በቀለ ገርባ በዋስ ሊፈታ ነው፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

በቀለ ገርባ በዋስ ሊፈታ ነው፡፡

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Oct 30, 2017 7:48 pm

በገ ዢው ፓርቲ በአሸባሪነት ተከሶ ለበርካታ ዓመታት በቃሊቲ እስር ቤት የሚገ ኘውና ከመታሰሩ በፊት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህ ር የነበረው የኦሮሞ መብት ታጋይ በቀለ ገ ርባ ከበርካታ ይግ ባኞችና ከብዙ ውጣ ውረድ በኋ ላ የዋስትና መብቱ እንዲከበርለት በዛሬው ዕለት በጠቅላይ ፍርድ ቤት ተወስኖለታል::ዋስትናውም 30 000 ብር እንደሆ ነ ተገ ልጿል::
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1169
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: በቀለ ገርባ በዋስ ሊፈታ ነው፡፡

Postby ዘርዐይ ደረስ » Wed Nov 01, 2017 8:16 pm

በቀለ ገ ርባ በዋስ እንዲፈታ ከተፈረደለት በኋላ ሶስት ቀን ባልሞላ ጊዜ ውስጥ አቃቤ ሕግ ይግ ባኝ ብሏል በሚል ሰበብ ውሳኔው እንዲታገ ድ ተወስኗል::
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1169
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 2 guests