ወልድያ ተናውጣለች | ወያኔ ባስነሳው ፀብ አጫሪነት 3 ሰወች ተገለዋል

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ወልድያ ተናውጣለች | ወያኔ ባስነሳው ፀብ አጫሪነት 3 ሰወች ተገለዋል

Postby ኳስሜዳ » Sun Dec 03, 2017 8:54 pm

አንቺ ወያኔ ባይመችሽም አንለቅሽም” | ስለ ሁከቱ ከስፍራው ቃለምልልሶችንና ቪዲዮ የያዘ የብራና ራድዮ ዘገባ
http://www.zehabesha.com/amharic/?p=83427
http://www.zehabesha.com/amharic/?p=83420
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2140
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ወልድያ ተናውጣለች | ወያኔ ባስነሳው ፀብ አጫሪነት 3 ሰወች ተገለዋል

Postby እሰፋ ማሩ » Sun Dec 03, 2017 9:52 pm

ኳስሜዳ
የጀግኖቹ ሃገር ወሎ ለወያኔ አያንስም ድንቅ የአርበኝነት ዜማ እነሆ!
https://www.youtube.com/watch?v=FWfbllkWu7E

በወልደያ ፖሊስ በሕዝብ ላይ አስለቃሽ ጭስ እየተኮሰ ነው።
December 3, 2017
በወልደያ ፖሊስ በሕዝብ ላይ አስለቃሽ ጭስ እየተኮሰ ነው። ከመቀሌ ከተማ በመጡ ቅጥ ያጡ ደጋፊዎች ምክንያት በተፈጠረ ጠብ ከተማዋ ወደ ተኩስ ቀጠናነት ተለውጣለች።
የመቀሌ የእግር ኳስ ቡድን ደጋፊዎች እብሪት ጦሱ የከፋ ሆኗል!
ከመቀሌ የመጡት ደጋፊዎች በማንአለብኝነት በየአጋጣሚው ምን ታመጣላችሁ በሚል እብሪት የዐማራ ሕዝብን በጅምላ መሳደብና ማላገጥ የጀመሩት ከራያ ጀምሮ በአረፉበት ከተማ ሁሉ ነበር፡፡ ትናንት ሮቢት ከተማ ላይ ባሳዩት ጋጠወጥነት የከተማው ወጣቶች እርምጃ ሊወስዱባቸው ነበር፤ ሆኖም ምንስ ባለጌ ቢሆኑ እንግዳዎች ስለሆኑ ይለፉ በማለት በሽማግሌዎች ወዲያውኑ ተረጋጋ፡፡
ዛሬ በወልዲያ ከተማ ከብረው የሚኖሩ ትግሬዎች ሁሉ አብረው ተጨምረው የሚኖሩበትን ሕዝብ ክብር እየነኩ ጠብ ያለሽ በዳቦ ዓይነት ቅስቀሳ አደረጉ፡፡ በዚህም በተፈጠረ ግጭት የብዙ ሰዎች ንብረት ወድሟል፡፡ የጸጥታ ኃይሉ የእነሱ መሆኑን የተማመኑት እነዚህ ጋጠ ወጦች ጠባጫሪ እነርሱ ሆነው ሳለ በርካታ የከተማዋን ወጣቶች እየጠቆሙ እያስለቀሙ ነው፡፡
የጠቡ ዓላማው በወልድያ የሚደረገውን ጨዋታ አስተጓጉሎ በፎርፌ ውጤቱን ለመቀሌ ከተማ ማስወሰን ነው፡፡
muluken tesfaw
ኳስሜዳ wrote:አንቺ ወያኔ ባይመችሽም አንለቅሽም” | ስለ ሁከቱ ከስፍራው ቃለምልልሶችንና ቪዲዮ የያዘ የብራና ራድዮ ዘገባ
http://www.zehabesha.com/amharic/?p=83427
http://www.zehabesha.com/amharic/?p=83420
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወልድያ ተናውጣለች | ወያኔ ባስነሳው ፀብ አጫሪነት 3 ሰወች ተገለዋል

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Dec 14, 2017 7:26 pm

በወሎ የተባባሰው ተቃውሞ እጅግ ስላሰጋው ወያኔ ወሎን በወታደራዊ አስተዳደር መምራት ጀመረ!
http://abbaymedia.info/wollo-region-fal ... y-control/
https://www.youtube.com/watch?v=FWfbllkWu7E
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests