አግደም አደድጉ 45ኛው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አግደም አደድጉ 45ኛው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት

Postby ቢተወደድ1 » Mon Sep 25, 2017 10:39 am

ትራምፕ የሚባለው ትሬዚዳንት ሰሞኑን የተናገረው ጸያፍ ቃል አሜሪካኖችን እያነጋግረ ይገኝዕል፡፡ በጥቁር አሜሪካኖች ላይ የሚደርሰውን የፖሊስ ጥቃትና ተዛማች ችግሮችን በመቃወም አንድነታቸውን የሚያሳዩ የእግርኳስ ተጫዋቾቹን በመሳደብ እንዲባረሩም ጠይቋል፡፡ እንደ ርዕሰ ቢሄርነቱ ችግሩ እንዴት ሊከሰት ቻለ? እንዴትስ እንወጣዋለን? ሌላም ሌላም ... ብሎ የሕዝቡን ችግር እንደ መቅረፍ፤ በእሳት ላይ ቤንዚን ሲያርከፈክፍ ይታያል፡፡
ውድ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ሃይሎች በአሜሪካ የምትኖሩ፤ እንደ አሜሪካ ባለ አገር፤ ለአለም ዲሞክራሲን አስተምራለሁ እያለ፤ እራሱ ጏዳ የሚሰራውን ችግር እንኳን መቅረፍ ያተቻለው የእናንተም ስራ በኢሳት እየትደገፈ ቤተሰባችሁን በቅጡ ሳታስደዳድሩ አገር ካልመራን ትላላቹህ፡፡
እውነት ግን ብርሃኑ ገማ የሚባለው ሰውዬ ዶክተር ነው? ይሄን ጥያቄ ለመጠየቅ ያነሳሳኝ ኢሳያስ የሚባለው ሰውዬ፤ ኢትዮጵያን የ100 አመት በሽታ ነው የሰጠኋት፤ ኢትዮጵያ የምትባለዋ አገር ወደፊት እንዳትኖር ማድረግ ነው የኔ ጥረት ብሎ ሲያበቃ ይሄ የእናንተው ዶክተር አስመራ መሄዱን በወናፉ ኢሳት አስተጋባችሁት፡፡ ምን አይነት ደደብነት ነው ነው? ኢትዮጵያን ለማጥፋት ከሚጥር ጠብደል ዶለዝ ጋር ማበር?
ለዚህ አርቲክል ምላሽ ይኖራቹሃል ብዬ አልጠብቅም፡፡ መጀመሪያ የራሳችሁን ቆሻሻ እዛው አጽዱና ጨርሱ፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 341
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 2 guests