ተስፋዬ ሣሕሉ(1916-2009)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ተስፋዬ ሣሕሉ(1916-2009)

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Jul 31, 2017 4:14 pm

በቴያትር ተዋናይነታቸው፣በቴሌቪዥን የልጆች ፕሮግራም አቅራቢነታቸውና በሙዚቃቸው ዝናን ያተረፉት በተለምዶ አባባ ተስፋዬ በመባል የሚታወቁት አቶ ተስፋዬ ሣሕሉ ኤጄርሳ በተወለዱ በ93 ዓመታቸው በዛሬው(ትላንት?) ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ::
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ተስፋዬ ሣሕሉ(1916-2009)

Postby ጌታህ » Mon Jul 31, 2017 6:23 pm

ልጆች የዛሬ አበቦች የነገ ፍሬዎች እያለ በቴለቪዥን የልጆች ፕሮግራም ልጆችን ያጫውት የነበረው ሳይሆን አይቀርም የሚል ግምት አለኝ... እሱ ከሆነ ሂወቱን ይማረው እሱ ካልሆንም ሂወቱን ይማረው !!!!

ጌታህ ከአራዳ
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: ተስፋዬ ሣሕሉ(1916-2009)

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Jul 31, 2017 7:51 pm

ጌታህ አልተሳሳትክም እሳቸው ናቸው፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ተስፋዬ ሣሕሉ(1916-2009)

Postby እሰፋ ማሩ » Wed Aug 02, 2017 1:30 pm

ዘርዐይ ደረስ
አባባ ተስፋዬ በጣም ድንቅ የኪነጥበብ ሰው ነበሩ፡፡ከስነግጥም ዜማዎችቸው ከዘመን የቀደሙ ትምህርት ሰጭዎቹ፡-
ሰው ሆይ ስማ ስማ
የራስህን ሳታይ ሰው አትማ ....
አለም እንግዲህ አትኩሪብን
ሊቃውንቶች ብዙ አሉን
የሚያስዝነው ግን በተለምዶ ለአንዳንድ የሃገራችን ጎሳዎች ይሰጥ የነበረ ቃል በስህተት በመጠቀማቸው ወያኔ በተለጣፊ ባንዳዎቹ ክስ ከሚዲያ እንዳገዳቸው ነው፡፡ጡረታቸው ይከበር አይከበር አላውቅም ምክንያቱም ለብዙ አመት ሃገራቸውን ያገለገሉ ዜጎች በዘመኑ የጎሳ ፖለቲካ ሰበብ ያለጡረታ በወያኔ የተባረሩ አውቃለሁና፡፡ዘርዐይ ደረስ wrote:በቴያትር ተዋናይነታቸው፣በቴሌቪዥን የልጆች ፕሮግራም አቅራቢነታቸውና በሙዚቃቸው ዝናን ያተረፉት በተለምዶ አባባ ተስፋዬ በመባል የሚታወቁት አቶ ተስፋዬ ሣሕሉ ኤጄርሳ በተወለዱ በ93 ዓመታቸው በዛሬው(ትላንት?) ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ::
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ተስፋዬ ሣሕሉ(1916-2009)

Postby ጌታህ » Thu Aug 03, 2017 6:21 am

ቅቅቅቅቅ... አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ የራሰህ ሳታይ ሰው አትማ የምትለዋን ከየት ነው ያመጣሃት...ሰውዮው ሂወቱን ይማርና የራሰህን ሳታውቅ ሌላ ሰው አትማ ነበር ያሉት....ሊቃውንቶቹን ግን ያው ባንተ አይተናል !!!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

እሰፋ ማሩ wrote:ዘርዐይ ደረስ
አባባ ተስፋዬ በጣም ድንቅ የኪነጥበብ ሰው ነበሩ፡፡ከስነግጥም ዜማዎችቸው ከዘመን የቀደሙ ትምህርት ሰጭዎቹ፡-
ሰው ሆይ ስማ ስማ
የራስህን ሳታይ ሰው አትማ ....
አለም እንግዲህ አትኩሪብን
ሊቃውንቶች ብዙ አሉን
የሚያስዝነው ግን በተለምዶ ለአንዳንድ የሃገራችን ጎሳዎች ይሰጥ የነበረ ቃል በስህተት በመጠቀማቸው ወያኔ በተለጣፊ ባንዳዎቹ ክስ ከሚዲያ እንዳገዳቸው ነው፡፡ጡረታቸው ይከበር አይከበር አላውቅም ምክንያቱም ለብዙ አመት ሃገራቸውን ያገለገሉ ዜጎች በዘመኑ የጎሳ ፖለቲካ ሰበብ ያለጡረታ በወያኔ የተባረሩ አውቃለሁና፡፡ዘርዐይ ደረስ wrote:በቴያትር ተዋናይነታቸው፣በቴሌቪዥን የልጆች ፕሮግራም አቅራቢነታቸውና በሙዚቃቸው ዝናን ያተረፉት በተለምዶ አባባ ተስፋዬ በመባል የሚታወቁት አቶ ተስፋዬ ሣሕሉ ኤጄርሳ በተወለዱ በ93 ዓመታቸው በዛሬው(ትላንት?) ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ::
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: ተስፋዬ ሣሕሉ(1916-2009)

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Aug 04, 2017 12:16 pm

የኢትዮጲያን የታሪክ ፈርጦችና ከያኒያን ቢቻለው በማባባል በመደለያ ባንዳ የሚያደርገው ካልተቻለው ከስራ በማሰናበት በማሳደድ የሚያጠፋው ወያኔ አባባ ተስፋዬን ከቲቪ መድረክ ያገዳቸው መሆኑ ይታወሳል፡፡የወያኔ አፈቀላጤ ጌጡ በህይወት ያሉ በአባባ ተስፋዬ የሚያሟርተው የተጋለጠበት እነሆ፡-
http://www.zeethiop.com/watch.php?vid=4d0b16a2d
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ተስፋዬ ሣሕሉ(1916-2009)

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri Aug 04, 2017 2:41 pm

እሰፋ ማሩ፡-የጡረታ መብታቸውማ ተከብሯል፡፡በዛሬው የኑሮ ውድነት ግን ከተማ ውስጥ ለሚኖር ሰው በጡረታ ደሞዝ ብቻ መኖር አይቻልም፡፡ከሥራ ከተባረሩ በኋላ እስከ እለተ ሞታቸው ድረስ በምን ይተዳደሩ እንደነበር ግን አላውቅም፡፡ከአመት በፊት አንድ የመኪና ፋብሪካ (ሊፋን ይመስለኛል) መኪና በስጦታ እንዳበረከተላቸው አስታውሳለሁ፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ተስፋዬ ሣሕሉ(1916-2009)

Postby እሰፋ ማሩ » Sat Aug 05, 2017 4:38 am

ዘርዐይ ደረስ
በቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ ያቀረቡትን ፕሮግራም ከጎሳ ፖለቲካቸው በማያያዝ ወያኔዎች ከእይታ እንዳገዱዋቸው የሚታወስ ነው፡፡በትክክል የህዝብ ፍቅር ስላላቸው ስጦታ ሊያገኙ ይችላሉ የጡረታቸውን ጉዳይ ግን ባለፈው እንዳልኩት ይታገድ አይታገድ አላውቅም፡፡ለማንኛውም ግን ማናቸውም የወያኔ እገዳ የኢትዮጲያን ቁርጥቀን ልጆች አላማ አያስቆምም፡፡

ዘርዐይ ደረስ wrote:እሰፋ ማሩ፡-የጡረታ መብታቸውማ ተከብሯል፡፡በዛሬው የኑሮ ውድነት ግን ከተማ ውስጥ ለሚኖር ሰው በጡረታ ደሞዝ ብቻ መኖር አይቻልም፡፡ከሥራ ከተባረሩ በኋላ እስከ እለተ ሞታቸው ድረስ በምን ይተዳደሩ እንደነበር ግን አላውቅም፡፡ከአመት በፊት አንድ የመኪና ፋብሪካ (ሊፋን ይመስለኛል) መኪና በስጦታ እንዳበረከተላቸው አስታውሳለሁ፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ተስፋዬ ሣሕሉ(1916-2009)

Postby ጌታህ » Sat Aug 05, 2017 5:14 am

ቅቅቅቅቅቅ.... አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ ከወያኔ ዘመን በፊት የነበሩት ዘፋኞች እስፖርተኞች ተዋኒያን ሁሉም አንድ ሳይቀር ለሃገራቸው ላበረከቱት ነገር
የተካሱበት ወይም በጡረታ ጊዚያቸው የሚጠቅማቸው ንብረትም ሆነ ሃብት እንዳይኖራቸው ዘዴያዊ በሆነ ሰልት የተደረግ ገፍ ይመሰላላ... የትኛው ለሃገሩ የሰራ እስፖርተኛ ተዋናይ ዘፋኝ...ወዘተ...ሂወቱን በክብር የፈጸመው...አንዱ እግሩን ሸባ አረገው ከወንበር ቁራኛ ሆኖ የቀረ...ሌላዋ ጆሮዋን ማከም ሳትችል መዋጮም ተለምኖ ሳይደርሳት የሞተች...ሌላው ጉሮሮውና እግሩ ሳይቀር ተይዞ የሞተ...ሌላው ደግሞ በባእድ ሃገር ሆኖ ሆስፒታል ውሰጥ ሆኖ ሆስፒታሉ እንዳያባርረው መዋጮ ተለምኖ የሞተ...ሰንቱን ጉድ የናንተ ሰርአተ (የአጼዎቹና የደርግ ሰርአቶች) ሰርታችኋል...አሁን ወያኔ የጡረታ አበላቸውን ነፈጋቸው ቅብጥርሴ እያላችሁ ትዘምራላችሁ...የዛሪይቱ ኢትዮጵያ ወይም የወያኔዋ ኢትዮጵያ ያንተ የቁርጥ ቀን ልጆች አያሰፈልጏትም...ሁሉም እስፖርተኛ ሁሉም ዘፋኛ ሁሉም ተዋናይ በላቡ ባገኘው ና ባፈራው ልፋቱ የህንጻ ባለቤት የስፖርት ማከል ባለቤት ዲታ ከራሱ አልፎ ዘመድ እዝማዱን መርዳት የሚችል ብቻ ሳይሆን ማንኛውም የተቸገረ ግለሰብ መርዳት የሚችሉ የሆኑት በወያኔ ዘመን መሆኑን እንድታውቀው ይገባል...አንተ ግን ውሎህ ከዶንኪው ጋር ሰለሆነ ያው ከሱ መፈራገጥና አመደ ውሰጥ መንከባለል ትማራለህ !!!!!

ጌታህ ከአራዳ
እሰፋ ማሩ wrote:ዘርዐይ ደረስ
በቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ ያቀረቡትን ፕሮግራም ከጎሳ ፖለቲካቸው በማያያዝ ወያኔዎች ከእይታ እንዳገዱዋቸው የሚታወስ ነው፡፡በትክክል የህዝብ ፍቅር ስላላቸው ስጦታ ሊያገኙ ይችላሉ የጡረታቸውን ጉዳይ ግን ባለፈው እንዳልኩት ይታገድ አይታገድ አላውቅም፡፡ለማንኛውም ግን ማናቸውም የወያኔ እገዳ የኢትዮጲያን ቁርጥቀን ልጆች አላማ አያስቆምም፡፡

ዘርዐይ ደረስ wrote:እሰፋ ማሩ፡-የጡረታ መብታቸውማ ተከብሯል፡፡በዛሬው የኑሮ ውድነት ግን ከተማ ውስጥ ለሚኖር ሰው በጡረታ ደሞዝ ብቻ መኖር አይቻልም፡፡ከሥራ ከተባረሩ በኋላ እስከ እለተ ሞታቸው ድረስ በምን ይተዳደሩ እንደነበር ግን አላውቅም፡፡ከአመት በፊት አንድ የመኪና ፋብሪካ (ሊፋን ይመስለኛል) መኪና በስጦታ እንዳበረከተላቸው አስታውሳለሁ፡፡
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests