የፖለቲካ እስረኞች መኖራቸው ብልታቸው መበላሸቱን የወያኔ ጀሌዎች ይክዳሉን?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የፖለቲካ እስረኞች መኖራቸው ብልታቸው መበላሸቱን የወያኔ ጀሌዎች ይክዳሉን?

Postby እሰፋ ማሩ » Tue Jan 16, 2018 5:58 pm

ሰሞኑን በህዝባዊ ቁጣና በአለም አቀፍ ጫና የተወጠረው ወያኔ የካደው የፖለቲካ እስረኞችን ብልት እየተለተለ ጥፍር እየነቀለ 26 አመታት መዝለቁን ሲያምን የወያኔ ወኪሎች ክቡራን ዋለልኝ ጌታህ ሙዝ ሾተል ወዘተ ምን ይሉ ይሆን? ምናልባት ወያኔ ሳይወድ የካደውን ማመኑና እስረኞቹ ፍርድ ቤት የሚያሳዩትን የደርግ ዘመን ነው ይሉ ይሆን?
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot], Google Adsense [Bot] and 8 guests