከ24 ተከሳሾች ጋር በሙስና ተጠርጥረው ታስረው የነበሩት አቶ ስማቸው፣ ፍርድ ቤቱ የዓቃቤ ሕግን የሰነድና የሰው ማስረጃዎች አቅርቦና አሰምቶ ሲጨርስ በሰጠው ብይን ከሙስና ወንጀል ነፃ መሆናቸውን ማሳወቁን መዘገባችን ይታወሳል፡፡
ፍርድ ቤቱ አቶ ስማቸው ከሙስና ወንጀሎች ነፃ መሆናቸውን በብይኑ የገለጸ ቢሆንም፣ እሳቸው ሥራ አስኪያጅ የሆኑበት ድርጅታቸው ጄኤች ሲሜክስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ ለመንግሥት አሳውቆ መክፈል የነበረበትን ተጨማሪ እሴት ታክስና የገቢ ግብር ታክስ አለመክፈሉን፣ ዓቃቤ ሕግ በሰውና በሰነድ ማስረጃዎች እንዳስረዳበት በመግለጽ እንዲከላከሉ ብይን ሰጥቶ ነበር፡፡ አቶ ስማቸው በወቅቱ ተከላከሉ የተባሉበት የወንጀል ድርጊት አዲስ ተሻሽሎ በወጣው የገቢ ግብር አዋጅ፣ ወንጀል መሆኑ ቀርቶ በአስተዳደር በኩል የሚታይ መሆኑን በመጠቆምና ያም ባይሆን፣ የተጠቀሰው የሕግ አንቀጽ ዋስትና እንደማይከለክላቸው ገልጸው የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው ያቀረቡትን ክርክር ፍርድ ቤቱ ሳይቀበለው ቀርቷል፡፡
አቶ ስማቸው ዋስትና ሕገ መንግሥታዊ መብት መሆኑን በመግለጽ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት አቤቱታ ያቀረቡ ቢሆንም፣ በተደጋጋሚ የታክስ ጉዳዮች የተከሰሰ አካል የተከሰሰበት የሕግ አንቀጽ ዋስትና የማያስተካክለው ቢሆንም ዋስትና ሊሰጠው እንደማይገባ ሰበር ሰሚ ችሎት አስገዳጅ ውሳኔ መስጠቱን በመግለጽ፣ በሐሳብ ልዩነት አቤቱታቸው ውድቅ በመደረጉ የሥር ፍርድ ቤት ክርክሩን አስቀጥሏል፡፡
ክሳቸው ከእነ አቶ መላኩ ተለይቶ የመከላከያ ምስክሮቻቸውንና የሰነድ ማስረጃዎቻቸውን ያሰሙት አቶ ስማቸው፣ ተከላከሉ ከተባሉባቸው አሥር ክሶች ስድስቱን በብቃት መከላከል መቻላቸውን ፍርድ ቤቱ በፍርድ መዝገቡ ላይ አስፍሯል፡፡ ጥፋተኛ የተባሉባቸው አራት ክሶች ቢሆኑም ሁለቱ እንደ አንድ ተጠቃለው በሁለት ክሶች ጥፋተኛ ተብለዋል፡፡ ድርጅቱ ለመንግሥት አሳውቆ መክፈል የነበረበትን 20,111,328 ብር ተጨማሪ እሴት ታክስ አሳውቆ ባለመክፈሉ ጥፋተኛ ሲባል፣ አቶ ስማቸው ደግሞ የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ሆነው ዝም በማለታቸው ጥፋተኛ ተብለዋል፡፡
ሌላው ድርጅቱ ከንግድ እንቅስቃሴዎች ካገኘው ገቢ ላይ ለመንግሥት አሳውቆ መክፈል የነበረበትን 29,433,211 ብር እና ከግዢ ዕቃ አቅርቦት ውል ከሚፈጸም ክፍያ 632,860 ብር ባለመክፈሉ ጥፋተኛ ሲባል፣ አቶ ስማቸውም ሥራ አስኪያጅ ሆነው ዝም በማለታቸው ጥፋተኛ መባላቸውን ፍርዱ ይገልጻል፡፡
ሁለቱ የጥፋተኝነት ውሳኔዎች ወደ አንድ ተጠቃለው፣ በአጠቃላይ በሁለት ክሶች ጥፋተኛ ተብለዋል፡፡ በመሆኑም ጄኤች ሲሜክስ በ100,000 ብር እንዲቀጣና አቶ ስማቸው በስድስት ዓመት እስራት እንዲቀጡ ፍርድ ተሰጥቷል፡፡ አቶ ስማቸው ከአራት ዓመታት በላይ በእስር ላይ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡
ሪፖርተር
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Thu Jun 22, 2017 7:33 pm

በነ ስማቸው ከበደ መዝገብ ውስጥ ያንተ ስም እንዴት አልተካተተም? ይገርማል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon Jun 26, 2017 10:58 am

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅ
ክቡ አለሙ ዞረብህ ምን አንተ ብቻ ሁላችሁም መሬቱ ዞረባችህ እኮ!


እስኪ ነገረቾን በቅደም ተከተል ላስቀምጥልህ ደ ደ ቡ ባይገባህም፡

1. የስማቸው ክስ ውስጥ ስምህ የለም ላልከው ጮማ ራሱ በኔ በፈንታ አጎትህ ገብረዋህድ ገብቶ እየዋኘ ስለሆነ በሱ ላይ ጨምርልኝ
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
የስማቸውን ክስ እዚህ ላይ የለጠፍኩት ማወናበጃ እንጂ እውነት አይደለም ለማለት ነው ቆርቆሮ ራሱ፡
ስማቸውን አውቀዋለሁ ወጣት ነው በ40 ዎቹ ውስጥ ያለ ጎረምሳ ነው
ያስተዋወቁኝም ሆቴሉን ሰርቶ ጨርሶ ሊአስመርቅ ሲታገል ነው ሲአስተዋውቁኝም በጣም ተደስቶ ለምርቃቱም 2 ቀን ጋብዞኛል 1 ቀን ኖርማል ምርቃ ነበር ኢትዮጵያኖችን የያዘ
2 አምፓሳደረችን ጠርቶ ነበር 2ቱም ላይ ተጋብዤ በልቻለሁ የበለጥ ቅርበትም ጠይቆኝ ነበር እኔ ግን በብዙ ስበብ እያሰናከልኩ እንቢ አልኩ በዚህ ምክንያት ቅርበቱ የራቀ ነው
ሚስቱ ያክስትህ ልጂ ናት ብለውኛል የነገሩኝን ነው ባያትም እላናገርኳትም አንተዋወቅም.
ይሁን እንጅ ሆቴሉ እየሄድኩ በግል እዝናናለሁ
በላይነህ ክንዴ የሚሉትንም አጋስስ እዚህ ሆቴል ነው ያሳዩኝ
ብዙ ልልህ ብፈልግም በዚህ ይብቃህ መከሰስ የሚገባው እዚህ ላይ በተዘርዘረው ሳይሆን በሆቴሉ የገንዘብ ምንጭ ነው ከየት መጣ የሚለው ነበር ግን ዘመዶችህን አብር ስለያዘ አላነሱትም ይሁን ቀን ይወስዳል እንጂ አህያ የጅብ ናት በክቱ
ዘመዶችህ ያፈሯቸውን ጅቦች አጥፍተው ለመጥፋት የሚአደርጉት ሩጫ ቢሆንም ለመጭው ስራውን እያቀለሉ ነው
መችም አንተ ሚስጠረኛዬ ነህ ልንገርህ
በዚህ ክስ ውስጥ ሁሉም ጅብ ቢሆንም አቶ ከተማ ከበደ(ኬኬ) ብቻ ነው መጠነኛ ገንዘብ ያለው እንጂ ሁሉም የዘረፉ ናቸው ይተፉታል
እዚህ ስም አላነሳም ከአውራ ጎዳና ዘበኛ ከ 50 ብር የዘበኝነት ደመወዝ ተነስቶ የመስሪያ ቤቱን ንብረት ከዘመዶችህ ጋር ሆኖ ቸብችቦ ሚሌነር የሆነባት ዘመን ይቆማል ትላለህ?
ደ ደ ቡ በላይነህ ክንዴን ሀባታም ነው አሉ ፈረንጆች ከማለትህ በፊት የዘረፈው ቢሌነር ነው አላልኩህም ነበር?
ይህን ስልህ አልነበረም አክስቴ ኮንደሚኔም ውስጥ ትኖራለች አይደለም ያልከኝ
ይህም እዚህ ላይ የጠቀሱለት በከፊል ነው ገና ብዙ ዘርፎአል አብሮ ይብላኝ ለዘመዶችህ ዋ ያቺ ቀን
ኳስ ልንጫወት ባህር ዳር ልጆችን እንላክ ነው ያላችሁት ሞክሩት ?

ቁቅቅቅቅቅቅ
ይህን ፌደረሽን ብለው የሰበሰቡትንም ነግሬአለሁ ልጆችን እንዳትልኩ ብዬ ያልኩ እኔ ነኝ አጠገብህ ያሉ ሰወች በቃል ተነገረ የሚለውን እንደጥፋት ሲአራግቡት እያየሁ ነው አይደለም
በቃል ይበቃል ነግረናል ሰምተው ተግባራዊም አድርገዋልትክክል ነው
ባህዳር ያሉ ወጣቶች ባህር ዛፍ እየቆረጡ ነው ብለውኛል ሊአጨብጩበት እስኪ አንተ ሂድና ሞክር ጠጠር ራስ፡፡
እባክህ 1 ነገር ይልቁንስ ለዲአጎን አድርስልኝ እኔም እታዘዝህ አለሁ፡፡
ባለፈው አላምንው ሲሰድባችሁ ምን አላችሁ ብሎኝ ነበር ጠብቅ ብዬው ነበር አሁን ተጀምሮአል በልልክኝ
እጎቱን ጥሩ እንቅልፍ አስተኙት እሱን ደግሞ ይቀጥላል በለው
ይባስ ብለው ቆለጡን ነው የምናበላው ብለውኛል ፈራሁ ጨካኞች
አሁን እንደሰው ቢአስተኙት ምን እለበት
ቆለጡን መቁረጥ ምን አመጣው
ግን እኔ ብለምናቸው እምፒ ብለዋል ይባስ ብለው ፊልሙን እንልክልህአለን ብለውኛል
ምን ላደርገው ነው ላስቀጥለው ነው?? ባልጌወች
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
ብዙ ለመሳፍ ግንኙነቱ አይፈቅድልኝም ልመለስ
ግን ስለፈራሁ አንድ ነገር ላስጠንቅቅህ
እሱ ኳስ ሜዳ የሚሉት ወዳጅህ ያገኝህና ጠፍታ እንዳደረችው አህያዋ አክስትህ እንዳዠልጥህ ተጠንቀቅ
አደራህ
አንዳይቀድመኝ አንተንስ እኔ ከነነፍስህ ሽንት ቤት ነው የምከትህ
ይሻልሀል፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Mon Jun 26, 2017 12:45 pm

ለማ 12 እብዶች በከተማ ተባብረው የሰሩት የስራ ፍሬ እንደ ጻፈው...

ያስተዋወቁኝም ሆቴሉን ሰርቶ ጨርሶ ሊአስመርቅ ሲታገል ነው ሲአስተዋውቁኝም በጣም ተደስቶ ነበር 1 ቀን ኖርማል ምርቃ ነበር ኢትዮጵያኖችን የያዘ ለምርቃቱም 2 ቀን ጋብዞኛል 1 ቀን ኖርማል ምርቃ ነበር ኢትዮጵያኖችን የያዘ 2 አምፓሳደረችን ጠርቶ ነበር 2ቱም ላይ ተጋብዤ በልቻለሁ የበለጥ ቅርበትም ጠይቆኝ ነበር እኔ ግን በብዙ ስበብ እያሰናከልኩ እንቢ አልኩ በዚህ ምክንያት ቅርበቱ የራቀ ነው


ራስህን ከፍ አድርገህ ስታይና እንዲህ ተፈላጊ መሆንህን ስትዘከዝክ የተቆፈረ ጉድጉአድ ውስጥ ገብተህ እንዳትጠናቀቅ ደሌው..ሎል እውነትም ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋሃል! ሎል
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon Jun 26, 2017 1:38 pm

ክቡ አይዞህ ገና ሳልከትህ ራስህን አትግደል

ናና ኳስ እንጫወት ባህር ዳር አትሄድም አዲስ አበባ አኩስም ሆቴል ልጠብቅህ
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon Jun 26, 2017 1:47 pm

ቁቅቅቅቅቅቅ
ክቡ ረስቸው እዚህ ዘመዶችህ ውጪ ደግሞ አንተና ዘመዶችህ
የጀመራችሁት ዘፈን እያሳቀኝ ነው
እሱም ኤርትራን በተመለከተ ነው
እዚህ ዘመዶችህ ጅቡቲን ወረረ እያሉ ያላዝናሉ
አንተ ደግሞ የኤርትራ ተራሮች ኢሳያስን ከዱ ትለኛልህ
ቁቅቅቅቅቅ
ዋ የለሁበትም ኢሳያስን በአሁኑ ወቅት መተንኮስ መቀሌን ለማስውሰድ ነው መጥፊያችሁን አታፋጥኑ
ቁቅቅቅቅ
እንኳን ባድሜን መቀሌን ይዞላችሁ እንዳሄድ ነግሬአለሁ አስቡ
ቁቅቅቅቅቅቅ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Jun 27, 2017 12:58 pm

ቁቅቅቅቅቅቅ
ክቡ ምንድን ነው የምታስነበኝ?
ኮለኔል ደመቀን አስፈቱ ነው የምትል? ኔን ዘፈኑ ይጥፋኝ ጠፋብህ አይዞህ እናተ እኮ ከመሮ መደለቁን ታውቁበት ነበር ሜዳው ጠበብህ አይዞህ ያው ነው እግሬን ነው የሚበላው ዝም ብለህ ተኛ እንዳለው አጎትህ ቀንም እድሜ ነውና ሞክር፡፡
ስለደመቀ ትንሽ ልተንፍስልህ
ይህን ጎረምሳ ማን አሰረው የታሰረ መስሎህ ነው አልታሰረም ሰው ጠበንጃ ይዞ እስረኛ ይባላል ወጥቼ ወልቃይት ልሂድና ትንሽ ችግር የወለዳቸውን ከችግራቸው ልገላግላቸው ብሎ ስለረበሸን እባካችሁ ይቆይ ብለን ነው እዚያ ያለው እንጂ እስር አይደለም ዘመዶችህማ እንውሰድ ብለው አልነበር የማሞከረ ሆኖባቸው ተውት እንጂ
ምን አስፈች ይፈልጋል ከፈለገ ወጥቶ መሄድ ይችል የለ የኛ ልመና አስታግሶት እንጂ ታስሮ አይደለም ብዙወቹ ስለሱ የሚአወሩት ትክክል እንዳይመስልህ
እስኪ ልጠይቅህ እስር ቤት መሳሪያ ይዞ ይገባል??
ከነ ሙሉ ትጥቁ ተቀምጦ ሰው ላኩ ትላለህ
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅ
እነን ቅጡ ይጥፋኝ አይዞህ
ደግሞ ነዋይን ምረጡ ነው የሚሉት?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅ
ነዋይን ለማስመረጥ ያው ገንዘቡን እርጩ ይህስ ቀላል ነው አፍሪካን መግዛት? ቀላል ካጋሚ አውሮፕላን ሰጠኝ ነው ያለው አጎትህ እሁን ደግሞ አላ ሙዲን ማረቸዲሱን ይስጣችሁ ለምርጫ ቅስቀሳ
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
ባንድ ወቅት ለትንሽም ጊዜ ቢሆን አለቃየ ነበር
እውቀቱም ከቴወድሮስ ብዙ አይርቅም ምን ነበር ያለው በሽታ ከበዛ እርዳታ እናገኛለን ነው ያለው?
ነዋይ ደግሞ ገንዘብ ባንክ ቤት ስላል እንዝረፍ የሚል ጎበዝ ነው
አይ የናተ እውቀት ምንም የላችሁበትም እኮ ተረግማችሁ ነው
ቆይማ ትንሽ ዶንቆር አለቆችህ ከአሉት ላስታውስሁ
አረጋዊ ቤተክርስቲኑን ለማፍረስ የስራነው ብሎ ዶክተር በሉኝ አላ ይሁን ብለው አሉት ፈረንጆች አትንካቸው እንጂ ችግር የለባቸውም
ደደቡ ገላውዲወስ ታሪክ አዋቂአችሁ ትግራይ ድንበሩ አሉሃ ድረስ ነበር ብሎ ነፋችሁ
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ከየት የቀዳው መሰለሁ አያትህ ዮሃንስ ራያን ወረው ነበር የሚል አለ ይህን ላስምረው ብሎ ዘባረቀ ይሁን እናተ መንደር እረ ጥያቄ አለኝ የሚል የለ የሰጧችሁን የምትጠጡ እንጂ፡
ገብሩ እውነት ልንገራችሁ ብሎ ኢፈርት የሚባለው የኛ ሀብት ነው አላችሁ ይሁን ብላችሁ ተቀበላችሁ ፡ ይሁን ግን እዳውን ማን ይክፈል ያለ የለም
ቁቅቅቅቅቅቅ
የተበላሸው ብድር ወለዱን እየቆጠረ ጣራ አልደረሰባችሁም?
ስዬ ለወንድሞቼ መኪና ሰረኩ ትክክል ነው አላችሁ እወን አላችሁ
እረ ስንቱ
ቁቅቅቅቅቅቅ
ሜጃ እየበተንኩ ስለሆነ ትንሽ በጥያቄ መልክ ላቅርብ
1 ሜጋ ማተሚያ ድርጅት አለን ነው ይሁን
የዘረፈው የኩራዝ ድርጅት እስከ አሁን ያለውን እዳ ጭምር የመክፈል አቅሙ አለው ወይ?
2.ሱር ኮንስትርክሽን
የኢትዮጵያ ህንሳ ስራወች ንብረት ዘርፎ ነው እስከአሁን እዳውን አስልቶ መክፈል ይችላል ወይ?
አይመስለኝም
3 አልመዳ
ያቃቂን ጨርቃጨርቅ ዘርፎ ነው እዳውን እስከወለዱ መክፈል ትችላላችሁ ወይ?
ሌሎችንም ልጨምር እችላለሁ ግን ይብቃ ሁሉም ማሰብ ያለበት ግን እንህ ንብረቶች ከነወለዳቸው መመለሳቸው እንደማይቀር ነው ከዚህ የሚተርፈውን አንተም ባለንብረት ሁንበት
ወይም የባህር ዳሩን ጊዮን ዘርፎ አድዋ ለጊዜውም ቢሆን እንደተደበቀው አጎትህ ተደበቅ
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
እረ የናተ ጉድ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Jul 06, 2017 10:55 am

aሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ
ሻ/ቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ሲያትል በአገራዊ ንቅናቄው ስብሰባ ላይ የተናገሩትን አዳመጥኩት፣ ከዚህ ንግግር በመነሳት ከተጻፉት አንዳዶቹንም አነበብሁ “የሻለቃ ዳዊት የዋሽንግተን ሲያትል ንግግር በሞረሽ ዕይታ!” የሚለው ጽሁፍ በሁለት ምክንያት ቀልቤን ሳበው። የመጀመሪያውና እንዳነበው የገፋፋኝ በድርጅት ስም የተጻፈ መሆኑ ሲሆን፤ ይህችን አስተያየት እንድጽፍ ያበቃኝ ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ በሻ/ቃ ዳዊት የተነሱና ሞረሽ ከጻፈ አይቀር ምላሽ ሊሰጥባቸው ይገቡ የነበሩ አበይት ጉዳዩችን ወደ ጎን የተወ ሆኖ ማግኘቴ ነው።
ሻለቃ ዳዊት በተናገሩት ውስጥ የማልስማማበት ክፍል ቢኖርም እስከ ዛሬ የሆነውን፣ ሊሆን ሲገባ መሆን ያልቻለውን፣ ለዚህም ምክንያት ማንና ምን እንደሆነ ፍርጥ ፍርጥርጥ አድርገው እውነቱን ነው የተናገሩት። ፖለቲካ ድርጅቶችን ነው የኮነኑት፣ ዲያስፖራውን ነው የወቀሱት። ግና እውነት ትጎመዝዛለችና ብዙዎቻችን ስንናገር እንጂ ሲነገረን አንወድምና፣ ራሳችንን በአቅመ መጠኑ ማየት አይሆንልንምና ወዘተ የሻ/ቃ ዳዊት ንግግርና አነጋገር ሊያስከፋ እንዲያም ሲል የተለመደውን እሽኮለሌና ዘለፋ ሊያስከትል ይችል ይሆናል፣ በተወሰነ ደረጃም ማየት ጀምረናል።
“የሻ/ቃ ዳዊት ንግግር በሞረሽ ዕይታ” በሚል ርእስ የተጻፈው በርግጥ ከድርጅቱ ከሞረሽ ለመሆኑ ማረጋገጫ የሚሆን ነገር ባይኖርም ድርጅቱ የእኔ አይደለም እስካላለ ድረስ በተጻፈበት ስም ልንቀበለው ግድ ይለናልና ይህ ሲሆን ደግሞ የድርጅቱ አቋምና እምነት ነውና ከጸደቁ ኤቀር ይንጋለሉ አንዲሉ መጻፉ ካልቀረ በዋናው ቁም ነገር ላይ ባተኮረ ይበጅ ነበርና የዚህች አስተያየቴ መነሻ መድረሻም ምክንያት ይሄው ነው።
የሞረሽ ጽሁፍ የሚጀምረው “ሰዎች መልካም ሢሠሩና ሲናገሩ ማመስገን፣ መጥፎ ሢሠሩና ሲናገሩ ደግሞ መምከርና መገሰጥ ተገቢ ነው፤” ብሎ ነው። ይህ ወደ ራስ ሲዞር መምከርና መገሰጥን ብቻ ሳይሆን መመከርና መገሰጥንም የሚያመለክት ነውና ሞረሾች አስተያየቴን በዚሁ በእነርሱ ስሜት ይቀበሉታል የሚል ተስፋ ሰንቄ ነው እጄን ከመክተቢያው መሳሪያ ጋር ማገናኘት የጀመርኩት። እኔን ብቻ ስሙኝ- እናንተ ምን ታውቁና ነው የምትገስጡ የምትመክሩኝ የሚባል ከሆነ አልተገናኝቶም ይሆናል ነገሩ።
በሞረሽ የቀረበው አብዛኛው የጽሁፉ ክፍል መሰከሩልን፣ ተናገሩልን፣ የሚልና ለዚህም ሽሙጥ በሚመስል አገላለጽ ምስጋና የሚያቀርብ ሲሆን በአጠቃላይ ይዘቱ እነ ሻ/ቃ ዳዊት እየደከሙበት ካለውና በዛም መድረክ በግልጽ ጥሪ ካስተላለፉበት ከልዩነት ወደ አንድነት መንፈስ ጋር በእጅጉ የተቃረነ ነው። ሞረሽ ልዩነት ሰብኮ፣ ቁርሾ ቀስቅሶ፣ በቀል አነሳስቶ ወዘተ የሚያተርፈው አልገባኝም፣ እነርሱም ማስረዳትና ማሳመን የሚችሉ አይመስለኝም። “ሞረሽ ወገኔ አማራ ድርጅት ለአማራ ነገድ ድምፅ ለመሆን የበኩሉን ድርሻ በመወጣት ላይ ያለ ድርጅት ነው። ስለዚህ ሻለቃውን በዚህ ንግግራቸው፣ ላለፉት 5 ዓመታት ሲጮኽባቸው የነበሩ አንኳር ጉዳዮችን እያነሱ፣ አማራውን ሲያወግዙ፣ በጠላትነት ፈርጀው የዘር ፍጅት በፈጸሙ ግለሰቦችና ስብስቦች ፊት በኩራት ቆመው በመናገራቸው ከልብ ልናመሰግናቸው እንወዳለን።” የሚለው አገላለጽ በአዳራሹ የተገኙትን ሁሉ በጠላትነት የፈረጀ፣ ጸብ ያለሽ በዳቦ አይነት ሆኖ ነው ያገኘሁት። ይህ አገላለጽ አንድነትን ሳይሆን ልዩነትን የሚያቀነቅን፣ ወደ እርቅ ሳይሆን ወደ በቀል የሚያመራ፣ ዘላቂ ዓላማና ግብ ከሰነቀ ሳይሆን በዛሬ ላይ ብቻ ከተመሰረተ አስተሳሰብ የሚመነጭ ነው። ከጸብ የሚያተርፉ እርቅ፣ ከጦርነት የሚያተርፉ ሰላም፣ ከልዩነት የሚጠቀሙ አንድነት እንደማይፈልጉ ለማወቅ ጠንቋይ መጠየቅ ወይንም ሳይንሳዊ ምርምር ማድረግ አይሻም። ሞረሾች የዚህ አስተሳሰብ ተጋሪዎች ናቸው እንበል ይሆን! የሞረሾች ጽሁፍ ሻ/ቃ ዳዊት «ኢትዮጵያዊ እንጂ፣ አማራ ሆኜ አስቤ አላውቅም» ያሏት አገላለጽ እንዳልተመቸቻውም ያሳብቃል። ግን ለምን ኢትዮጵያዊነትን የሚያስጠላ አማራነት ከየት መቼና እንዴት? የመጣ ነው።
የዚህ ጽሁፍ ዓላማ ሞረሾች ከጻፉ አይቀር ሊያተኩሩበት ሲገባ ወደ ጎን የተዉትን ነገር ለማስታወስና ከቻሉ ምላሽ እንዲሰጡበት (እሽኮለሌ አይፈቀድም) ለማበረታታ እንጂ ለጽሁፉ ምላሽ ለመስጠት አይደለምና ከዚህ በላይ ያነሳሁት ነገርን ነገር ያነሳዋል በሚል ይያዝልኝና ወደ ተነሳሁበት ጉዳይ ላዝግም። ሻ/ቃ ዳዊት በንግግራቸው ከሌሎች ባልደረባዎቻቸው ጋር በመሆን አገራዊ ንቅናቄውን ለመፍጠር ያነሳሳቸውን ምክንያት፣ የፈጀባቸውን ግዜ፣ ያካሄዱዋቸውን ስብሰባዎች ብዛት፣ ዘርዝረው ይህም ሆኖ ትብብሩ ለተሰበለት ግዜ በተፈለገው መጠን መድረስ አለመቻሉን በቁጭት ገልጸዋል። በእነዚህ ግዜያት በአማራ ስም የተደራጀን የሚሉትን በሙሉ እንዳነጋገሩ (ሞረሽን በስም ጠቅሰው) ነገር ግን አገራዊ ንቅናቄው ውስጥ እንደ ድርጅት ለመካተት የሚችል ሀይል ለመገኘት ባለመቻሉ ጥረታቸው ለጊዜውም ቢሆን መምከኑንና ድካማቸው አለመሳካቱን በሀዘን ተናግረዋል።
በእኔ እምነት ሞረሾች በጽሁፋቸው ይህን እውነታ መጋፈጥ ነበረባቸው። ሆኖም ግን የተነገረው እውነት ነውና አምኖ መቀበሉም ሆነ ማስተባበሉ ይቸግራልና ሊነኩት አልደፈሩም። እንደውም በተቃራኒው ከንግግሩ ያልሰማነውንና እነርሱ ከየት አንዳመጡት ያልገለጹትን “ለተደራጁት ዕውቅና ሳይሰጡ «አዲስ እናደራጃለን» ማለት ውኃን ወቅጦ ለማላም እንደመጣር ይቆጠራል። አማራው ለመደራጀትና ያሻውን ለማድረግ የማንንም ድጋፍም ሆነ ፈቃድ አይጠይቅም። ስለሆነም ዕውቅናም በትግሉ የሚያገኘው ፀጋው እንጂ፣ ከሌሎች በችሮታ የሚያገኘው አይደለም፣ በማለት ጽፈዋል። ” እንዲህ ወደ ቀኝ ሲነገር ምላሹ ወደ ግራ እየሆነ፣ ያልተነገረ እየተባለ፣ ያልተጻፈ እየተነበበ ነው መግባባት ቀርቶ መተባበሩ ርቆ መከባበሩ እንኳን ጠፍቶ ለወያኔ የተደላደለ የግዞት ዘመን መስጠት የተቻለው።
ሁላችንም የምንሰማው እኩል በሁለት ጆሮአችን ቢሆንም ህሊናችን ነጻ ሆኖ ስሜታችን ከግል ፍላጎትም ከጥላቻም ጸድቶ ካልሆነ፣ የምናዳምጠው እየመረጥን የምንተረጉመው እንደየፍላጎታችን ይሆንና አንድ ቋንቋ እየተነጋገሩ መግባባት የተሳናቸው የባቢሎን ሰዎች እንሆናለን። ደግሞም ሆነናል።
እኔ አንደሰማሁት በሻ/ቃ ዳዊት ንግግር ውስጥ ለአማራ ድርጅቶች እውቅና የመስጠትም የመንሳትም ነገር የለም። በግልጽ የተነገረው በአማራ ስም ብዙ ድርጅቶች መኖራቸው ነገር ግን ከመሀከላቸው ለአገራዊ ንቅናቄው አባል ለመሆን መጣኝ ቁመና ያለው አለመገኘቱ፣ በዚህ መቀጠል ስለሌለበትም ብዙዎችን ወደ አንድነት የማምጣት ስራ እየተሰራ እንደሆነ ነው። የፓርቲ ምስረታ ጥያቄ የቀረበው ለትግራይ ወንድም እህቶቻችን ነው።
በመሆኑም እውቅና አልሰጡም፣ አዲስ ፓርቲ ማሰብ ውኃን ወቅጦ እንደማላም ነው የተባለው መሰረታዊውን ጉዳይ መጋፈጥም ዝም ብሎ ማፍም ለሞረሾች አልሆንላቸው ብሎ ለአቅጣጫ ማስቀየሪያ የቀረበ ነው ማለት ይቻላል። መጽሀፈ ሲራክ ም/20/7 ላይ “ አዋቂ ሰው ጊዜውን እስኪያገኝ ድረስ ዝም ይላል። ሰነፍ ደፋር ሰው ግን እንዳገኘ ይናገራል፤” ተብሎ ተጽፏል። የሚገርመው ግን የተናጋሪዎቹ ወይንም የጸኃፊዎቹ አድራጎት ሳይሆን ደጋፊዎቻቸው ራሳቸው በቀጥታ ከተናጋሪው አንደበት ከሰሙት ይልቅ መሪዎቻችን የሚሉዋጀው ሰዎች ቱርጁማን ሆነው የተነገረውን አዛብተው ልተባለም አክለውበት የሚነግሩዋቸውን መቀበላቸው ነው። የጎሰኝነት ዋናው ችግርም እዚህ ላይ ነው። በጎሣ ማሰብ ሲጀመር ሌላው እውነት ሁሉ አይታይም። የእኔ ከሚሉት ሰው ውጪ ያለው የሚናገረው ሆነ የሚሰራው አይጥምም።
ሞረሾች ሊደፍሩት የሚገባ ሐቅ
ሞረሾች እውነቱም ድፍረቱም ካላቸው ሻ/ቃ ዳዊት በገለጹት አገራዊ ንቅናቄውን ለመመስረት በተደረገ ረዥም ጉዞ ውስጥ መጠየቃቸው እውነት ነው ወይስ አይደለም? ከተጠየቁ ምላሻቸው ምን ነበር? አገራዊ ንቅናቄውን የሚመጥን ቁመና ያጡበት ምክንያትስ የፖለቲካ ድርጅት ባለመሆናቸው ወይንስ ድርጅታዊ ጥንካሬ በማጣታቸው? ሂደቱ ረዥም ግዜ የፈጀ ነበርና የጎደለውን አሟልቶ ለመሳተፍ ምን የተደረገ ጥረት ነበር ለምንስ አልተሳካም? ምላሽ መስጠት አለባቸው።
በሌላም በኩል በአማራ ስም ከተደራጁት ካልተሳሳትኩ አንጋፋ ናችሁና የሌሎቹን ቁመና እንዴት ታዩታላች፣ መደባበቁ መሞከሻሸቱ የትም አላደረሰም አያደርሰምም። አበው “ቂጥ ገልቦ ክንብንብ” እንደሚሉት በተግባር የሌለን ድርጅት በፌስ ቡክ ቢያገዝፉት፣ በፕሮፓጋንዳ ቢያተልቁት ሲገለጥ ባዶ ነውና ከአጉል ጩኸትና የባዶ ቤት ፉከራ የየራስን ማንነት የድርጅትን ቁመናና ብቃት በድፍረት ተነጋግሮ አቅምን በግልጽ አውቆ ሆኖ ለመገኘት መስራቱ ነው የሚበጀው።
እናም ሞረሽም ሆነ ሌሎች በአማራ ስም የተደራጀን የምትሉ ሻ/ቃ ዳዊት የተናገሩት ለአገራዊ ንቅናቄው አባልነት የሚመጥን ቁመና የላቸውም የሚለው ሀሰት ከሆነ ለምን ተባለ ብሎ አካኪ ዘራፍ ሳይሆን እውነቱን በመረጃ አስደግፋችሁ በማስረጃ አረጋግጣችሁ ማቅረብ ነው። አባል ያልሆናችሁበትንም ምክንያት በተራ የፕሮፓጋንዳ ዘየ ሳይሆን በሐቅ መግለጽ ነው። ርሳቸው ያሉት እውነት ከሆነ ደግሞ ቁመናችሁን ፈትሻችሁ፣ አቅማችሁን መዝናችሁ ምን አልባት ወደ አንድ ስትመጡ በየግል የምታጡት ነገር መኖሩ አይቀርምና ያንን መስዋዕት አድርጋችሁ አስር አይነት አማራ የለምና አንድ ድርጅት ለመፍጠር ትጉ፣ እግዚአብሄርም ለዚህ የሚያበቃ ልቦና ይስጣችሁ። ከመፎከር ወደ ተግባር ይምራችሁ።
እኔ እስከገባኝ ድረስ ሻ/ቃ ዳዊት ስለ አማራ መደራጀት አጽንኦት ሰጥተው በቁጭት የተናገሩት በአማራነትም ሆነ በዞን ስም በመሰባሰብ (ጎጃም ጎንደር ወሎ) እንደ አሸን የፈሉትን ወደ አንድ በማምጣት አማራውን የሚመጥን ( የሚወክል ማለት አይቻልም) ድርጅት መፍጠር እንጂ ሞረሽ ለማለት እንደፈለገው አዲስ ድርጅት ለመመስረት አይደለም።
እኛ የሌለንበት የሚል ትምክህት እንዳይዛችሁ
ሻ/ቃ ዳዊት አጽንኦት ለመስጠት ረገጥ አድርገው ከተናገሩት አንዱ አማራ የሌለበት አገራዊ ንቅናቄ ሊሆን አይችልም የሚለው አገላለጽ አጉል መታበይ ፈጥሮ ራስን አጠናክሮ አባል ለመሆን ከመስራት ይልቅ እኛ የሌለንበት እያሉ እንቅፋት መሆን ላይ ማተኮር እንዳያመጣ በአማራ ስም የተደራጃችሁ መሪዎቻችሁን ሀይ ልትሉ ይገባል። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነውና ይህን የተቀደሰ መንገድ ለመከተል የማይፈልጉ ሰዎችን ( ድርጅቶችን አለማለቴ ልብ ይባልልኝ) በመጠበቅ አገራዊ ንቅናቄውን ለመመስረት ምክንያት የሆነው አጋጣሚ እንዳመለጠው ሁሉ ሌላ እድል ሌላ አጋጣሚ እንዲያመልጥ መፈቀድ የለበትም። ይህ ደግሞ የሻ/ቃ ዳዊት የፕ/ር ጌታቸው ወዘተ ብቻ ሳይሆን ለውጥ እናፍቃለሁ በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እውን አንዲሆን እሻለሁ ከሚል በአጭሩ ወያኔ ካልሆነ ዜጋ ሁሉ የሚጠበቅ ኃላፊነት ነው።
መሪዎችም አባላትም ደጋፊዎችም መረዳት ያለብን ነገር
በአገር ጉዳይ ጠሪና ተጠሪ፣ ጋባዥና ተጋባዥ መኖር የለበትም፣ ሊኖርም አይገባም። ይህን እንደ አምነት በመያዝ መነጋገር ሲጀመርም ሆነ ትብብር ሲፈጠር ጥያቄው መሆን ያለበት ለምን እኛ፣ ለምን ድርጅታችን አልተጠራም አልተጋበዘም ሳይሆን ለምን እኛ አልተካፈልንም፣ ለምን ድርጅታችን አባል አልሆነም ብሎ ጥያቄውን ማንሳት መሪዎችን መሞገት ክርክር መግጠም በየራሳችን ቤት ነው። አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ እንዲሉ እያለባበስንና እየተለባበስን ሀያ ስድስት የግዞት አመታት አስተናግደናል። አሁን ሁሉም በሻ/ቃ ዳዊት ልክ በድፍረት፣ በግልጽነት፣ በእውነት መናገር ይቻል። ግንዱ አይናችን ውስጥ ተጋድሞ ሌላው አይን ውስጥ ያየነውን ሰንጥር ለማሳየት አስር ጣታችንን መቀሰር ይብቃ፤ ራሳችንን ለመፈተሸ ለማወቅ ብሎም ለመሆን አንዷን ያቺን አመልካች የምትባለውን ጣት እንኳን ወደ ራሳችን ለማዞር ድፍረቱም ቅንነቱም ይኑረን። ይህን ማድረግ ከቻልን በሽታችንን በውል እናውቀዋለን መድኃኒቱም ይገኛል።
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Jul 06, 2017 11:18 am

ከዚህ በላይ የለጠፍኩትን እርቲክል ያለምክንያት እይደለም
በደብ ማንበብ የሚችል እንብቦ ይገንዘበው
ዋናው ቁም ነገር ግንወያኔን ዚህ ያደረሰው ህዝቡ በሁለት መልኩ ነው
1. ባለማወቅ የሚገፋ ትውልድ እፍርቶ እጨብጭብ ሲሉት የሚእጨበጭብ ተልድ እፍርተው በውሩ የሚንዳው ሲሆን
2.ሁሉንም ጥፋት ቢረዳም በሆዱ የተገዝዕ ህብረተሰብ በሰፊው በማሰለፍ ሲሆን
ዚህኛው የህብረተሰብ ክፍል ውስጥ ሚስጥሩን ሲረዳና ለሆዱም የሚበቃው ሲነሱት ወደ ጎን የሚሮጥ ነው ይህኛው ክፍል በጣም እወናባጅ ነው የራሱ ፍላጎት ቢሟላለት ገደል ለመግባት ይሞክራል
የፈለገውን ቅጠል መሰል ድርጅት በመስረትም ህዝቡን ሲእደናግር ይውላል፡፡
የራሱ ፍላጎት ይሟላል ብሎ ካሰበ የትም ድረስ ይሄዳል በየትኛውም ጊዜ ለብልሽቱ ግባር ቀደም ነው፡
ውያነ 1 ወያኔ 2(እረና) ወያኔ 3( ትብዴም) ብሎ ችግሩ ይፈታል ብሎ ማጨብጨብ ቢጊቱን ሞክታት ንደሚለው ነው፡፡
የኢትዮጵያ ህዝቡ ከራሱ በላይ ብዛት ፓርቲ መመስረትም ውጤት የለውም፡፡
ችግሩን ለመፍታት በህብረት ለህብረት ነው ምንም ቢሆን ከፋፍሎ መፍታት እይቻልም፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Jul 11, 2017 11:09 am

ክቡ ይህ ኳስ ሜዳ እና አስፋ ማሩ ምነው ጤናህን ነሱህ
ለገጣፎ ገባህላቸው ፒያስ መጣህ የት ሂድ ነው የሚሉህ?
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
እስርፋን በዳብል ስም ስትከሱ አንተስ ማንፈቀደልህ ንጉስ ጌታ ልሁን እያልክ የምታደነቁርአቸው?
ቁቅቅቅቅቅቅ

አይዞህ በርታ፣፣
ዋናው ነገር ያንተ
ፒያሳ መድረስ ያጎትህ አረና ነው የምትሉት ሁለተኛው ፓርቲአችሁ ለገጣፎ መምጣስት ያፈረሳችሁት አንድነት አሰራልንም በደብ መሰራት አለበት ደግሞ እያየህ ነው
የኦረሞወጣቶች ባህር ዳር ኳስ ተጫወቱ ሲባል ሰማህ ? መቀሌወችስ?
አሁን ትስረማለህ የሚል ግምት አለኝ ከአሁን በኋላ የትኞቹ ወጣቶች የም ሄደው ቢጫወቱ ዝብ አይነካቸውም እናተ ከነጠላችኋቸው ከትግራይ ወጣቶች በስተቀር ፡፡
አነሱም ቢሆን ክችግሩ እንዲወጡ እየተሰራ ነው፡፡
እሁን እንደሚነግሩኝ በቅርቡ ጎጃሞችን አምጥተን አዳማ ላይ እናጫውታለን ነው እያሉኝ ያሉት እኔ ግን ትግራይ የሚገኝትንም ጨምሩ እያልኩ ነው እነሱ ግን ያስቸግረናል እያሉኝ ነው በእርግጥ እገነዘባለሁ ግን ቢሆን እወዳለሁ አንተም
በ ጸሎትህ እርዳኝ
አሰፋን ዲጎን ሆነ እገኘሁት እያልክ ከምታደርቀን በምነነትህ በጸሎትህ እርዳኝ እዚህ እንደሚአደርቀኝ አጎትህ አባ የኔ ስም ነው ሻለቃዉም ነው ያለው?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እስኪ አንተም ሁለቱም ካለህ በመንፈስህ እርዳኝ
ምን ያቅታችኋል?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ክቡ ተክለሚካኤል ነው ያልክው ያለውን እየሁት ያለው ሀሳብ እውነትነት አለው ስጋት ሳይሆንአብሮ መታየት ያለበትን ቅሬታውን ነው ያካፈለው ይህ ደግሞ ልክ ነው አንድ እንሁን ያለውን ብቻ ይዞ መጨፈር ሳይሆን ባንድ እንሆንም የሚለውንም ቢእንስ ክለምን ተብሎ መጠየቅ አለበት ችግርህን አምጣው መባል አለበት
ትክክልም ነው፡፡
ፋሲል አንድነቱን ተቃወመ ላልከው ያንተ ምኞት ነው ብሎም አብረህ የምትቃዣቸው የፓል ቶክ ደደቦች ሀሳብ ነው፡
ፋሲል ያለውንም ሰማሁት አልጋበዙኝ ነው ያለው ?
መጋበዝ ፈልጎ ቢመኝ ትክክል ነው ግን ይገባኛል ማለቱ እሰድም
መጋበዝ የሚቻለው የተወሰነ ሰው ብቻ ነው ያ ደግሞ ጋባዡ ነው የሚወስነው ስለዚህ የምለው ይህ ነው
በአንድ ወቅት ወዳጄ ኮለኔል መንግስቱ ያለው ትዝ አለኝ
ይቺ ወንበር 1 ናት ይችን ወንበር የሚመኘው ብዙ ነው ነበር ያለው እና ያነንም እናስብ የሚል ነው፡፡
አለዚያ ሁሉም 1ኛ ሊሆን አይችልም ፈጣኑና ብርቱው እንጂ፡፡
ክቡ ለምን መልክቴን ባንተ በኩል እንደምልክ ታውቃለህ? ለዘመዶችህ ታደርስልኝ አለህ በሚል ነው
አንተን በደብ ነው የማምንህ፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Tue Jul 11, 2017 2:30 pm

ለምዬ እስኪ እዚህ ሰውየ ጋ ሂድ..! የታሰረብህን ድግምት ይፈታልሃል፡፡ ሙት ሙት እኔ ነኝ ያልኩህ! በጣም አዋቂ ነው..በተለይ ላንተ አይነት ማቶ መፍትሄ አለው ...ሎል
https://youtu.be/4euWojHklvI
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Jul 11, 2017 3:35 pm

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ክቡ እረ ተው ሽንቴን በሳቅ አታስጨርስኝ እዚህ ደ ደ ብ ዘንድ ከምትልከኝ አንተ የዚህን ያህል እኮ አታውቅም አንተ አትነግረኝም
አንት እምቢ ካልክ እዚህ አጠገቤ እባ ሻልቃ እለልኝ
ዶሮ ራሱ ተወው፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Jul 11, 2017 4:17 pm

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ክቡ ይህንስ እዚህ ያመጣሃው አልመሰለኝም ነነበር አላየውልህም ነበር፡፡
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅ
እንደምታውቀው ክራክ አድርጌ ስገባ የመጠን ግድብ አለብኝ ቶሎ ነው የሚአስፈነጥረኝ
ለዚህ ነው
እዚህ ላይ የለጠፍከውን የደበር ጺወን ጨዋታ ያላየሁት፡
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅ
ለዚህስ ልመልስልህ
ያገው ምድር ዘመዶቼን አሰልፎ ቤህንን አመጣሁ የመኪናውም ታርጋን እው ነው ያለው?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ውሸትን እኮ ካላስመሰልከው እውነት እውነት አይሸትም
ደነገጣችሁ ገና ክፒያሳም ነው ሱዳን የሚሰዱህ
ቁቅቅቅቅቅቅ

ያ ማን አስገዶም ምን ነበር ያለን ልማቱ ተሳክቶ ስላየነው መጣን ነበር ያለው?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅ
ደግሞ ይህ መከርኛ ገበሬ ምን በል ነው ያላችሁት?
ህዳሴውን አፍርሱ አሉን ነው ያለው?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ለምን እና አሁን አንተና እሱ ልትጠብቁልን ነው አምበሳ፡፡
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
ህዳሴውን ሊአሰራ ነበረ የሄደው እረ አስቡ፡
በመጀመሪያ አንተም ሆንክ አለቆችህ ልትረዱት የሚገባ ግብጾች ግድቡን ለምን ያፈርሳሉ ምን ቆረጠን ብለው
በመቀጠል አጎትህ ኢሳያስ ይህን ግድብ ማፍረስ ምን ይጠቅመዋል ከዚያ የተሻለ እያለለት
እናተን ከትግራይ መንዳት አይሻለውም ትላለህ
መብራቱ ቢሰራ እኮ ተጠቃሚ የሚሆነው እሱ ነው ዘመዶችህ ዳር እያደርሱትም እንጂ
እባክህ ዝም ብለህ ሁሉ የሚአታል እየመሰለህ ራስህን እታታል ወጣቶችንምአታስመረር፡
ትንሽ እውነት እውነት የሚሸት ወሬ ሞክር፡
በፊት ጫካ እያሉ ዘመዶችህ ያወሩት የነበረው እኮ እውነትነም ነበረው
ከትግራይ ወጣቶችን ሰብስበው ገለው ደርግንፈጀነው ይሉ ነበር፡
አሁንስ አንተ የባሰውን ምንም የማሸተውን አሽትቱ አትበልና አታስቸግረን፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Jul 11, 2017 4:43 pm

ቁቅቅቅቅቅ
ክቡ አላየህ መለስኩልህ እኮ
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እኔን ግራ ግብት ይበለኝ
አጎትህ ያገው ገበሬወችን ፎቶ አንስቶ ለቀቀ ምን በሉ ነው የምትለን
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
ረስቸው ይህን የመሰለ ታርጋ አዲስ አበባም አለ እዚህም
ሻቢያ ደረሰ???
ቁቅቅቅቅቅቅ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests