አምቦ መታኮሱ ቀጥሏል ፤ ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን የሚወሰደው መንገድ ተዘግቷል።

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አምቦ መታኮሱ ቀጥሏል ፤ ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን የሚወሰደው መንገድ ተዘግቷል።

Postby ኳስሜዳ » Wed Dec 13, 2017 7:27 pm

አምቦ በአሁን ሰዓት የክልሉ ፖሊስና መከላከያ እርስበርስ እየተታኮሱ ነው! ሸኖ ውጥረት ነግሷል!ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን የሚወሰደው መንገድ ተዘግቷል።

ከደ/ብርሀን ወደ ሸኖ መስመር የሚሰሩ መኪናዎች አሁን ቆመዋል ወደዛ የሚሄድ መኪና የለም፡፡ እንደመረጃችን ምንጭ ተማሪዎች ናቸው ተቃውሞውን የጀመሩት አመፁ ከዛ ወደ ከተማው ተስፋፋ ፡፡ የመኪና መስታዎቶች ተሰባብረዋል ሌላም ንብረት ወድሟል፡ፀረ ወያኔ ተቃውሞና ህዝባዊ እምቢተኝነቱ በአምቦ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡

በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ት/ቤቶች ወያኔ የሚያደርገውን ግድያ በመቃዎም በራሳቸው ፍቃድ ሰሞኑን ለሞቱ ወገኖች ባንዲራዎችን ዝቅ አርገው አውለብልበዋል

በኢትዮጵያ በዩኒቨርሲቲዎች የተጀመረው ተቃውሞ ወደ ሕዝባዊ አመጽ በመሸጋገር ንግድ ወደ መዝጋትና መንገድ ወደ መዝጋት መሸጋጋሩ ተሰማ:

በሃገሪቱ ያለው ሁኔታ እጅግ አስፈሪ ሆኗል::
Image
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2140
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Majestic-12 [Bot] and 7 guests