አርቲስቶች አላ ሙዲን ለማስፈታት ሰላማዊ ሰልፍ አደርጉ! ሚሚ ስብሃቱ ለሼኩ ጥብቅና ቆመች!!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አርቲስቶች አላ ሙዲን ለማስፈታት ሰላማዊ ሰልፍ አደርጉ! ሚሚ ስብሃቱ ለሼኩ ጥብቅና ቆመች!!!

Postby ኳስሜዳ » Mon Nov 06, 2017 6:47 pm

Image
ውድ ዋርካውያን ኢሄንን የሚሚ ፕሮግራም እንድታዩ ተጋብዛችኋል!!!!
https://www.youtube.com/watch?v=rC7RxiG2YFc
Last edited by ኳስሜዳ on Mon Nov 13, 2017 5:17 pm, edited 2 times in total.
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2155
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: አርቲስቶች አላ ሙዲን ለማስፈታት ሰላማዊ ሰልፍ አደርጉ!

Postby እሰፋ ማሩ » Tue Nov 07, 2017 1:18 am

ኳስሜዳ
በጣም ደስ የሚል ቅንብር ነው ያመጣህልን ፡፡ሃገር ወዳድ አርቲስቶች ለሃገር ህልውና ደማቸውን እንዳላፈሰሱ እንዳልታሰሩና እንዳልተገርፉ እኒህ ከርሳሞች ሆድአምላኩ ከሃዲዎች በዚህ የሆዳቸው ጌታ በሙስና መታሰር የሚሉትን በትክክል ስላቀረብክ እጥፍ ምስጋና ይድረስህ!

ኳስሜዳ wrote:Image
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: አርቲስቶች አላ ሙዲን ለማስፈታት ሰላማዊ ሰልፍ አደርጉ!

Postby ኳስሜዳ » Wed Nov 08, 2017 11:19 am

ለመሆኑ እነዚህ አሳፋሪ የወያኔ ካድሬዎች አላማቸው ምንድን ነው?
Image
የድሃ አምላክ ሁሉን ያያል!
Image
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2155
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: አርቲስቶች አላ ሙዲን ለማስፈታት ሰላማዊ ሰልፍ አደርጉ!

Postby ቢተወደድ1 » Wed Nov 08, 2017 2:24 pm

የት? እነማ? በማስረጃ ቢቀርብ ነገሩ ተአማኒነት ይኖረዋል፡፡
አለበለዚያ የቅናት ወሬ ተብሎ ይፈረጃል፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 251
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: አርቲስቶች አላ ሙዲን ለማስፈታት ሰላማዊ ሰልፍ አደርጉ!

Postby እሰፋ ማሩ » Wed Nov 08, 2017 2:56 pm

ወያንታው ቢትወደድ 1
ማስረጃውም እነሃጎስ እነ ትብለጥ አላሙዲን ይፈታልን መፈክርና ፎቶ ይዘው ከበሮ እየመቱ የሚታየው ሃቀኛ ዘገባ ነው፡፡ ይህን አይን ያለዋ አይክደውም አይን ይማር ቅቅቅቅ
ቢተወደድ1 wrote:የት? እነማ? በማስረጃ ቢቀርብ ነገሩ ተአማኒነት ይኖረዋል፡፡
አለበለዚያ የቅናት ወሬ ተብሎ ይፈረጃል፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: አርቲስቶች አላ ሙዲን ለማስፈታት ሰላማዊ ሰልፍ አደርጉ!

Postby ቢተወደድ1 » Wed Nov 08, 2017 3:08 pm

የወሬ ስልቻ

እሰፋ ማሩ wrote:ወያንታው ቢትወደድ 1
ማስረጃውም እነሃጎስ እነ ትብለጥ አላሙዲን ይፈታልን መፈክርና ፎቶ ይዘው ከበሮ እየመቱ የሚታየው ሃቀኛ ዘገባ ነው፡፡ ይህን አይን ያለዋ አይክደውም አይን ይማር ቅቅቅቅ
ቢተወደድ1 wrote:የት? እነማ? በማስረጃ ቢቀርብ ነገሩ ተአማኒነት ይኖረዋል፡፡
አለበለዚያ የቅናት ወሬ ተብሎ ይፈረጃል፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 251
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: አርቲስቶች አላ ሙዲን ለማስፈታት ሰላማዊ ሰልፍ አደርጉ!

Postby ኳስሜዳ » Wed Nov 08, 2017 4:17 pm

የከሰረው ወያኔ ቢትወደድ1! በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎቻችን በጠራራ ፀሓይ በአጋዚ ሰራዊት ሲረሸኑ እስክስታ ሲወርዱ የነበሩ ትግሬዎች ባንድ ወቅት “ድሃ ሕዝብ ቢጠላኝ አይጎዳኝ-ቢወደኝ አይጠቅመኝ” ላሉ ሙሰኛና ዘራፊ መታሰር ተቆርቁረው ሰልፍ መውጣታቸው ከምን ሊቆጠር ነው?
Image

Image[/quote]
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2155
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: አርቲስቶች አላ ሙዲን ለማስፈታት ሰላማዊ ሰልፍ አደርጉ!

Postby ደጉ » Wed Nov 08, 2017 6:53 pm

ሰውየው በ ሙስና ነው ታሰረ የተባለው..?? ባይሆን ሙስናን እንዋጋለን እንጂ ሙስና ውስጥ የተነከሩ ሰዎች ካልተፈቱ ብለን ሳንጮህ አናፍርም ...ቅቅቅቅ የ ህግ የበላይነት ቢኖር እኮ ኢትይፕጵያ ውስጥም ስንቱ ስልጣን አናት ካለው ጀምሮ ታች ድረስ እስር ቤት በገባ ነበር ... :-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4421
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: አርቲስቶች አላ ሙዲን ለማስፈታት ሰላማዊ ሰልፍ አደርጉ!

Postby እሰፋ ማሩ » Wed Nov 08, 2017 7:22 pm

ደጉ
እውነት በወያኔ መዝገበቃላት የለም ቢኖር የሃገራችን ታሪክ 100 አመት ትልቁን ተራራ በትግራይ ነው አይሉም ነበር፡፡
ደጉ wrote:ሰውየው በ ሙስና ነው ታሰረ የተባለው..?? ባይሆን ሙስናን እንዋጋለን እንጂ ሙስና ውስጥ የተነከሩ ሰዎች ካልተፈቱ ብለን ሳንጮህ አናፍርም ...ቅቅቅቅ የ ህግ የበላይነት ቢኖር እኮ ኢትይፕጵያ ውስጥም ስንቱ ስልጣን አናት ካለው ጀምሮ ታች ድረስ እስር ቤት በገባ ነበር ... :-)
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: አርቲስቶች አላ ሙዲን ለማስፈታት ሰላማዊ ሰልፍ አደርጉ!

Postby ዞብል2 » Thu Nov 09, 2017 2:01 am

እንዴት ያሳፍራሉ!!!! ማፈሪያዎች!!!!

አላሙዲን ስንት ተዋቂ እግር ኩዋስ ተጨዋቾች ያፈራውን የፒያሳን ሜዳ አጥሮ በሺ የሚቆጠሩ የአካባቢውን ወጣቶች ያለ መዝናኛ ቦታ ያስቀረ ሰው ነው፡፡እነዚህ ሰዎች ግን አላሙዲን ይፈታ ብለው ከሚጮሁ ክቡራንን ዋርካ ይፍታው ብለው ከበሮ ቢደልቁ ይሻላል....ቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2071
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: አርቲስቶች አላ ሙዲን ለማስፈታት ሰላማዊ ሰልፍ አደርጉ!

Postby ደጉ » Thu Nov 09, 2017 9:46 am

ዞብል2 wrote:እነዚህ ሰዎች ግን አላሙዲን ይፈታ ብለው ከሚጮሁ ክቡራንን ዋርካ ይፍታው ብለው ከበሮ ቢደልቁ ይሻላል....ቅቅቅቅቅ

...ወ/ሮ ክቡራን እኮ በ አፉ መሞጣሞጡ ነው ያሳገደው ...የ ዋርካ ዲሞክራሲ ሆዱን እና ልቡን ነፍቶት ነበር ...ቅቅቅቅቅቅ እርግጥ ባይታገድ ጥሩ ነበር እዚህ እየመጣ ህመማቸውን ሲነግረን ደስታ ይሰጠኝ ነበር ... ባይበሳጭ አይሳደብም መቼም .. :-) እሱ ሲጠፋ በሱ ስር እሚተዳደሩት ገበጣ ራሶች ሁሉ አብረው ጠፉ ይገርማል.... ቅቅቅቅቅ
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4421
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: አርቲስቶች አላ ሙዲን ለማስፈታት ሰላማዊ ሰልፍ አደርጉ!

Postby ኳስሜዳ » Mon Nov 13, 2017 4:31 pm

ሼህ መሓመድ አል አሙዲን ፋና ሬድዮ ላይ እና ድሬ ቱብ ላይ ብቻ ተፈቱ….!

በኢትዮጵያ ላይ ማንም ግፍ ሰርቶ እንደሆነ ይጠንቀቅ!! ገንዘብ ወይም ስልጣን ወይም ዘር ማንዘር አያድንወም ሁሉም የእጁን ያገኛል… ከዚያ ዉጭ በሼህ መሓመድ አል አሙዲን መታሰር ተተያቂዉ እራስቸዉ ሼህ መሐመድ አል አሙዲን ብቻ ናቸዉ በተጨማሪ ሼሁን ያሰረቻቸዉ በሙስና ምክንያት ከፍተኛ ችግር ላይ የምትገኘዉ ሳኡዲ አረቢያ ናት ሳዉዲዎች ከመሬት ተነስተዉ በስሜታዊነት ወይም በጸብ እንዲህ አይነት አለም አቀፋዊ ስህተት ይፈጽማሉ ማለት ዘበት ነዉ።

እዉነቱን መጋፈጥ ግድ ይላል ሼህ ማህመድ አላሙዲን የተፈቱት ፋና ሬዲዮና ድሬ ቱብ ገጽ ላይ ብቻ ነዉ ከዚያ ዉጭ ምንም ማራገብ አያስፈልግም ከእንግዲህ እስረኛ ነዉ።

በርግጥ በሼሁ ድርጅቶች ዉስጥ ከ41 ሺ በላይ ኢትዮጵያዊያኖች የስራ እድል ተፈጥሮላቸዉ እየሰሩ ይገኛሉ ይህ ደግሞ የድርጅቶቹ ግዴታ ነዉ በሐገራችን ላይ እስከሰሩ ድረስ ያንን የማድረግ ግዴታ አለባቸዉ ከሰዉ ሐይል በዘለለ ሁናቴ መናፍስትን አምጥተዉ ሊያሰሩ የሚችሉ አይደሉምና።

ህወሃታዊያን ህዝባችንን አግባብ ያልሆነ ግብር እየተቀበሉት ከዘረፉት በቀረቻቸዉ ጥቂት ገንዘብ 6 ወር የሚዘልቅ መንገድ ሰራንልህ እያሉ በሚያላግጡበት ሐገር ላይ እንደ አላሙዲን አይነት ባለጸጋን እንደ ፈጣሪ መመልከቱ አይገርምም.. ከመቶ ሚሊዮን በላይ ህዝብ እንዳለን ባንዘነጋ መልካም ነዉ

በሌላ በኩል ሙሰኝነትን በደግነት ሸፋፍኖ ማቅረቡም ተገቢ አደለም ሼሁ በሳኡዲ የፈጸሙት ወንጀል ተረጋግጦ እዉን ከሆነ በኢትዮጵያ ላይ በተመሳሳዩ በተዛማጅነት የፈጸሙት የሙስና ወንጀል የመጣራት ተግባር እንደሚቀጥል መጠራጠር የለብንም…. ሙሰኝነት እራሱን የቻለ ተግባር ነዉ ደግነት ደግሞ ሌላ ነገር ነዉ ሆኖም በችሮታ ወይም በስጦታ የሚሸፈን እዉነት ግን ግዜና ወቅት ይጠብቃል እንጂ መገለጡ አይቀርም ።
ልዑል አለሜ
http://www.satenaw.com/amharic/archives/41229
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2155
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests