እስካሁን ድረስ ከገዢው ፓርቲ ህወሐት ኢህአደግም ሆነ ከአብዛኞቹ ፖለቲካ ተንታኞች የምንሰማው በአባይ ግድብ ጉዳይ ዙርያ በግብጽ በኩል ምንም የሚያሰጋ ነገር እንደሌለ ነበር::ሰሞኑን ከአብደል ፈታህ አል ሲሲ በኩል የሚሰማው ማስጠንቀቂያና ማስፈራርያ ግን ገዢውን ፓርቲ ብቻ ሳይሆን በርካታ ኢትዮጵያውያንን ሰላም የሚነሳ ነው::ተቃዋሚውም ቢሆን በዚህ ጉዳይ ላይ የተለያየ አቋም የያዘ ይመስላል::የኤርትራውያን አቋም ግልጽ ባይሆንም ከግብጽ ጎን ሊቆሙ እንደሚችሉ በርካታ መረጃዎች እንዳሉ ይነገራል::
https://ethsat.com/2017/11/no-one-can-t ... r-al-sisi/
https://egyptianstreets.com/2017/11/19/ ... opian-dam/
https://www.middleeastobserver.org/2017 ... sance-dam/