Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)
by ፕላዞግ » Wed Nov 08, 2017 1:11 am
ዓባይ ማደርያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል
ዓባይን በጭልፋ
ዓባይን ያላየ ምንጭ ያመሠግናል
ያባይን ልጅ ውሃ ጠማው
ሌላ ምን ነበር?....
-
ፕላዞግ
- አዲስ

-
- Posts: 38
- Joined: Sat Dec 06, 2008 7:21 pm
by እሰፋ ማሩ » Fri Nov 10, 2017 7:13 pm
አባይን በታንኩዋ ሲሻገሩ ሳይ
በእግሬ ገባሁበት መከራዬን ላይ
አባይ አባይ የሃገር ሁሉ ሲሳይ
ለራሱ ግን የመገኛው ስቃይ
ታላቁ አባይ በጠና መታመሙን አንርሳ በሚቻለንም የማዳን ትብብሩን እንደግፍ!
-
እሰፋ ማሩ
- ዋና ውሃ አጠጪ

-
- Posts: 1518
- Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm
by ቢተወደድ1 » Mon Jan 22, 2018 12:40 pm
ግድቡን የመጨረስ ሀላፊነቱንም አብረህ አስታውሰና
እሰፋ ማሩ wrote:ታላቁ አባይ በጠና መታመሙን አንርሳ በሚቻለንም የማዳን ትብብሩን እንደግፍ!
-
ቢተወደድ1
- ኮትኳች

-
- Posts: 214
- Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
- Location: Bisheftu
by እሰፋ ማሩ » Fri Jan 26, 2018 10:57 pm
ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ቅቅቅቅ
ቢተወደድ1 wrote:ግድቡን የመጨረስ ሀላፊነቱንም አብረህ አስታውሰና
እሰፋ ማሩ wrote:ታላቁ አባይ በጠና መታመሙን አንርሳ በሚቻለንም የማዳን ትብብሩን እንደግፍ!
-
እሰፋ ማሩ
- ዋና ውሃ አጠጪ

-
- Posts: 1518
- Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm
by ቢተወደድ1 » Fri Feb 09, 2018 2:50 pm
በጎ በጎው አይታይህም አይደል??? ብኩን ዜጋ፡፡
እሰፋ ማሩ wrote:ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ቅቅቅቅ
ቢተወደድ1 wrote:ግድቡን የመጨረስ ሀላፊነቱንም አብረህ አስታውሰና
እሰፋ ማሩ wrote:ታላቁ አባይ በጠና መታመሙን አንርሳ በሚቻለንም የማዳን ትብብሩን እንደግፍ!
-
ቢተወደድ1
- ኮትኳች

-
- Posts: 214
- Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
- Location: Bisheftu
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Who is online
Users browsing this forum: No registered users and 3 guests