ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ዛሬ ማምሻውን የሥራ መልቀቂያ አስገብተዋል::
ከመንግስት ወይም ከፕሬዚዳንቱ በኩል የተሰጠ ማረጋገጫ ባይኖርም ከአንድ ወር በፊትዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በየ ዓመቱ ለህዝብ ተወካዮች እና ለፌዴሬሽን ም/ቤት አባላት ተፅፎ ተሰጥቷቸው ለሚያነቡት ጽሁፍ በተቻለ መጠን በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው ተደርጎ እንዲዘጋጅላቸው ማስጠንቀቀቂያ መስጠታቸው መዘገቡ አይዘነጋም::
ሌላኛው የኦህዴድ ከፍተኛ ባለስልጣን አባዱላ ገመዳ የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸው አይዘነጋም::
http://www.zehabesha.com/amharic/?p=81329