Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)
by ክቡራን » Fri Aug 18, 2017 1:55 pm
አራቱ የዋርካ ዋልያዎች እንደምናችሁ?? ከውቧ መድናችን ካዲስ አበባ በረከቴ ይድረሳችሁ፡፡ ሎል፡፡ አረ አሜን በሉ አኪር እንዲገባላችሁ!! ሎል፡፡ እባካችሁ እሰፋ ማሩ ለሚባለውና በቀደመው ስሙ ዲጎኔ ለተሰኘው ሰይጣን ምክር ስጡት፡፡ እኛ እሱና መሰሎቹ እንደሚመኙልን አግዱት ፣ አባሩት ፣ አስወግዱት እያልን ደጅ አንጠናችሁም፡፡ እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን፡፡ ያንን አንችልበትም፡፡ እኛ የምንለው ምክሩት ነው!! አስጠንቁቁት ነው ፡፡ ከረሳችሁት ወይንም ዲሜንሽያ ውስጥ ከሆናችሁ አላወኩም እንጂ ይሄ ገጽ የስነ ጽሁፍ ገጽ ሆኖ ይሄ ጉሬዛ ግን የፖሎቲካ ገጽ አድርጎ ቤቱን አብክቶታልና ምከሩት እንላለን፡፡ መልአከ ገነት ክቡራን ነኝ፡፡ እጊዜሄር ይፍታ!! መቼም ሰው አይፈታም እናንተን፡፡ ሎል፡፡
-
ክቡራን
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 7709
- Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm
by ጌታህ » Sun Aug 20, 2017 10:51 am
ቅቅቅቅቅቅቅቅ.....የዶንኪው ጏደኛ አሰፋ ማሩ ቢመክሩት የሚገባው መሰለህ....ሲመከር ተሰደብኩኝ ብሎ የሚነጫነጭ ፍጥረት ነው !!!!
ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)
-
ጌታህ
- ውሃ አጠጪ

-
- Posts: 1209
- Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm
by ክቡራን » Mon Sep 04, 2017 8:57 am
እኔም የገባኝ ይሄ ነው ጌታህ ወንድሜ ...ሰውየው የሚያዳምጥበት ጆሮ ያለው አይመስልኝም ኮፒ ፐስት ከማድረግ ውጭ አንብቦ የሚያጣጥም አይኖች ያሉትም እይመስለኝም፡፡ ሪታርድድ ሳይሆን አይቀርም፡፡ እኛ ምናገባን አራቱ ዋልያዎች ቤታቸውን ማስተዳድር ካልቻሉ ፡፡ ሰላም ሁንልኝ፡፡
-
ክቡራን
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 7709
- Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Who is online
Users browsing this forum: No registered users and 1 guest