ኳስ ሜዳና አሰፋ ማሩ ፡)

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ኳስ ሜዳና አሰፋ ማሩ ፡)

Postby ቢተወደድ1 » Fri Jan 19, 2018 2:00 pm

እውይ ዋርካ የጥንብ አንሳ መዋያ ከሆነች ሰነበተች፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 210
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ኳስ ሜዳና አሰፋ ማሩ ፡)

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Jan 19, 2018 4:26 pm

ወያኔው ቢትወደድ 1
አንድ የቀረህ በዋርካ አድሚን ያልታገድህ ወያኔ አንተ ነበርክ እንግዲህ በለመዳችሁት ልቅ ስድብ ስትሞላ አንተም መሰረዝህ አይቀርም፡፡በሰሞኑ የወያኔ መንቀጥቀጥ መፈርከስ እርቃን መጋለጥ ስትቃጠሉ እዚህ ለማየት ወያኔዎች ትጠቅሙን ነበር ነገር ግን ደንብ በመጣስ መኖር የምትችሉት በመከረኛው ኢትዮጲያ ላይ እንጂ በሰለጠነው አለምና ዋርካ ላይ ማንም ከህግ በላይ አይደለም!
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ኳስ ሜዳና አሰፋ ማሩ ፡)

Postby ቢተወደድ1 » Mon Jan 22, 2018 11:15 am

ለመሆኑ ሕግ ታውቃለህ? አለቅላቂ
ብሔራዊ ውትድርና ፈርተሽ ከፈረጠጥሽ በኋላ የሳይበር አርበኛ ሆነሽ አረፍሺው፡፡
ወኔ ቢስ
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 210
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot], Google Adsense [Bot] and 6 guests