ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Tue Jul 11, 2017 5:25 pm

ለሚቾ ባለፈው ጠፋችብኝ ያልከኝን ዘመድህን አገኘሁልህ፡፡ ይቺትልህ፡፤ ይሃውልህ ለችግር ደራሽ ወንድም አትጣ! አመጣሁልህ ከተደበቀበችበት፡፡ ሎል፡፡
https://lumiere-a.akamaihd.net/v1/image ... 26dce2.gif
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8393
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon Jul 24, 2017 10:58 am

ክቡ
እኒህ ዳጎንና ኳስ ሜዳ የሚሏቸው እየኮረኮሩ ማንነትህን አወጡብህ አይደል??
ቁቅቅቅቅ
ህዝቡን በገፉ ትሳደብ ገባህ እንደዘመዶችህ?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅ
በርታ !
ድሮስ ያህያ እውቀት የት ያደርሳል አንተም አይፈረደብህም ደ ደ ቡ ሰው ላለማፈጀት እንጂ ጆሮ ብዙ ይሰማል ያ ደ ን ቆ ሮ አጎትህ ስዬ አማራውን አሳረርነው ነበር ያለው ? የሀገሪቱን ንብርት ሆቴሉን ለህቱ
ባንኩን ለወንድሙ ሰቶ? እረ እናተስ
አይድያ ኮንሳሊቲንግ የሚል ካርድ እሳትሞ ይበትን ነበር ምን ማለት ነው? የት ጠፋ ?
ቁቅቅቅ ሰቶኝ ነበር ለመሳቂያ አስቀምጨለታለሁ፡
ሰሞኑን ዲአጎንና ይህ ኳስ ሜዳ መድረሻውን ሲሳጡህ የምትቀባጥሩው ምን አሳሰበኝ መሰለህ?
በረከት በ97 ምርጫ አለሙ ቢዞርበት ቃለ ምልልስ የምሰጠው በትግሬኝ ብቻ ነው ብሎ እስቆኝ ነበር፡
ቁቅቅቅቅቅቅ
ያማሮች መሪ ተሆኖ ትግሬኝ ነው የማወራው ? እድገት ነበር?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

እረ አስቃችሁ አትግደሉኝ፡
ደግሞ ሰሞኑን ጎጃምና ጎንደር ያሉ ትግሬ ዘመዶቼ ትግራይ መቀሌ ሄደው ትግራይ ካሉት ዘመዶቼ ጋር ትያይትር ሲሰሩ እንዴት ነው ተከፈት የምትሉን
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ድራማው በድራማ?
ቁቅቅቅቅቅቅ
ጠቅ አድርጉ ያልከንን ጠቅ አድርጌ አየሁልህ ማፈሪያ እናተ የምታደርጉትን ለሌላ ታሳያለህ?
በዚን አሸክሞ ሂዱ ነው ያላቸው?
ይህንማ እባትህ አባይ ወልዱ አድርጎት ነበር ግን ዘመዶቼ ክጎንደርና ጎጃም ከመኪና ሳይወርዱ ቤንዚኑን ተረከቡቸው፡
አንዱ እንዳንተ ቅጡ የጠፋት ገብያ ስትደርስ ያዙት
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ደግሞ ያሳቀኝ ያንተና የዘመዶችህ ማስተባባይ ነበር ያረገችው ጫማ ሸብጥ ነው ነው ያላችሁን ?
ታዲእይ ይሙሽራ ልብስ አታለብሱትም ነበር
የሙሽራ ልብስማ ብታቃጥለው ነበር እባይ ወልዱ ቃል የገባላት አልሆነም እንጂ!
እረ በስንቱ ልሳቅ ድራማውን የሰራችው ደግሞ ብሩን ወስዳ ምንድን ነው ያለችው

በቃ አነስተኝና ጥቃቅን መስርቻለሁ ነው ያለችው
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ልክ ናት ድሮስ የናት ዘርፋ የት ያደርሳል?
አስቀህ ገደልከን!
ግን ህዝቡን አትሳደብ
ፒያሳም ሁን ለገጣፎ ጨዋ ለመሆን ሞክር ባትችልም!
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1146
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Mon Jul 24, 2017 11:56 am

ለማ በግ አይን!! እኔና ጌታህ ከፒያሳ አንድ መስለንህ ታየን? ቅቅቅቅ ሳቅ አሉ ደሞ እሺ! ቁቅቅቅቅቅቅቅቅ...ለምን አንድ ሆነን እንደምንታይህ ታውቃለህ ? በግ አይን ስለሆንክ ነው .. የሰው አይን ቢኖርህ ኖሮ እኮ ትለየን ነበረ...ቅቅቅ ያ ማለት ግን እኔና ጌትሽ በኢትዮጵያዊነታችን የማንደራደር መሆናችንን ግን ምንም በግ አይን ብትሆንም መስክረሃል፡፡ በሚቀጥለው የድመት አይን ሲገባልህ ደሞ አይጦች ውር ውር ሲሉ ይታየኛል ብለህ አስቀን፡፡ ደህና ክረም ቀዌው፡፡ ሎል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8393
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Jul 27, 2017 1:05 pm

ትልቁ ጅብ ትንሹን በላው !
ክቡእ ረ ድራማ ከማሳቅ እለፈ
እንዴት ነው አባይ ሰራቶኞች የሚአስረው ? ለምን የበሉት ከሱ አንጻር አነሰ ነው የሚላቸው ?
ቁቅቅቅቅቅ
ያም ሆነ ይህ ያሳደጏቸውን ሙክቶች እራሳቸው በልተ ከጨረሱ እነሱን ምን እንደሚጠብቃቸው ያውቃሉ፡
ግን አንድ ያሳቀኝ ነገር አለ እሱን ጠቆም አድርጌ ልለፍ ምክንያቱም መረጃ ይሆናል ደግሞም ነው፡፡
ከአመታት በፊት አኩስም ሆቴል ሰርግ ጠርተውኝ ሄጀ ነበር እዝያ ላይ ፈቃደን አግኝቸወ አናግሬው ነበር እናም የሚአስቅ ነገር ነግሮኝ ነበር
አሁን የበለጠውን አሳቀኝ ምን ነበር ያለኝ
አለቆቼ የሚፈልጉትን ስላላገኙ ነው ብሎ አስቆኝ ነበር፡

በወቅቱ አስኮ አካባቢ አንድ ድልድይ ጎርፍ ወስዶት ህዝቡ ሲአለቅስ ነበረ እና
ምናለ ቢአንስ እንዲህ ያሉትን ቀላል ነገሮች ብታቃልሉለት ስለው ነበር ይህን አሳቂ መልስ የሰጠኝ
ሚስቱ ደግሞ አማረኛው ዳግት ሆኖባት ምን እለች እንዲያው ስልኩ በዛ መተኛት አቃተን አለችኝ ስቄ ማነው የሚደውልባችሁ ስላት
ትግሬው ነው አለችና ቁጭ አለች
እሁንም ትግሬው አሰረባት ማለት ነው ?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅ
በስንቱ ልሳቅ
ደግሞ ከጎንደርና ከጎጃም ለተወሰዱት ትግሬወች አባይ ወልዱ ምንድን ነው ያላቸው
የወልቃይት ጉዳይ የወያኔ ጉዳይ ነው ተፍቶአል?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እነሱስ ምን እሉ?
አንዱ በስተት ድርሰቱ ያልደረሰው ወገኔ ትግሬወች አልተባረሩም ነው ያለው?
ድሮስ ወያኔ እለ እንጂ ማን አለ
በሉ እስቲ የምትሉትን በሉ ቀኑ ሲመሽ ብዙ ያናግራል
ወዳጀ ኮለንል መንግስቱም ያላለው የለም ሲጨርስ
እናተም በሉ ሁሉንም ብአዴንና ኦህደድ የሚባለውን እሰሩ ከገዱና ከለማ በስተቀር
ክቡ ደጉ የነፈስ አባቴ ትል ጀመር እይደል ከመቸ ጀምሮ ስታዋርደው አልነበር ተውከው ይሁንልህ!
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1146
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Jul 27, 2017 3:51 pm

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ክቡ ሰወች የመሰላቸውን ስልጣፉ ያድኑኛል ብለህ ነው እዩት የምትለን?
ይህ ካሳ ተክለ ብርሃን የሚሉትን ደንቆሮ ብዙ ጊዜ እባክህ መንገዳችሁ ሁሉ እሳት ሆነ አስቡበት ብዬ ብዙ ጊዜ ለምኘዋለሁ፡
አንድ ግዜ ከማስታውሰው እንዲያውም የባህር ዳሩ ምክር ቤት ነው የምትሉት እድር ስብሰባ ሊቀመንበር ነው ያሉት ያለው ያሉት መሰለኝ ከ2 ስአት በላይ የነገርኳቸውን አስታውሳለሁ
እሁን በቅርቡም ወልቃት የመጡት አማራወች እንጅ ትግሬወች አይደሉም ብሎ ዘባርቆ
ለምን ይህን አልክ ብየ ስለው ምን ልበል ነበር ያለኝ ከብት በሬ ደንቆሮ ነው ገዱ ሳይሻል አይቀርም ባላውቀውም እኛ ባናበላሽ ኖሮ እኮ እጎትህ ያማራው መሪ ሊአደርገው ነበር፡
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
አሁን ቢአልቅስ ለራሱ መድረሻው ስለጠፋው ነው አባሳደር እረጉት ይሉኛል ያርግለት
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
አይዞአችሁ ጣር አታብዙ ሞት ያው ነው፡
ቁቅቅቅቅቅ
አገር ስናጠፋ በአንድ ላይ ነበር ያለው፡
ውሸት አማረኛ ታግይ ሀገር ለማጥፋት አልታገለም
ራሳችሁ ብቻ እንጂ፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1146
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Aug 02, 2017 1:44 pm

ክቡ ፒያሳም ለገጣፎ አይደለሁም ነው የምትለኝ
ቁቅቅቅቅቅቅ
ይሁንልህ
አንድ ተረት ልንገርህማ
አንድ አክስቴ ብርዱን ብላ ያንተን አይነት ጎበዝ አግብታ ትኖር ነበር ከብርድ ይታደገኛል ቢእንስ ብላ ነው ባል ብላው አልነበረም
እሱም ባል ነኝ ብሎ ይኖራል
ከጏደኞቹ ጋር ሲጫወት በየቀኑ እንድላታቸው በየተራ ዛሬ ሚስቴን ደብደብኩ የሚል ነው
መጨረሻ ላይ እሱ ምንም ሳይል በመቅረቱ ያፍርና ዛሬ ሚስቴን መደብደብ አለብኝ ብሎ ይወስንና ወደ ቤቱ ይገባል
ያው ያቺ ሰውም ያው ሰውነውና ትቀበለዋለች ትንሽ ቆይቶ የሆነ ነገር አንስቶ ነካ ያደርጋታል
ምነው ተው ትለዋለች ያነን ያልሰማው ወንድምህ ይደግማታል
አንተ ሲአመኝ ያምሀል ስትለው
ደግሞ ልትማች ነው ብሎ ደገም ያደርጋታል
ሲበዛባት ብድግ ብላ
ብድግ አድርጋ ትጥልና ሆዱ ላይ ተቀምጣ በቃሪያ ጥፊ ስታቀምሰው ምን አለ መሰለህ
እረ ተጋደልን ብሎ ይጮሃል
አይ አሁንስ አስለይ ብላ ስትደግመው
እረ ገደለችኝ ብሎ እየየ አለ
አሁንም አንተ የሰፈር ሱሪ ላግልድም ብትል አይከፋኝም ሰውን አትሰድብ ነው የምለው
ከሰፈሩ ችግር የለብኝም አድስ ይገባናል ከምትሉት ወልቃይትም ና ችግር የለም
ዘመዶችህን ጉቦ በላችሁ ይላል ድሃው እነሱ ደግሞ ያጠባጠቡትን የበሉትን እንብላችሁ ይላሉ
ይቺ ሀገር ወዴት ነው የምትሄደው አለ ገብረዋህድ
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
ወደ ተሀድሶው፡ አላወቀውም ንገረው ይግባው
ካሳ ተክለ ብርሃን ሰቆጣ ህንጻ በህንጻ ነው የሚሉት

ይህን አላውቅም ነበር
ባህር ዳር አዲስ አበባ
ህንጻወች እንዳሉት አጫውቶኛል እንዲያው በቦታው ደንጋይ ትክባላችህ!
ይህን ቀውጥ ያደረጋችሁትን ኪራይ እንህን ህንጻወች ስትተፉ መልኩን ይይዛል አስተዋይ ሰው ከመጣ
አዝናለሁ ይህን ያህል ከዚህ ህዝብ ላበላው መዝረፍ ?
እሁን እየሰማው ያለሁት አንተ ወደአልህበት አገር ሹመት ብለው ሊአስድዱት ነው የሚል ነው በርግጥ ቃሊቲ ከሚሞት ቀድሞ ወንዝ መሻገሩ አይከፋም
አሁን የቀረው ከሜዳ እይፈሳችሁ ጀኔራል የምትሉት ገበሬ ነው ቦታ ያላገኝ እንደ ሱማሌ ባለውም በኩል አስወጧቸው የለሁበትም
ከጠመኔ በቀር ምንም የማይውቀውን ፕሮፌሰር በብረት አስራችህ እዩ ትሉናላችህ
እረ ይህግፍ በዛ፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1146
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Aug 03, 2017 4:45 pm

እረ ጉድ ፈላ ክቡ
ቁቅቅቅ
አቢይ ምንድን አለ?
የአዲሱ ሆቴል ነው ? እኔ አላውቅም ነበር ይህን ጎረምሳ አቢይን በደብ ነው የማውቀው ግን ስለዚህ ምንም አልተነፈሰልኝም ነበር
ሰወችን ወደ አውሮፓ በተለይም እንግሊዝ ሀገር እልካለሁ እያለ ብዙ ወጣቶችን እንደሸጠ ግን በደብ ነው የማውቀው ፡ አንድ የሰርግ መኪና ብጤ አለው 1 ደግሞ እንግሊዝ ሀገር የሚኖር ጏደኛው ነኝ ያለኝ ተመሳሳይ መኪና አለው የሚአከራያቸው አቢይ ነው፡አሁን በሮቹ ያንኳኩ የሁሉም
ባህር ዳር የቆመው ሆቴል(ግራንድ ነው የምትሉት) የልጅቱ ሳይሆን የአባይ ና የካሳ ነው
አላሙዲን ገዛው የተባለው ው የጋሽ መኮነን ሆቴል የበረከት ነው
ስለዚህ ትፉትና እርቅ ይውረድ
አለዚያ ፋይሉ ብዙ ነው የለሁበትም
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1146
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Fri Aug 04, 2017 5:03 pm

ቁቅቅቅቅቅ
እንዲህ ሊነጋ ብሬን ወሰዳት ነው ያለው አጎቴ
አዲሱ ይህን ያህል ዘርፎ ነው ተፈራን ሚስትህ ነጋዴ ናት ብር ሞልቶሀል እያለ የሚወርድበት
ጠብቀውም አብሮ ያበራይ ነበር በሞተ ጊዜ በድንገት ይዘውኝ ሄደው ነበር
ስሙ ያልተገኘው ባል ድርሻ ካሳ ተክለ ብርሀን ነው
ጠብቀው ሌሎችን ሲሳደብ የነበረው እራሱን ደብቆ ነበር፡
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅ

አሁን የጎጃሙን ዝርፊያ አመጣችሁት በርቱ
እኔም ያለውን እዘረግፋለሁ.
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1146
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Aug 16, 2017 4:02 pm

ክቡ ምኑ ነው እይ የምትለኝ
እረ አስቀህ ገደልከኝ
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ህዋት ኢሀድግ- ብአዴን- አንድ ነው የምትለው ድሮስ ልዩነት ነበራቸው ?
ህዋህት= አጎትህ
ብአዴን= አጎትህ በረከት ካሳ ተክለ ብርሀን
ኢሀድግ
ሚናሴ በረከት አጎትህ ታዲያ ይህ ጠፋን ይቺ ደ ን ቆ ሮ አክስትህን የምታሰማን?
ምን አስታወስከኝ መሰለህ?
ቁቅቅቅቅቅቅ
የሽግግር መንግስት ልንመሰርት ነው ብለው ሲዘፍኑ ልክ ይቺን የምትመስል አንዲት እውር ተፈራ ከወደ ቃሊት ፈልጎ አምጥቶ ጨምሮ ነበር
ታዲ ተሰብሳቢ ነን ባዮች አጎትህ የሚለውን በጭብጨባ ሲአጅቡ
ፕሮፌሰር አስራት ተነስተው እኛ የሰራተኛው ውክልና የለንም ምንም መስን እንችልም የማንም ውክልና የለንም ሲሉ
ያቺ ደን ቆሮ ብድግ ብላ እንዴት እንዲህ ትላለህ ሰራተኛው መወከል አለበት ብላ የዘመኑን ተረት ተረተች
እሳቸውም አሁንስ ያልኩትም ጠፋኝ ምን ነበር ያልኩት አሉ እሁንም ህዝቡን እየለያያችሁ አንድ ነን ትሉን አላችህ?
ታሪክ ልቀባጥር ያለው አንተን ዶ ማ ው ን ያስተምር ወይም በአነስተኛና ጥቃቅን አስገባው
የለሁበትም ይህን ህዝብ ቁጥጥር ውጪ ልታደርጉት ነው እንዳይበላችሁ
መረራን ማሰቃየት ምን ያተርፍልናል ብላችሁ ነው ብዙ የህብረተሰብ ክፍል ወጣ ከገመዱ እራሱ አንድ ወቅት እንዳለው የኔ መታሰር ምንም አይጠቅማቸውም እንዲያውም ጉዳት ያመጣባቸው እንደሆን እንጂ
ብሎ ነበር አሁን የምታየውም መቀበሪአችሁን ማፋጠን ነው እሱ አንድ ሰው ነው ሰወች የሚችሉትን እሱም ይሸከመዋል ይብላኝ ለናት እንጂ.
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1146
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Aug 24, 2017 12:27 pm

ክቡ ክፒያሳ እረ ተዘበራራቀባችህ፡፡
ሰወች ይታገድ እያሉ ሲአመለክቱብህ እኔ ግን አልደግፍም ምክንያቱም እናተ አገሪቱን በወረራችሁበት ወቅትህ አንዱን ወንድምህን ጋሽ ድለሳ ዘውዴ ምን መሆን ትፈልጋለህ ቢለው
በዲሞክራሲ ከሆነ ዶክተር ነው መሆን የምፈልገው ያለው ጡንቻ ራስ አንተ ትመስለኛለህ በደብ ነው የምታዝናናኝ
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
ይህ በኦረሞኛ ተናጋሪ የተጠራው ተቃዉሞ መነሻው ነው አሁን እማራ የምትሉትን በክተት አስነስተን አገራችሁ ይሰዳችኋል ተስካር ለመብላት ሀገር ቤት ገባህ ብለው አልነበር ከምን ተነስተው ነው?ደመቀን ደግሞ በሆድህ ተገዛ እንጂ በጡንቻ ደግሞ ምኑ አነስህ ብየዋለሁ ሰሞኑን ታያለህ ይህን እይጥ ዋጋውን ባልሰጠው ብሎኛል
እረ አማሳደር አርጋችሁ አውጡት
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
ምናባቱ እንሳቅ
ደግሞ ያአጎትህ የጭን ገረድ እንዳልወጣ አገዱኝ የምትለው ለምን ነው ሀብቱ ያጎትህ ምን አርጊ ነው የምትሉት፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1146
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ጌታህ » Fri Aug 25, 2017 4:02 pm

ለሚቾ የጥንቱ የጠዋቱ የትናትናው የዛሬው ያሁኑ የቀድሞው እንዴነህ ባያሌው... እኔ ሰው ሲናገር እንደሚንተባተብ አውቃለሁ ሲጽፍ ግን ሰምቼም አይቼም አላውቅ.... ከዚህ በፊት ክቡራን ነግሮህ ነበር እሱ እኔ እንዳልሆንኩኝ...በዚያ በዶንኪው መነጽር አትመልከተኝ...እኔ እሱ አይደለሁም እሱም እኔ አይደለም ... ምናልባት ከዚህ በፊት ክቡራን እንደነገረህ የግራ አይነህ የበግ ሰልሆነና የቀኝ አይንህ ደግሞ የፍይለ ሰለሆነ አሰፋ ማሩን እንደበግ ዶንኪውን እንዳህያ ሳይሆን እንደፊየል ታየው ይሆናል እንጂ እኔና ክቡራን አንድ የምታደርገን እምዮ ኢትዮጵያ ነች ይህም አንተን ቢያካትትም ዶንኪውንና ጏደኛውን አይመለከትም የሉበትም... ሰለዚህም የመጨረሻ ጥንቃቄ ያሰፈልገሃል !!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Aug 30, 2017 4:29 pm

ክቡ ለዚህ ነው እኮ አይታገድ ያዝናናኛል የምለው የግል መብታችንም ይከበርልን
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
አሁንስ በጣም ስላሳከኝ እኔም አንድ ተረት ልንገርህ እወድህ የለ የኔ ጮማ ራስ
2 ሰወች ነበሩ ባልና ሚስት ቢጤ
ባል ተብዮ ልክ እንደ አንተ ሰማዩ ተቀዶ አፈሰሰ የሚል ቀዳዳ ነው
ታዲያ በየቀኑ እጫካው ከብቶችን አቆማለሁ እሚልበት ቦታ ውሉ ሲገባ የተለመደውን እየዘባረቀ ያስቸግራታል
ጉራው ሲሰለቻት የቻይናውን ሱሪ ግጥም አድርጋ መንጠር ድርግም አድርጋ ላሞችን እሚአቆምበት ቦታ ትሄዳለች
እሱን ታገኘዋለች ና ትለዋለች
በል ቂጤን ሳመው ትልና ታስመዋለች ብዙ አንገላታው ትሄዳለች
ማታ እቤት ሲገባ ራቱን ትሰጥና ወሬውን እንደተለመደው ይቀባጥራል ዝም ብላ ስትሰማ ከቆች ወዲያ
ግን እኮ ቂጤን ያሳምኩህ እኔ ነኝ ትለዋለች
እሱም የሚለው ሲጠፋው
እረ ያን ቂጥስ የማውቀው ይመስለኛል ብሎ
እረፈው
አሁንም በል ቀጥል አስቀኝ
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1146
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ጌታህ » Thu Aug 31, 2017 3:36 am

ቅቅቅቅቅቅ....ለምቾ እንዴታ ባሰረዳህ ነው ክቡራን እንዳልሆንኩኝ የሚገባህ...በጣም ሰግቼ ነበር ቂጥህን ነው ያሳምኩህ ትለዋልች ብዮ !!! ፎቶም አነሰቶ የራሱን ቂጥ መሳም የሚችል ይገኝ ይሆን ወይም ከመሰትዋት ወደ መሰተዋት እያሸጋገረ !!!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Sep 05, 2017 2:24 pm

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ክቡ ዛሬስ ፈረስኩ አሁን በ ኢቲቪ የሚተላለፈውን ልጄ አስግድዶኝ ሳየው ፈረስኩ
እነ አባ ሻለቃ ሰላም ነው የሚሉት ማን ሰላምን ፈራ ከናተ በስተቀር
እኔ እኮ ጎንደሮችን እነገነጣጥላችሁ ከማለት ለምን ትግራይን አትሞክርቱም
ከመጣሁ ላይቀር ትንሽ ልበል፡፡

1. አሁን በኦረሞኛ ተናጋሪው ላይ የሚወርደው ስድብ መቆም አለበት ምክንያቱም ወያኔ ኦሮሞ የሚለው እራሱ የፈጠራቸው እንደ ጁነዲን ሳዶ ጁሀር የመሰሉትንእንጂ ሌላውን አይጨምርም
ይህ ደግሞ ሆነ ተብሎ ኦሮሞኛ ተናጋሪወችን አማረኛን እንዳትሰሙ ብለው እንደነጠሉ የተደረገው
ወዳጄ ጁነዲን እኮ አማረኛ የሚናገሩትን ኦረሞወች አማራ ናቸው ብሎ የሚዘፍን ጎበዝ ነው እሱ ግን አማረኛውን አቀላጥፎ ያወራዋል ስለዚ አማረኛ የማይሰሙ ወጣቶች የተባሉት እውነት መስሎአቸው መጥፎ ቢናገሩ መፈርድ የለብንም፡፡
በደብ እንደረዳው
2. ጎንደረችን መክፋፈሉ ሞትን ማፋጠን ነው አቁሙ
የምመክረ እስከ ቀኑ ድረስ የዘረፋችሁትን ብሉ
የለሁበትም
የበላው ያስታውከዋል በላዩ ላይ ይጨምርበታል
የሚለውን እየሁ ነው
ሶማሌ ሄዳችሁ የገዛችሁትን ሰውስ ምን ሊጠቅናችሁ ነበር
ሱማሌወች ዝም ይል ይመስላችሁ ነው ምክሬን ብትሰሙ ልቀቁት የሚጤሰው ሳይነድ
ድፍረታችሁ የፍራታችሁን ልክ አለፈው፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1146
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Sep 14, 2017 2:26 pm

ጥንቃቄ የሚፈልግ ሁነታ!
በአሁኑ ወቅት ኦሮሞኛ ተናጋሪወችን እየጨረሰ ያለው እንደሚባለው ሱማሌ የሚናገር ሀይል ሳይሆን በነባር ወያነወች መሪነት
በአብዲ እና በለማ አማክኝነት ስልሆነ ያልተጠበቀ ሁነታ ነው ስልዚህ
ሁሉም አይኑን ወደ ሀረር እንዲአዞር ጩህቱም እንዲሁ
አስቸኳይ እርዳታ ሀረር ያሉ ኦሮሞኛ ተናጋሪወች ይፈልጋሉ
ወያኔ ሀገሪቱን ለማጥፋት ያሰበውን መጨረሻውን ካርድ ይዞ ተነስቶእል


ጎንደር ውስጥ የሚሰሩትን ትያትር የትም አያደርስ አትጨነቁ
የዝብ ጠንጋራም እናውቃለን ነው ያለችው አክስቴ

አይደለም ጎንደርን ቢአውቁበትማ ኢትዮጵያን ከወረሩ አመታት አስቆጥረው የለ
እስኪ አፓሳደረቻው ካሳ ያድናቸው እንደሆነ እናያለን
የኦሮሞ ተናጋሪወች ስቃያና እልቂት በሀረር ሊታሰበበት ይገባል፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1146
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests