የወያኔ ተሃድሶ የገማ እንቁላል መሆኑ ተዘገበ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የወያኔ ተሃድሶ የገማ እንቁላል መሆኑ ተዘገበ

Postby እሰፋ ማሩ » Mon Dec 04, 2017 4:44 am

ሳተናው
December 3, 2017
የገማ እንቁላል ህይወት አልባ የማያፈራና የማይበላ የጤና ጠንቅ ነው፡፡
ከሥርጉተ ሥላሴ 03.12.2017 ዙሪክ ሲዊዘርላንድ ግበረ ሚኬኤል
„የእሳቱንም ዋዕይ ሲነድ አዬሁት፤ ይኽውም የሚያስፈራ ነው፤ እንደሚያስፈሩ ተራሮች በእሳት ተከበዋል፤ ወዲያ ወዲህ እያሉ ይተዋወካሉ።“ (መጸሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ፵፪ ቀጥር ፬)
ደግሞ ምን አድርገን ተገኝተን ነው የገማ እንቁላል አድምጡ የምንባለው? ከዛው ለእነሱ ለገዳይ ማህበርተኞች ይሁንላቸው፤ ለነማህበረ ሳኦል። የምሥራቻቸው ማወራረጃ፤ የበቀል ጽዋቻውን ደም ሞልተው ይጨልጡበት።አንተ ግን አሁንም ለመቶ አመት የትግራይ ህልም ታደገድጋለህ? ትውድቃለህ ትነሳለህ? ዘመን የማይስተምርህ ምን?ማፈሪያ!

„ህዝብን ከድተናል፣ የውሸት ሪፖርት፥ የህወሓት በላይነት፥ ዴሞክራሲና ‘የተፈሪ ሱሪ’፥…” አቶ ጌታቸው ረዳ

“ህዝብን ከድተናል፣ የውሸት ሪፖርት፥ የህወሓት በላይነት፥ ዴሞክራሲና ‘የተፈሪ ሱሪ’፥…” አቶ ጌታቸው ረዳ

አቶ ጌታቸው ረዳ

ከዛሚ ራዲዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ አቶ ጌታቸው ረዳ ከተናገሩት ውስጥ፦

“የትግራይ የበላይነት” የሚባለው ነገር ልክ እንደ ‘አያ ጅቦ’ አይነት ማስፈራሪያ ነው፣

“አዲሱ የህወሃት አመራር “የውሸት ሪፖርትን” ማስቀረት አለበት”፣

“ህዝብን ከድተናል” ብለን አምነናል፣

“አቅም ያለው ሰው እንደ ስጋት የሚቆጠርበት ሁኔታ መቅረት አለበት”፣

“የህወሓት ዴሞክራሲ እንደ ተፈሪ ሱሪ ከላይ ሰፊ ከታች ጠባብ ነው”

Watch “የህወሓት ተሃድሶ” ጌታቸው ረዳ on YouTube“

„http://www.satenaw.com/amharic/archives/42329

ህዝብን ከድተናል፣ የውሸት ሪፖርት፥ የህወሓት በላይነት፥ ዴሞክራሲና ‘የተፈሪ ሱሪ’፥…” አቶ ጌታቸው ረዳ …

ወይ እብደት? ስንት አይነት ቅዠት ነው የሚሰማው? አብሾውስ የትኛው ይሆን?

!ወይ እብደት! አበስኩ ገብረኩ! በጨላማ ውስጥ ጥበብ የለም! ቁጡው ስሜታችን የት ገባ? ግርዛት አሰኘውን? ስንት ዓይነት እብድት ይሆን እኛን የተጸናወተን? ጸበል ያስፈልገናል የተጠጋነን የጅልንት ጋኔል የሚያወጣልን? ከወያኔ ሃርነት የጫካ አራዊት፤ ከትግራይ ሳጥናኤላዊ ሥርዎ ፋሽስታዊ መንግሥት“ የሚጠበቅ ምህረት፤ የሚጠበቅ የእውነት አቅም፤ የሚጠበቅ የሰብዕዊነት ፍርፋሪ፤ የሚጠበቅ ፈርሃ እግዚአብሄርነት በፍጹም ሁኔታ የለም። በህልም የለም። ይህን አምናቀነቅን ከሆነ እውነትም ተደግሞብናል። ወይ ደግሞ አንጎላችን ወጥቶ ቀፎ ጭንቅላት ነው የተሸከምነው። ይህ አዲሱ ከፋፍሪካ የወጣ የማህበረ ፈርኦን የሰላ ማጭድ ነው። ለዛውም መንፈስን ሥነ – ልቦናን ከአለ እርህራሄ ባለተወለደ አንጀቱ የሚጭድ። ከነፈርኦኒት ፈትለውርቅ፤ ከነ ወጣትን አራጁ ፈራኦን ዶር. ድበረጽዮን ገ/ሚካኤል ካቢኔ ነው ሥርዬት የሚወለደው? እንዴት ያለ ቀልድ ነው? ነገ የታጨልህ አታውቅም? ሬሳ ወጥቶ ይቃጠላል? ለምሳሌ የፕ/ አስራት ወልደዬስ። ስበስብ ብለው አኮ ጨካኞች ተመርጠው ነው የሥ/አስፈጻሚ አዲስ አባል የሆኑት ለድርብ አራጅነት የመሰናዶው ምክር። የታጨልኽን የዕጥፍ እርድ አዲስ ዘመን በድርጃታዊ አቅምህ በልጠኽ እንደምታሸንፈው ይልቅ ከራስህ ጋር ምከር ልቡ ካለኽ? ሰው ነኝም ካልክ? ቢያንስ ስለራስህ ጊዜ ይኑርህ … ደምህ ይሙቅ!

ጅልነት ነው እብደት? ምኑን አብሾ ይሆን ያቀመሷችሁ?

እንደ አቶ ያሬድ ጥበቡ ሙሉ መዋለ ዕድሜውን ሁሉ በተግባር የፖለቲካ ህይወት የኖረ ጥገናዊ ለወጥ በስንት ጣዕሙ ይሉናል? ለዛም ጹሙ – ጸልዩ – ስገዱ – ውደቁ ተነስዑ በሉ¡ ይሉናል። አጋጣሚወን በስልት እንዬው የአባት። ሁኔታውን በጥብና በዘዴ አንምከርበት የልባም ተመክሮ ነበር። እሳቸው ግን ዛሬም እንደ ትናቱ ለትግራይ ገዢዎች፤ አሁንም፤ ነገም ከነገ ወዲያም ሰጥ ለጥ ብላችሁ ተገዙ እስረኛ እስከተፈታ ድረስ እያሉ እዬሰበኩን ነው። ለነገሩ እሱን እዬጻፍኩት እያለሁ ነው ደግሞ ይህ ደመነፍስ መረጃ የመጣው። ሰው እንዴት ቢያንስ መቆጣት አይችልም? አዚሙ ምን ይሆን የድግምቱ?

ከተከበሩ ቅዱሱ አቶ ገ/ መድህን አርያ በስተቀር የወያኔ ሃርነት ትግራይ ዕጸበለስን የቀመሱ ሁሉ ሞተው ቢነሱ እንኳን የጫካ አራዊቶች ሥነ – ምግባራቸውን ሆነ ተፍጥሯቸውን አይለቁም። ደማቸው ወጥቶ አዲስ ደም ቢቀዬርላቸው ከታላቋ ትግራይ ህልመኝነታቸው አይባንኑም። ቢባንኑ እንኳን፤ የመቀሌ፤ የሽሬ እንዳሥላሴ፤ የአዲግራት፤ የአድዋ፤ የጋብቻ የአብልጅነት ከሚለው ከቀረብን መዐቀፍ ወጥተው „ሰብዕዊነትን፤ ኢትዮጵያን“ ያስቡታል ብሎ ማሰብ የማይደፍር አምክንዮ ነው። የሚያሳብዳቸው የሥልጣን የነርብ በሽታ አላባቸው የቁም አልዛይመር በሽታ። የእነሱን አውራጃዊ ፍትጊያም ለእነሱ መተው እንጂ በዚህ ጉዳይ ላይ አቅም ማፍሰስ አይኖርብንም። አቅማችን እንቆጥበው። አራጅ – አራጅ ነው፤ ገዳይም – ገዳይ። ፈርኦንም – ፍራኦን። ደራጎንም – ደራጎን። ስንት ጊዜ ለመንፈሳችን ጥቃት እንበርከክ? አይበቃም! የሴት እሰረኛን ጥፍር የሚያወልቅ፤ የወንድን ዘር ማፍሪያ የሚያንኮላሽ ይሄ ብቻም አይደለም፤ ፈጻሚው ትግሬው መርማሪው፤ ይህን የሚሳማ ፍርድ ቤት ያለ የትግሬ ዳኛ አልቅሶ ከክብሩ ወንበር ከችሎቱ ወርዶ እነዚህን ግፉዐን ማቀፍ ነበረበት። መከራቸውን፤ ፍዳቸውን፤ ግፋቸውን መጋራት ነበረበት። ሥነ – ልቦናቸውን መንከባከብ ነበረበት። ግን ከማህበረ አራዊት … አይታሰብም። ኢትዮጵያ እንዲህ ዓይነት ልጅ በ21ኛው ምዕተ ዓመት ሲኖራት ትግራይ ልታለቅስበት የሚገባ አመክንዮ ነው። ትግራይ ልተሸማቀቅበትም የሚጋባው አራዊትነት ነው።

እኝህ ማህረ ገዳዮች እንደ ሰው ሊያስቡ አይችሉም። በፍጹም። እሰከ መጋቢቱ የጃኬት ስብሰባቸው ነው ይሄ መንገድ። አራጁን፤ ገዳዩን ፈርኦን ዶር. ደብርጽዮንን ገ/ሚኬኤልን ጠ/ሚር እድርገው እስኪደላደሉ ድረስ በዬቤታችሁ እዬጠራችሁ ቤቴን ጥረጉ ብትሏቸውም ያድረጉታል። ዘበኛ ሁን ብትሏቸውም የለመዱበት ነው እነ ቆዳ መልሱ አቦይ ስብሃት። አሁን ያን ድንቅ መንፈስ „ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነውን“ ለመዋጥ፤ ለመሰልቀጥ የኦህዲድን ባለ ሙሉዑ አቅም ካቢኒውን ለማሽመድምድ ነው ይህን ሰንቀው ከች ያሉት። መበለጥ ደማቸውን ያናውጸዋል ከሊቅ እሰከ ደቂቅ።

ነገ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማን ያቃጠሉትን፤ የተሳለቁበትን አረንጓዴ – ቢጫ – ቀይ ለብሰው ይመጣሉ። በዚህ ማዕቀብ ውስጥ ልዩ የቴሌቪዢን የራዲዮ አዲስ ፕሮግራም ይጀማራሉ። በትግራይ ሚደያ ሁሉ ስለ ኢትዮጵያዊነት ድርሳን ይደረሳል። ሰዓታት ይቆማል። የታገዱ የኪነጥበብ እንቡጦችም ትግራይ ይለፍ ትሰጥም ይሆናል? ቤተ እግዚአብሄርም መስኪዱንም ይሄዳሉ። ይሉንታ የሚባል አልፈጠረላቸውም። ማጭበርበር እና ሌብነት መግለጫቸው ነው። ውሸት ጡጧቸው ነው። ተፈጥሯቸው መለበጥ ነው። ይህ መገላበጥን የተመረቁት በጫካው የጭካኔ ተቋማቸው ነው። ደማቸው አንድ እሳቤቸው አንድ ይሻላል የሚባል መንፈስም የሌለበት ጠፍ መሬት።

የት ይሆን ልብ የሚባለውስ አንጎል የሚባለውስ የእኛው ያለው?

ዛሜ ምንድ ነው? ዛሜ የማነው? ዛሚ ለምንድን ነው የተፈጠረው? ለዚህ ትግራያዊ መሳፍንታት ሥርዎ የንግሥና የ100 ዓመት ህልም ነው … ቀልዱ ይቁም እሺ ከገማ እንቁላል የሚፈለፈል ጫጩት የለም … ወይንም ከሙጃ የእህል አዝርት አይመረትም።

የትኛው አማራ፤ የትኛው ኦሮሞ ነው ይህን ዝልብ የገማ እንቁላል የሚያስጠጋው፤ የሚደምመበትስ? ግዴታህ ስላለብህ ሀገር ቤት ያለህ የትግራይ ዜግነት የተጫነብህ ኢትዮጵያዊ ሁሉ አብረህ ልትሰበሰብ፤ አብረህ እንድትሠራ ልትገደድ፤ አብረህ ትወና ላይ ልትገኝ፤ አብረህ ጎን ለጎን ልትቀመጥ ትችላላህ ነገር ግን በምታዘው ሥነ – ልቦናህ፤ በምትቆጠጣረው ስሜትህ ውስጥ ብጣቂ ቦታ ልትሰጠው አይገባህም ውርዴትህን። የገማውን እንቁላል ተጸዬፈው! ያንገሽግሽህ!
ልብ ይስጠን። ማስተዋሉን አንሽጠው በደራ ገብያም አንቸርችረው እንደ ቦንዳ ጨርቅ … በሜትርም አንሸብሽበው …

መሸቢያ ጊዜ።
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests