በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፓስ ደጃፍ ላይ ከፍተኛ የሆነ ተቃውሞ እየደረገ መሆኑን ስዩም ተሾመ ከስፍራው ዘገበ:: መምህር ስዩም ተሾመ እንደዘገበው በወሊሶ ዛሬ የተደረገውን ሰላማዊ ሰልፍ የሃገር ሽማግሌዎች ለተቃውሞ የወጡትን ሰልፈኞች በመመረቅና ትግላቸው ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዲያከናውኑ በመመከርም ጭምር ነው::
በዛሬው ሰልፍ ላይ “ዳውን ዳውን ወያኔ” እያለ ሕዝቡ ሲዘምን ነበር:: ምስሎችን እና ቭዲዮውን ይመልከቱት::
https://www.youtube.com/watch?v=IbrRlo95GZE