የህዝብ አይንና ጆሮ የሚባለው ኢሳት አድዋ ስለሚሰራው ፓን አፍሪካን ዩኒቨርስቲ ምነው ጭጭ አለ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የህዝብ አይንና ጆሮ የሚባለው ኢሳት አድዋ ስለሚሰራው ፓን አፍሪካን ዩኒቨርስቲ ምነው ጭጭ አለ

Postby ክቡራን » Sun Jul 09, 2017 7:36 pm

ኢሳት በኢትዮጵያ ላይ ጥሩ ነገር ሲሰራ ወይንም ሰደረግ መናገር አይወድም፡፡ ብብጥብጥ ሽብር ደም መፋሰስ ሲኖር ግን ማንም አይቀድመውም፡፡ ልማት፣ እድገት፣ መሻሻልም ሲያይ ግን የጡት አባቱን ሻእቢያን ይፈራል መሰለኝ ትንፍሽ አይልም፡፡ በቅርቡ ያ29ኛው ያፍሪካ መሪዎች ጉባዔ ባዲስ አበባ ባደረገው ስብሰባ ለቀደሙት የኢትዮጵያ መሪዎች ለንጉስ አጼ ሃይለስላሴና ለጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ የመታሰበያ ሃውልት በድርጅቱ ሙሉ ወጭ እንዲቆምላቸው ያለምንም ተቃውሞ አሳልፎ ነበር፡፡ ኢሳት ግን ተቃወመ፡፡ ቅዋሜውምንም የገለጸው ይሀን የመሰለ ታላቅ አውድ ሳይዘግብ በማለፍ ነው ፡፡ ዞር ይልና ደግሞ እኔ የኢትዮጵያ ህዝብ አይንና ዦሮ ነኝ ይለናል፡፡ መርዶ ለመናገር ለሆነ እኮ የድር ቤት ጥሩምባ ነፊ በየሰፈሩ ውስጥ አለ፡፡ እይ ኢሳትና ኢሳቶች ደንቄም ነጻ ሚዲያ!! ፈረንጅ እግሬን አትጎትተኝ ልሂድበት ይላል፡፡ ቅቅቅቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8069
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Majestic-12 [Bot] and 3 guests