ህወሃት ሹም ሽር አደረገ - አዜብ መስፍን ስትታገድ አባይ ወልዱ ተነስቷል

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬


Re: ህወሃት ሹም ሽር አደረገ - አዜብ መስፍን ስትታገድ አባይ ወልዱ ተነስቷል

Postby ዞብል2 » Tue Nov 28, 2017 2:05 am

ህወሃት የትግራይ ነፃ አውጪ ማለት ነው፡፡ ወንበዴዎች (ወረበሎች) አለቃቸውን ሲመርጡ እንደ ትልቅ ዜና እናናፍሳለን የምንገርም ሰዎች ነን!!እነሱ ወደ ፊት እንዴት አርገው ጠርዘው እና እረግጠው እንደሚገዙን ነው ሁለት ወር ሙሉ ስብሰባ የተቀመጡት፡፡አሁን አዜብ ስብሰባ እረግጣ ወጣች ሲሉ ይሄ ዜና ሳይሆን ጆክ ነው መሆን ያለበት.......አዜብ ስብሰባ እረግጣ ወጣች........ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1996
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests