በዓባይ ላይ የተነገሩ ምሳሌያዊ ዓባባሎች...

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

በዓባይ ላይ የተነገሩ ምሳሌያዊ ዓባባሎች...

Postby ፕላዞግ » Wed Nov 08, 2017 1:11 am

ዓባይ ማደርያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል
ዓባይን በጭልፋ
ዓባይን ያላየ ምንጭ ያመሠግናል
ያባይን ልጅ ውሃ ጠማው

ሌላ ምን ነበር?....
ፕላዞግ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 38
Joined: Sat Dec 06, 2008 7:21 pm

Re: በዓባይ ላይ የተነገሩ ምሳሌያዊ ዓባባሎች...

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Nov 10, 2017 7:13 pm

አባይን በታንኩዋ ሲሻገሩ ሳይ
በእግሬ ገባሁበት መከራዬን ላይ

አባይ አባይ የሃገር ሁሉ ሲሳይ
ለራሱ ግን የመገኛው ስቃይ

ታላቁ አባይ በጠና መታመሙን አንርሳ በሚቻለንም የማዳን ትብብሩን እንደግፍ!
እሰፋ ማሩ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1333
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest