እግዚኦ! ጠባብ የትግሬ ወያኔዎች የሚያደርጉትን ግፍ ተመልከቱ!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

እግዚኦ! ጠባብ የትግሬ ወያኔዎች የሚያደርጉትን ግፍ ተመልከቱ!

Postby ዘረ ያቆብ » Mon Oct 02, 2017 5:52 am

ይህ የጠገዴው ተወላጅ አቶ ደረሰ ታሪክ ነው፤ አገኘሁት ብሎ ታሪኩን ባከፈለን ሰው መሠረት አቶ ደረሠ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የንግድ ሥራ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዲግሪ አለው፡፡
ከዐማራ ተጋድሎ ጋር በተያያዘ የዛሬ ዓመት ሁለት ወር ታሥሮ ተፈታ፡፡ እንደገና የትግሬ ደኅንነቶች አስረው ወሰዱት፡፡ አሁን ግን ከወሰዱ በኋላ ዝም አላሉትም፡፡ የጭካኔያቸውን መጨረሻ ጥግ ድረስ ነው የሔዱት፡፡ አስረው ሲደበድቡት ከከረሙ በኋላ ወደ ማይታወቅ ቦታ ወሰዱት፡፡

በመጀመሪያ ብልቱን ቆረጡት፡፡ ከዚያ በስቃይ ላይ እያለ በጥይት ይደበድቡታል፡፡ የሞተ ሲመስላቸው አስከሬኑን ጥለውት ሔዱ፡፡ ቀኑ ያልደረሰ ስለነበር በርሃ ለሥራ ሲሔዱ የነበሩ የቀን ሠራተኞች አንስተው ዳንሻ ሕክምና እንዲያገኝ ሲደረግ ዳንሻ ካለው አቅም ባላይ በመሆኑ ወደ ኹመራ ሪፈር ተባለ፤ ኹመራ ሆስፒታልም አልተቻለም፤ ወደ መቀሌ አይደር ይላካል፡፡

የእነዚህ ሰዎች የጭካኔ ጥግ ማብቂያ የለውምና ከዚያም ሕክምና ይነፈጋል፤ ዐማራን ማን ያክማል! አቶ ደረሰ ያለው አማራጭ ከነስቃው ወደ ቤተሰቦቹ ቤት መመለስ ነው፡፡ አጥንቶቹ በጥይት ተሰባብረዋል፡፡

ሕይወት አስቀያሚ በመሆኗ ‹‹የሚጨርሰኝ /የሚገድለኝ ሰው›› እያለ ይማጸናል፡፡ ማይካድራ ከአያቶቹ ጋር አለ፡፡
እንዲህ ያለ በደል ከዐማራ ሕዝብ ውጭ በየትም አገር ደርሶ አያውቅ፡፡ የወልቃይት ጠገዴ ዐማሮች ላይ የሚደርሰው በደል እንዲህ ነው!
ይህን ሁሉ ሁሉም የዐማራ ትውልድ ይወቀው! በታሪካችንም ጥቁር መዝገብ ላይ እንጻፈው፡፡ የትግራይ ጠባብ ብሔርተኞች ያደረሱብን እልቂት ብዙ ነው፡፡

http://www.satenaw.com/amharic/archives/38623
ዘረ ያቆብ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 123
Joined: Fri Aug 22, 2003 1:10 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests