የህወሀት የምስራቅ ጦር አዛዥ ጀኔራል "መአሾ" የሱማሌ ክልል ሽማግሌዎች ሰብስቦ ያሰማው ንግግር

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የህወሀት የምስራቅ ጦር አዛዥ ጀኔራል "መአሾ" የሱማሌ ክልል ሽማግሌዎች ሰብስቦ ያሰማው ንግግር

Postby ኳስሜዳ » Thu Dec 21, 2017 9:45 am

የህወሀት የምስራቅ ጦር አዛዥ ጀኔራል "መአሾ" የሱማሌ ክልል ሽማግሌዎችን ሰብስቦ እንዲህ አለ "ይህ ጉዳይ የኢትዮጵያ ሶማሌ ጉዳይ ብቻ አይደለም፡ ኦሮሞ በትግራይ ህዝብ ላይ ጦርነት አውጇል፡ እንዴት እንደምናደርግ የሚታይ ነገር ነው : አፈር መሬት እናበላቸዋለን" ብሎ ዝቶ ሄዷል :: መሳራያ እና ጥይት ለኢሳ፡ መሳራያ እና ጥይት ለአፋሮች አስታጥቋል ፡፡

TPLF Eastern commander "Ma’sho" tells somali elders meeting “ what is going on is not about somalis. The Oromo war is on us Tigres. You will see how we deal with it. We will crush it”.

- Arms and ammunition supplied to Issa’s by army.
- Afars also given arms and ammunition
- military removing all somalis from Hawi Gudina and Qubi areas tonight.

More than 50 army trucks involved and pastoralists moving with their livestock tonight.
Expect heavy attacks on many fronts
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2103
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests